Goqa-ጎቃ (Ethio-news)
Open in Telegram
All about Ethiopia!!! ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ እንዲሁም አለም-አቀፍ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበረሰባዊ ዜና ከትንተና ጋር።
Show more4 151
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-8130 days
Posts Archive
4 151
ነገሮች እያበቁ ይመስላሉ የዲሞክራት እጩ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ 247 ለ 210 እየመሩ ሲሆን አስፈላጊ በሆኑ የምርጫ ጣቢያዎች በከፍተኛ ብልጫ እየመሩ ነው
ሼር አድርጉት ይቀላቀላሉን
4 151
ትራምፕ የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
የጆርጂያ አሁናዊ ውጤት
ትራምፕ 98%
ሀሪስ 2%
የፔንስልቬኒያና አሁናዊ ውጤት
ትራምፕ 96%
ሀሪስ 4%
የዊስኮሰን አሁናዊ ውጤት
ትራምፕ 94%
ሀሪስ 6%
4 151
የአለምን ሁሉ ቀልብ የሳበው 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሁናዊ ውጤት
ትራምፕ 230
ሀሪስ 205
ትራምፕ የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
የሁነቱን እያንዳንዱ መረጃዎች ይከታተሉ 👇👇
4 151
+2
በዛሬው እለት በሚልዬኖች የሚቆጠሩ #አሜሪካውያን የሚመርጧቸ አጬዎች ማን ናቸው??!!
⚡️የዴሞክራቶቹ እጩ ምክትል ፕሬዝዳንት ካምላ ሀሪስ #ከጃሜካዊ አባቷ እና #ህነዳዊ እናቷ ኦክላንድ ውስጥ ስትወለድ የፖለቲካ ሙያዎን የጀመረችው የሳን ፍራንሲስኮ አቃቢ ህግ ከዛም ደግሞ #የካሊፎርኒያ ግዛት ጠቅላይ አቃቢ ህግ በመሆን ነው። ሀረስ ለምርጫው መወዳደር የጀመረችው ጆ ባይደን እራሱን ከውድድሩ ሲያገል እሱን በመተካት ነው።
⚡️በዚህ ምርጫ የሀሪስ ጠነካራ ነጥብ "Roe vs Wade" ን ማስመለስ ከመሄኑ አንፃር የአብዛኛው ሴቶች ድምፅ ወደ እሷ እንደሚሄድ ይገመታል።
⚡️የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሪፖብሊካኖቹ እጬ ሲሆን #ኒውዬርክ ተወልዶ ያደገ የኢኮኖሚክስ ምሩቅ ነው። ትራምፕ "The Apprentice" በተባለው የራሱ የሪያሊቲ ፊልም ተዋናይ እና የሪልስቴት ባለቤት ነው። ትራምፕ ለምርጫ ሲወዳደር ይህ ሶስተኛው ጊዜ ሲሆን የመጀመሪያውን 2016 ምርጫ አሸንፎ በሁለተኛው የ2020 ምርጫ በጆ ባይደን ተሸንፏል።
⚡️በዚህ ምርጫ የትራምፕ ጠንካራ ነጥብ የሀገሪቷን ኢኮኖሚ አስተካክላለሁ ማለቱ ነው።
እርሶስ ምርጫውን ማን የሚያሸንፍ ይመስሎታል?
#ምርጫ2024 #አሜሪካ
ተቀላቀሉን!! ሼር አድርጉት!!
https://t.me/+b9wXeMwslWU3MTU0
4 151
#የአሜሪካን ምርጫ ፖሎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ለዶናልድ ትራምፕ እያደሉ መሆናቸው ተነገረ!
