en
Feedback
የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ

የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ

Open in Telegram

እንኳን ደና መጡ🙏 በዚህ ቻናል የግጥም ቃና እንዲሁም ሀገርኛ ወጎችን በለዛ እናገኛለን ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራዎን ማቅረብ ከፈለጉ በዚህ @yuliyana16 ያናግሩኝ እዚህ ላይ ደግሞ @meklitlema 👈 join በማድረግ ትምህርት ይቅሰሙ የ🇪🇹ሰላምን ያብዛልን

Show more
1 432
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-1830 days
Posts Archive
ሼቻ OPEN MIC የጥበብ ምሽት በፒያሳ 70 ደረጃ 🎤 ግጥም 🎤 ወግ 🎤 ኮሜዲ 🎤 ፓሮዲ 🎤 ቢትቦክስ 🎤 ሙዚቃ 🎤 እንዲሁም የተለያዩ ተሰጥኦዎች ካላችሁ ኑና በፒያሳ እንደመም። መድረኩ ለሁ
ሼቻ OPEN MIC የጥበብ ምሽት በፒያሳ 70                           ደረጃ 🎤 ግጥም 🎤 ወግ 🎤 ኮሜዲ 🎤 ፓሮዲ 🎤 ቢትቦክስ 🎤 ሙዚቃ 🎤 እንዲሁም የተለያዩ ተሰጥኦዎች ካላችሁ ኑና በፒያሳ እንደመም። መድረኩ ለሁሉም ባለተሰጥኦና ታዳሚ ክፍት ነው። 🎯 መግቢያና መውጫ በነፃ ! ኑ ....... 📍 አድራሻ : ፒያሳ 70 ደረጃ ⌚️ 10:00 ሰአት 🏖 ዣንጥላ ይዛችሁ ብትመጡ ያምርባችኋል ።

Now 🚨🚨🚨 ብዙዎቻችሁ በዋጋ መወደድ ምክንያት መግዛት፣ ማንበብ አልቻልንም ስትሉ የቆያችሁት አሐቲ ድንግል መጽሐፍ እነሆ ከእኛ ዘንድ https://t.me/Orthodox_Tewahdonet

አንድ ሊትር ቤንዚን ለማምረት 23.5 ቶን ጥንታዊ(ብዙ ዘመን ያስቆጠረ)ና ተቀብሮ የቆየ ቆሻሻ ይፈጃል። ( ወገን ተስፋ አለን በየከተሞቻችን እንደ ተራራ ቁልል የከመርናቸውን ቆሼዎች ሻግ እያረግን 😉 እ? ሰበታ መውጫ ጋር ያለው ቆሼ የኔ ነው ባትጌ...ባትጋሩኝ 🙄)

ቁራዎች የሰውን ፊት ያስታውሳሉ። እናም.... ያልወደዱት/ ደስ ያላላቸው ሰው ላይ ካለ ቂም ሊቋጥሩበት ይችላሉ።

የግብፁ መሪ የነበረው አኑዋር ሳዳት በ1979 እ.ኤ.አ በነበረው የ6ቱ ቀን የአረብ ጦርነት ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት/ ጦር አውርድ ይባባላሉ። ሰላም ይፈጥራሉ። በዚህ ሳዳት የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ይሆናል፤ በሌላ በኩል .... ግብጽ ከአረብ ሊግ ትገለላለች! አኑዋር ሳዳትም ተገደለ። አዋርዱን ይዞ ወደ ገነት ....🙄😑

Breaking news በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማ
Breaking news በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማሽ ሆነዋል ተብሏል። ስለዚ አሁን ማድረግ ያለባችሁ 1. የሁሉም አካውንታችሁ password በከፊል/ሙሉ በሙሉ መቀየር 2. two step verification ፓስወርድ ማድረግ 3. የማይታወቁ ሊንኮች አለመንካት @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

በፍም እሳት ላይ መራመድ ፅሞና(meditation) ወይም ከፍተኛ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ በመድረስ አይሳካም።ቢሆንም ግን ማንኛውም ሰው ይህንን ማድረግ ይችላል፤ ምክንያቱስ ካላችሁ... የጋለ ከሰል ሙቀት የማስተላለፍ አቅሙ ደካማ ነው። ስለሆነም በፍጥነት ወይም ወዲያውኑ ሊያቃጥላችሁ አይችልም ይሉናል የዘርፉ ምሁራን🙄 ሊያነዱን ኮ ነው፤ እኛም ነቅተናል ቅድሚያ እራሳቸው ይሞክሯት 🫠

እዚህ ሀገር ፅሁፍ አያበላም ጥበብ ለነፍስ እንጂ ለስጋ አይህንም ባይሆን business ነገር ጀምሪ ላላችሁኝ ሰዎች ይኸው እነዚህን ቆንጆ ቆንጆ ቦርሳዎች መሸጥ ስለጀመርኩ inbox ብታደርጉልኝ በርካ
+9
እዚህ ሀገር ፅሁፍ አያበላም ጥበብ ለነፍስ እንጂ ለስጋ አይህንም ባይሆን business ነገር ጀምሪ ላላችሁኝ ሰዎች ይኸው እነዚህን ቆንጆ ቆንጆ ቦርሳዎች መሸጥ ስለጀመርኩ inbox ብታደርጉልኝ በርካሽ ዋጋ ያላችሁበት ድረስ deliver ስለምናደርግ አሳውቁኝ ከነዚህ ከፍ ያሉ ለpc መያዣ የሚሆኑ (እንደ ወንዶቹ ሳይሆን ባማረ መልኩ) ስላለ የምትፈልጉ እልክላችኋለሁ @Exquisiteperfume

የ "ሳቲያ" ማህበረሰብ በህንድ ራጃስታን ግዛት የሚገኙ የጂፕሲ ጎሳዎች ሲሆኑ ፤ ሞትን ልክ እንደ አንድ የበዓል ቀን በፌሽታ ነው የሚያሳልፉት።ያ ቀን በህይወታቸው ትልቁ የደስታ ቀን። በተቃራኒው ... መወለድ ደግሞ በነሱ ዘንድ በጣም ትልቁ የሀዘናቸው ምክንያት ነው ! ( እግረመንገዴን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁማ የምታውቁት ካላችሁ..."ጂፕሲ" የሚባሉ ጎሳዎች በአለም የትኞቹ ናቸው? "Peaky Blinder"ን ፊልም ያያችሁ በአጋጣሚ ብዙ ጊዜ ስማቸው ስለሚነሳ ነው። "ጂፕሲ...." ) በዮዳA

ጉድ ሳይደመጥ መስከረም ጡት አይጠባም ትላለች ምንጅላቴ ለፈረሶች ተብሎ የተሰራ ስኒከር እንዳለ እኔም ስሰማ ደንግጫለሁ😒 ጆርዳን 1 በሁለት ቀለማት፣ ኒው ባላንስ 650 እና የዚይ ቡስት 350 የተሰኙ ሞዴላት ያሏቸው ስኒከሮች። ዋጋው የሚጀምረው ከ 1,200 ዶላር ጀምሮ ነው ! እርማችሁን አውጡ 😪