en
Feedback
የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ _ Commandos and Airborne Command ️

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ _ Commandos and Airborne Command ️

Open in Telegram

Addis abeba Ethiopia

Show more
6 203
Subscribers
-28224 hours
-2 9327 days
-1 61030 days
Posts Archive
ሰሞኑን በወሎ የተደመሰሱ ፅንፈኛ ፋኖዎች መርዶ ለቤተሰባቸው አድርሱላቸው።
+9
ሰሞኑን በወሎ የተደመሰሱ ፅንፈኛ ፋኖዎች መርዶ ለቤተሰባቸው አድርሱላቸው።

በዶቃቂት ቀበሌ በተደረገ ድንገተኛ ኦፕሬሽን ስድስት የፅንፈኛ ቡድን አመራሮችና አባላት እንዲሁም እህል በቁጥጥር ስር ዋሉ። ​ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ​የ103ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦ
+4
በዶቃቂት ቀበሌ በተደረገ ድንገተኛ ኦፕሬሽን ስድስት የፅንፈኛ ቡድን አመራሮችና አባላት እንዲሁም እህል በቁጥጥር ስር ዋሉ። ​ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ​የ103ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር 5ኛ ኮማንዶ ንስር ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ዶቃቂት ቀበሌ አይርስ ጎጥ ባደረገው ድንገተኛ ኦፕሬሽን፣ ስድስት የፅንፈኛ ቡድን አመራሮችንና አባላትን ከነዘረፉት እህል ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ​የሬጅመንቱ አዛዥ ሻለቃ ታሪኩ ሻሜቦ ለሚዲያ እንደገለጹት ኦፕሬሽኑ የተከናወነው የፅንፈኛ ቡድኑ አመራሮች ከህብረተሰቡ የሰበሰቡትን እህል ለቡድናቸው አባላት ሊጭኑ ሲሉ ከህዝብ በተገኘ ጥቆማና በጥምር ጦሩ በተቀናጀ ፈጣን እርምጃ ነው። ​በዚሁ ስኬታማ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር የዋሉት የፅንፈኛው አመራሮችና አባላት፦ 1 ​መንግስቱ በላይሁን (የፅንፈኛው ሻምበል አዛዥ) 2 ​የኋላእሸት ማሞ (የፅንፈኛው ምክትል ሻምበል አዛዥ) 3 ​አያሌዉ ንጉሴ (ቀደም ሲል ሰላም አስከባሪ የነበረና ታጥቆት የነበረውን መሳሪያ ለፅንፈኛው ያስረከበ) 4 ​በለጠ ደለለኝ (ሰላም አስከባሪ የነበረና በኋላም መሳሪያ ይዞ ወደ ፅንፈኛው የተቀላቀለ) 5 ​ተቻለ ንጉሴ (የአባት አርበኛ ተዋጊ) 6 ​ሙሉጌታ ኪዳኔ (ፅንፈኛና ሰላም አስከባሪዎችን ለማስከዳት እንዲሁም የኮንትሮባንድ እቃዎችን የሚያቀባብል) ሲሆኑ ተጠርጣሪው ሙሉጌታ ኪዳኔ ሰላም አስከባሪዎችን ለማስከዳት በመጣበት ወቅት ከተጠቀመበት ሞተር ሳይክል ጋር እጅ ከፍንጅ መያዙን ሻለቃ ታሪኩ አብራርተዋል። ​ከተጠርጣሪዎቹ በተጨማሪ የፅንፈኛው ቡድን ከህዝብ የዘረፈው 8 ኩንታል ጤፍ እና 2 ኩንታል ማሽላ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። ​በተመሳሳይ ዜና በፅንፈኛው አጠራር "የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ተወርዋሪ ሻለቃ" አባልና የሞርተር ምድብተኛ የሆነው ባቢል ካሳ የጥምር ጦሩን ጥሪ ተቀብሎ በሰላም ለመንግስት እጁን መስጠቱን ሻለቃ ታሪኩ ሻሜቦ አስታውቀዋል። ​የሬጅመንቱ አዛዥ አሁንም በፅንፈኛው ጎራ ተሰልፈው የሚገኙ አካላት የጥፋት መንገድ እንደማያዋጣ ተገንዝበው በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ለማድረግ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋልዋሉ። ዘገበው የጣርማበር ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ነው። የኮማንዶና አየር ወለድ ሃይሎች የግዳጅ ውሎ - Commandos & Airborne Battlefield ተጨማሪ መረጃዎችን በቴሌግራም ያግኙ https://t.me/Commando_And_Airborne_Command