⚡️ነገ መሪዎቻቸውን በይፋ የሚመርጡት አሜሪካውያን የቅድመ ምርጫ ፖሎች ትራምፕ በጥቂት ነጥቦች መብለጡን እያሳዩ መሆናቸውን ሚዲያዎች ያሳያሉ
ካማላ ሀሪስ በሚሺጋን ትኩረቷን ስታረግ ትራምፕ ደግሞ ባንፃሩ ፔንሲልቬንያ ኖርዝ ካሮሊና እና ጆርጂያ ላይ አተኩሯል
⚡️አንገት ላንገት ትንቅንቅ በታየበት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የትራምፕ ማሸነፍ የማይቀር ቢመስልም የካማላ አልገመት ባይነት ነገሩን ለመገመት አዳግቶታል
እርሶስ ማን የሚሸነፍ ይመስሎታል
#ምርጫ2024 #አሜሪካ
ተቀላቀሉን ሼር አድርጉት
4 151
+3
#Update
ዶናልድ ትራምፕ እና ካምላ ሀሪስ በወሳኝ ግዛቶች የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳዎችን እያደረጉ ነው
⚡️በትራምፕ እና ካምላ መካከል ያለው እጅግ ተቀራራቢ የሆነው የድምፅ ልዩነት አሁን ላይ ካምላ ሀሪስን በ0.9% ብልጫ አስቀምጧታል። አሁን ላይ ሁለቱም እጭዎች የመዝጊያ ንግግራቸውን እንደ ፔንስልቬንያ፣ ሚሽጋን እና ኖርዝ ካሮላይና ያሉ ቁልፍ ግዛቶች ላይ እያደረጉ ነው።
⚡️የምርጫ ጣቢያዋች ነገ ማታ የሚዘጉ ቢሆንም እንዲህ አይነት ተቀራራቢ የድምፅ ልዩነት ሲኖር የድምፅ ቆጠራው ተጨማሪ ቀናትን ሊወስድ ይችላል።
#አሜሪካ #ምርጫ
@Goqaeth
4 151
+3
#Update
ዶናልድ ትራምፕ እና ካምላ ሀሪስ በወሳኝ ግዛቶች የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳዎችን እያደረጉ ነው
⚡️በትራምፕ እና ካምላ መካከል ያለው እጅግ ተቀራራቢ የሆነው የድምፅ ልዩነት አሁን ላይ ካምላ ሀሪስን በ0.9% ብልጫ አስቀምጧታል። አሁን ላይ ሁለቱም እጭዎች የመዝጊያ ንግግራቸውን እንደ ፔንስልቬንያ፣ ሚሽጋን እና ኖርዝ ካሮላይና ያሉ ቁልፍ ግዛቶች ላይ እያደረጉ ነው።
⚡️የምርጫ ጣቢያዋች ነገ ማታ የሚዘጉ ቢሆንም እንዲህ አይነት ተቀራራቢ የድምፅ ልዩነት ሲኖር የድምፅ ቆጠራው ተጨማሪ ቀናትን ሊወስድ ይችላል።
#አሜሪካ #ምርጫ
@Goqaeth
4 151
+3
ነፍሰ ገዳይ እየተባሉ ጭቃ የተወረወረባቸው ነገስታት!!!
⚡️#ስፔን ውስጥ ከባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጀምሮ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመጎብኘት በትላንትናው እለት #ቫሌንሺያ የተገኙት ንጉስ ፊሊፔ እና ንግስት ሌቲዝያ ያልጠበቁት ነገር አጋጥሟችዎል።
⚡️መንግስት ለጎርፉ የሰጠው ምላሽ በቂ እንዳልሆነ እና አነደዘገየ የተሰማቸው የፖይፗርታ ነዋሪዎች ነገስታቱን በጬኸት "ነፍሰ-ገዳይ" እና "አሳፋሪ" እያሉ ጭቃ ቀብተዋቸዎል። ሆኖም ህዝቡ ጭቃ አየወረወረባቸውም ዜጎቻቸውን ለማረጋጋት የሞከሩት ነግስታት ከህዝባቸው ጋር ሲላቀሱ ይታያሉ።
ምላሻቸው ለህዝቡ በቂ ባይሆንም አደጋውን ለመቆጣጠር የተመደበው ሰራዊት በሀገሪቷ ታሪክ በሰላም ጊዜ የተሰማረው ከፍተኛው የመከላክያ ቁጥር ነበር።
#ስፔን #Spain
@Goqaeth
4 151
+2
"ዲሞክራቶች ምርጫውን አያጭበረበሩ ነው!!!"
