cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መድሃኒዓለም 1ኛ እና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ትምህርት በቤቴ

Show more
Advertising posts
332Subscribers
-124 hours
+27 days
+1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ ። ................................................... የካቲት 7/2016 ዓ.ም (ትሚ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2016ዓ/ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞች ምዝገባን በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ የ2016ዓ/ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን በማሟላት በተቀመጠው የጊዜ ገድብ መመዝገብ እንዳለባዉ አብራርተዋል፡፡ ም/ዋና ዳይሬክተሩ ምዝገባዉ የሚከናወነዉ በበይነመርብ /Online Registration / ሲሆን ከየካቲት 3 -30/2016 ዓ.ም ይሆናል ብለዋል። በየደርጃዉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ትኩርት ማድርግ ያለባቸውን ጉዳዮችም እንደሚከተለው አሳስበዋል። 1. በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መምዘገብ እንዳለባቸው ከየካቲት 3 -30 /2016 ዓ.ም ብቻ 2. ምንም አይነት ስህትት ማለትም የፆታ ߹የስም ስህተት߹የፎቶ ߹የትምህርት መስክ እና የመሳስሉት ችግሮች እንዳይፈጠሩ በትኩርት መስራት መቻል 3. ከየካቲት 30 /2016 ዓ.ም በኃላ የሚመጣ ምዝገባ ተቀባይነት እንደሌለዉ ማወቅ መቻል 4. የመደበኛና የማታ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንው በተማሩበት ት/ቤት እንደሚሆን 5. የግል ߹ የርቀት /የበይነ መርብ /ተፈታኞ ምዝገባ በክፍለ ከተማ ߹በወረዳና ትምህርት ፅ/ቤቶች እንደሚከናወን የየትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመለክታል።
Show all...
👀 4👍 1
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞ ምዝገባ በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል። የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ምን አሉ ? - የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለፈተና ከመቀመጣቸው በፊት የመመዝገቢያ መስፈርቱን ማሟላት አለባቸው። በተቀመጠው የጊዜ ገድብ ውስጥም መምዝገብ አለባቸው። - ምዝገባዉ የሚከናወነዉ በበይነመርብ /Online Registration / አማካኝነት ሲሆን ከየካቲት 3 -30/2016 ዓ.ም ይሆናል። - በየደርጃዉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ትኩርት ማድርግ ያለባቸውን ጉዳዮችም የሚከተሉት ናቸው ብለዋል ፦ 1ኛ. ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መምዘገብ አለባቸው። ከየካቲት 3 -30 /2016 ዓ.ም ብቻ። 2ኛ. ምንም አይነት ስህትት ማለትም የፆታ ߹የስም ስህተት߹የፎቶ ߹የትምህርት መስክ እና የመሳስሉት ችግሮች እንዳይፈጠሩ በትኩርት መስራት መቻል አለባቸው። 3ኛ. ከየካቲት 30 /2016 ዓ.ም በኃላ የሚመጣ ምዝገባ ተቀባይነት እንደሌለዉ ማወቅ አለባቸው። 4ኛ. የመደበኛና የማታ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንው በተማሩበት ት/ቤት ይሆናል። 5ኛ. የግል ߹ የርቀት /የበይነ መርብ /ተፈታኞ ምዝገባ በክፍለ ከተማ ߹በወርዳና ትምህርት ፅ/ቤቶች ይሆናል።
Show all...
#ማስታወቂያ በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ልዩ የስልጠና መረሃግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል። በዚሁ መሰረት ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኙ መምህራን መርጃ ለመሰብስብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን የምታስተምሩ መምህራን https://forms.office.com/r/B8GAUYUg4H ላይ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና ጥራት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የትምህርት ሚኒስቴር!
Show all...
👍 3👀 1
በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ልዩ የስልጠና መረሃግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል። በዚሁ መሰረት ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኙ መምህራን መርጃ ለመሰብስብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን የምታስተምሩ መምህራን https://forms.office.com/r/B8GAUYUg4H ላይ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና ጥራት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የትምህርት ሚኒስቴር!
Show all...
Fill | Ministry of Education Teachers and Educational Leaders Development Executive Office

Dear Teachers, The Ministry of Education, in collaboration with stakeholders, is pleased to announce plans for capacity building training to enhance the instructional activities of secondary school English, Mathematics, and Natural Science subject teachers. Hence your input will enable us to tailor the training to address the specific needs of the teachers, we kindly request you to take the time to fill out this questionnaire carefully. Please be aware that your responses will directly influence the development of an effective teacher training program and Incomplete or inaccurate responses may hinder our decisions.  We want to assure you that the information gathered through this questionnaire will be used solely for teacher training purposes and will not be shared with any third party.                                                        Thank you for your valuable contribution!

የመድኃኒዓለም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2016 ዓ.ም 1ኛው ወሰነ_ትምህርት ፈተና ከጥር 27/05/2016 ጀምሮ በዚህ መልኩ እየተሰጠ ይገኛል።
Show all...
👨‍💻 2👀 1