- ዶላንድ ትራምፕ
⚡️እንደሚታወቀው ከዚህ በፊትም በ2020 ምርጫ ሲሸነፍ "ምርጫው ተሰርቋል" ብሎ ደጋፊዎቹን በማነሳሳት የታህሳስ 27ቱን አመፅ ያስከተለው ትራምፕ ንግግሩ ድንገት ቢሸነፍ እንኳን አስቀድሞ እንደተናገረ ለማሳየት ይመስላል።
⚡️"ካምላ ሀሪስ ካሸነፈች ምርጫው ተጭበርብሯል ማለት ነው!!" ብሎ የተነሳው ትራምፕ የምርጫ ሂደቱ ላይ ከሚያቀርባቸው ክሶች መሀል አንዳንዱ የሚከተሉት ናቸው:
1)ዜጋ ያልሆኑ ነዋሪዎች እየመረጡ ነው።
2)በፖስታ የሚደረጉ ምርጫዎች ተጭበርብረዋል።
3)ቀድሞ የመምረጥ አሰራር የማጭበርበሪያ ስልት ነው።
@Goqaeth
4 151
+2
#Update
ኔቶ #የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች #ለራሽያ እየተዋጉ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መረጃ እንዳለው ተናገረ።
ለሳምንታት #በራሽያ የስልጠና ተቋማት ሲሰለጥኑ የቆዩት #የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች #በራሽያ የከርስክ ድንበር ላይ እየተዋጉ መሆኑን የኔቶ ዋና ፀሀፊ ማርክ ሩቶ ተናገሩ።
ይህ መግለጫ ኔቶ በዚህ ጉዳይ ላይ ያወጣው የመጀመሪያው ሲሆን ሩቶ ድርጊቱ የጦርነቱን አድማስ የሚያሰፋ አደገኛ ውሳኔ እንደሆነ ገልጿል።
#የራሽያ ድርጊት ምዕራብ ሀገራትን ስጋት ውስጥ የጣለ ከመሆኑም በላይ አለም አቀፍ ውጥረቶችን የሚያከር ነው።
@Goqaeth
4 151
#Update
ኔቶ #የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች #ለራሽያ እየተዋጉ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መረጃ እንዳለው ተናገረ።
⚡️ለሳምንታት #በራሽያ የስልጠና ተቋማት ሲሰለጥኑ የቆዩት #የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች #በራሽያ የከርስክ ድንበር ላይ እየተዋጉ መሆኑን የኔቶ ዋና ፀሀፊ ማርክ ሩቶ ተናገሩ።
⚡️ይህ መግለጫ ኔቶ በዚህ ጉዳይ ላይ ያወጣው የመጀመሪያው ሲሆን ሩቶ ድርጊቱ የጦርነቱን አድማስ የሚያሰፋ አደገኛ ውሳኔ እንደሆነ ገልጿል።
#የራሽያ ድርጊት ምዕራብ ሀገራትን ስጋት ውስጥ የጣለ ከመሆኑም በላይ አለም አቀፍ ውጥረቶችን የሚያከር ነው።
@Goqaeth
4 151
+3
#በሱዳን ጦርነት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች በአሳሳቢ መጠን እራሳቸውን እያጠፉ ነው!!
⚡️#በሱዳን በመከላከያ እና በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ መሀል ያለው ጦርነት 62,000 ሰዎች ህይወታቸውን ያጡበት እንዲሁም 14 ሚልዬን ሰዎች የተፈናቀሉበት አሰቃቂ ክስተት ሆኗል።
⚡️በጦርነቱ በተለየ እየተሰቃዩ ያሉት #የሱዳን ሴቶች ናቸው። በዋነኝነት ፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ በሚጠቀመው የማዋረጅያ ስልት በቤተሰቦቻቸው ፊት በብዙ ወታደሮች የሚደፈሩ ሴቶች በአሳሳቢ ልክ እራሳቸውን አያጠፉ ነው።
አንድ አመት ያስቆጠረው ጦርነት አለም ላይ ባሉ ሌሎች ግጭቶች መዋጡ ብዙ አንዳይዘገብበት አደረገ እንጂ ከዚህም በላይ አሰቃቂ ጥቃቶች እና እልቂት እንዳደረሰ ይገመታል።
©bbc
@Goqaeth
4 151
+1
"ለጠላቶቻችን ደምሳሽ የሆነ ምላሽ እንሰጣለን"
- አያቶላ አሊ ካሚኒ
⚡️አያቶላ አሊ ካሚኒ በዛሬው እለት ተማሪዎች ፊት ባደረገው ንግግር #የኢራን ጠላቶች ፤ #እስራኤል እና #አሜሪካን ጨምሮ ኢራን እና ህዝቦቿ ላይ ላደረሱት እያንዳንዱ በደል ይከፍላሉ ብሏል
⚡️የአሊ ካሚኒ ንግግር ምን አልባትም #ኢራን #በእስራኤል የደረሰባት ጥቃት ከተባለው በላይ ጉዳት ያደረሰባት ሊሆን እንደሚችል ያመለክታል።
@Goqaeth
4 151
+1
"ለጠላቶቻችን ደምሳሽ የሆነ ምላሽ እንሰጣለን"
- አያቶላ አሊ ካሚኒ
⚡️አያቶላ አሊ ካሚኒ በዛሬው እለት ተማሪዎች ፊት ባደረገው ንግግር #የኢራን ጠላቶች ፤ #እስራኤል እና #አሜሪካን ጨምሮ ኢራን እና ህዝቦቿ ላይ ላደረሱት እያንዳንዱ በደል ይከፍላሉ ብሏል
⚡️የአሊ ካሚኒ ንግግር ምን አልባትም #ኢራን #በእስራኤል የደረሰባት ጥቃት ከተባለው በላይ ጉዳት ያደረሰባት ሊሆን እንደሚችል ያመለክታል።
@Goqaeth
4 151
+1
#አሜሪካ የምትከተለው የኢሌክቶሪያል ኮሌጅ የምርጫ ሂደት ምንድን ነው?!
⚡️#አሜሪካ ከፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ምርጫዎቿ ውጪ ለሁሉም ምርጫዎች ቀጥተኛ የህዝብ ደምፅን ስትከተል ለዚህ የሚሆን ግን ለየት ያለ አካሄድ አላት።
⚡️ይህ አካሄድ ለእያንዳንዱ ክልል በምክር ቤት ተወካዮቹ ቁጥር ልክ የኢሌክቶሪያል ኮሌጅ አባል ያስቀምጣል። አባላቱ የየክልላቸውን ድምፅ ከሰበሰቡ ቡኋላ ባለው የድምፅ ብልጫ መሠረት ምርጫቸዉን ያስቀምጣሉ።
⚡️ከ52ቱ ክልሎች 48ቱ እንዲሁም #ዋሺንግተን #ዲሲ ባለው የድምፅ ብልጫ መሠረት አሸናፊውን ሙሉ በሙሉ ሲመርጡ #ሜን እና #ኔብራስካ ተመጣጣኝ የምርጫ ሂደት ይከተላሉ።
⚡️ፕሬዝዳንትነቱን ለማሸነፍ ካሉት 538 የኢሌክቶሪያል ኮሌጅ ድምፆች 270 ያህሉን ማሸነፍ ግድ ነው።
@Goqaeth
4 151
+2
4 ቀናት የቀረው #የአሜሪካ ምርጫ እንዴት እየሄደ ነው??!!
⚡️#የአሜሪካ 2024 ምርጫ የፊታችን ማክሰኞ የሚጠናቀቅ ሲሆን በሁለቱ ተፎካካሪዎች ማለትም በካምላ ሀሪስ እና በዶናልድ ትራምኘ መካከል ያለው የድምፅ ልዩነት እየጠበበ ሄዷል።
⚡️የመራጮችን አስተያየት የሚሰበስቡ የተለያዩ የሰርቬይ ድረጅቶች እንደሚያመለክቱት ዲሞክራቷ ካምላ ሀሪስ መጀመረያ ላይ የነበራትን መሪነት እያጣች መጥታ አሁን ላይ ከሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ጋር የ1 ነጥብ ልዩነት ብቻ ቀርቷታል።
#በአሜሪካ ውስጥ የሚካሄዱት እነዚህ ሰርቬዎች የምርጫ ውጤቱን የሚተነብዩ ሳይሆኑ የመራጮችን ሀሳብ እንዲሁም የምርጫውን አጠቃላይ አዝማሚያ የሚገምቱ ናቸዉ። ይህ የሆነው #አሜረካ በምትከተለዉ የ "Electoral College" የምርጫ ሂደት ምክንያት ነዉ።
@Goqaeth
4 151
#Awash🚨
ዛሬ ምሽት 3:55 ላይ በአፋር ክልል ፣ ' አዋሽ ' አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበር ከነዋሪዎች የመጡት መልዕክቶች ያስረዳሉ።
አንድ የአዋሽ ነዋሪ ፤ " የዛሬውስ በጣም ያስፈራ ነበር " ሲል ሁኔታውን ገልጾታል።
©tikvah
4 151
+1
ሼኽ ናኢም ቀሲም ማን ናቸው?
⚡️የሄዝቦላ አዲሱ መሪ የሆነው የ71 አመቱ ናኢም ቃሲም ላለፏት 30 አመታት የሄዝቦላ ምክትል ዋና ፀሀፊ ሆኖ የሰራ ባለትዳር እና የ6 ልጆች አባት አንዲሁም ከሄዝቦላ መስራች አባላት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው።
⚡️#በእስራኤል ጥቃት የተገደለውን ተወዳጁን የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ነስረላህን ተክቶ የተሾመው ናሲም በሚሰጣቸው መግለጫዎች የሚታወቅ ሲሆን ከነስረላህ ሞት ቡኋላ አንኳን ሶስት የቴሌቪዥን መግለጫዎችን ሰጥቷል።
በመግለጫዎቹ ሄዝቦላ በመሪዎች ሞት የማይዳከም ፅኑ አላማ ያለው ድርጅት እንደሆነ እና በጦርነቱ ከሄዝቦላ ይልቅ #እስራኤል አንደምትጎዳ ተናግሯል።
@Goqaeth
4 151
+2
ሄዝቡላ #እስራኤል ላይ ባደረሰችው ጥቃት የ ሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ!!!
⚡️#የእስራኤል ሰሜናዊ ጫፍ ላይ የደረሰው ጥቃት በግብርና የሚተዳደሩ 5 ነዋሪዎችን፤ አንድ የ60 አመት እናት እንዲሁም አንድ የ30 አመት ወጣትን ህይወት ነጥቋል።
⚡️የሄዝቡላ አዲሱ መሪ ናኢም ቃሲም እንደተናገረው #በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እስከሚደረስ ድረስ ጥቃቶቹ አያቆሙም።
ጥቃቱ የደረሰው እንደሚታወሰው ሄዝቡላ ከጥቂት ቀናት በፊት በአስቸኳይ አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ ባላቸዉ ስፍራዎች ላይ ነው።
@Goqaeth
