የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
Open in Telegram
እንኳን ደና መጡ🙏 በዚህ ቻናል የግጥም ቃና እንዲሁም ሀገርኛ ወጎችን በለዛ እናገኛለን ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራዎን ማቅረብ ከፈለጉ በዚህ @yuliyana16 ያናግሩኝ እዚህ ላይ ደግሞ @meklitlema 👈 join በማድረግ ትምህርት ይቅሰሙ የ🇪🇹ሰላምን ያብዛልን
Show more1 432
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-1830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
January '26
January '26
+5
in 0 channels
December '25
+9
in 0 channels
Get PRO
November '25
+7
in 0 channels
Get PRO
October '25
+7
in 0 channels
Get PRO
September '25
+5
in 0 channels
Get PRO
August '25
+8
in 0 channels
Get PRO
July '25
+16
in 0 channels
Get PRO
June '25
+15
in 1 channels
Get PRO
May '25
+20
in 0 channels
Get PRO
April '25
+8
in 0 channels
Get PRO
March '25
+5
in 0 channels
Get PRO
February '25
+5
in 0 channels
Get PRO
January '25
+3
in 0 channels
Get PRO
December '24
+9
in 0 channels
Get PRO
November '24
+4
in 0 channels
Get PRO
October '24
+31
in 0 channels
Get PRO
September '24
+45
in 0 channels
Get PRO
August '24
+21
in 0 channels
Get PRO
July '24
+28
in 0 channels
Get PRO
June '24
+30
in 0 channels
Get PRO
May '24
+24
in 0 channels
Get PRO
April '24
+27
in 0 channels
Get PRO
March '24
+16
in 0 channels
Get PRO
February '24
+14
in 0 channels
Get PRO
January '24
+7
in 0 channels
Get PRO
December '23
+12
in 0 channels
Get PRO
November '23
+13
in 0 channels
Get PRO
October '23
+12
in 0 channels
Get PRO
September '23
+10
in 0 channels
Get PRO
August '23
+12
in 0 channels
Get PRO
July '23
+13
in 0 channels
Get PRO
June '23
+15
in 0 channels
Get PRO
May '23
+20
in 0 channels
Get PRO
April '23
+13
in 0 channels
Get PRO
March '23
+31
in 0 channels
Get PRO
February '23
+23
in 0 channels
Get PRO
January '23
+41
in 0 channels
Get PRO
December '22
+28
in 0 channels
Get PRO
November '22
+31
in 0 channels
Get PRO
October '22
+38
in 0 channels
Get PRO
September '22
+57
in 0 channels
Get PRO
August '22
+46
in 0 channels
Get PRO
July '22
+45
in 0 channels
Get PRO
June '22
+52
in 0 channels
Get PRO
May '22
+29
in 0 channels
Get PRO
April '22
+28
in 0 channels
Get PRO
March '22
+25
in 0 channels
Get PRO
February '22
+32
in 0 channels
Get PRO
January '22
+38
in 0 channels
Get PRO
December '21
+36
in 0 channels
Get PRO
November '21
+58
in 0 channels
Get PRO
October '21
+67
in 0 channels
Get PRO
September '21
+94
in 0 channels
Get PRO
August '21
+139
in 0 channels
Get PRO
July '21
+125
in 0 channels
Get PRO
June '21
+99
in 0 channels
Get PRO
May '21
+65
in 0 channels
Get PRO
April '21
+125
in 0 channels
Get PRO
March '21
+212
in 0 channels
Get PRO
February '21
+212
in 0 channels
Get PRO
January '21
+295
in 0 channels
Get PRO
December '20
+4 110
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 24 January | 0 | |||
| 23 January | 0 | |||
| 22 January | 0 | |||
| 21 January | 0 | |||
| 20 January | 0 | |||
| 19 January | 0 | |||
| 18 January | 0 | |||
| 17 January | 0 | |||
| 16 January | 0 | |||
| 15 January | 0 | |||
| 14 January | +2 | |||
| 13 January | 0 | |||
| 12 January | +1 | |||
| 11 January | +1 | |||
| 10 January | 0 | |||
| 09 January | 0 | |||
| 08 January | 0 | |||
| 07 January | 0 | |||
| 06 January | 0 | |||
| 05 January | 0 | |||
| 04 January | 0 | |||
| 03 January | +1 | |||
| 02 January | 0 | |||
| 01 January | 0 |
Channel Posts
ሼቻ OPEN MIC የጥበብ ምሽት በፒያሳ 70
ደረጃ
🎤 ግጥም
🎤 ወግ
🎤 ኮሜዲ
🎤 ፓሮዲ
🎤 ቢትቦክስ
🎤 ሙዚቃ
🎤 እንዲሁም የተለያዩ ተሰጥኦዎች ካላችሁ ኑና በፒያሳ እንደመም። መድረኩ ለሁሉም ባለተሰጥኦና ታዳሚ ክፍት ነው።
🎯 መግቢያና መውጫ በነፃ !
ኑ .......
📍 አድራሻ : ፒያሳ 70 ደረጃ
⌚️ 10:00 ሰአት
🏖 ዣንጥላ ይዛችሁ ብትመጡ ያምርባችኋል ።
| 2 | Now 🚨🚨🚨
ብዙዎቻችሁ በዋጋ መወደድ ምክንያት መግዛት፣ ማንበብ አልቻልንም ስትሉ የቆያችሁት አሐቲ ድንግል መጽሐፍ እነሆ ከእኛ ዘንድ
https://t.me/Orthodox_Tewahdonet | 197 |
| 3 | No text... | 150 |
| 4 | https://t.me/Ancient_wisdoms | 184 |
| 5 | አንድ ሊትር ቤንዚን ለማምረት 23.5 ቶን ጥንታዊ(ብዙ ዘመን ያስቆጠረ)ና ተቀብሮ የቆየ ቆሻሻ ይፈጃል።
( ወገን ተስፋ አለን በየከተሞቻችን እንደ ተራራ ቁልል የከመርናቸውን ቆሼዎች ሻግ እያረግን 😉 እ? ሰበታ መውጫ ጋር ያለው ቆሼ የኔ ነው ባትጌ...ባትጋሩኝ 🙄) | 244 |
| 6 | ቁራዎች የሰውን ፊት ያስታውሳሉ።
እናም....
ያልወደዱት/ ደስ ያላላቸው ሰው ላይ ካለ ቂም ሊቋጥሩበት ይችላሉ። | 259 |
| 7 | No text... | 230 |
| 8 | የግብፁ መሪ የነበረው አኑዋር ሳዳት በ1979 እ.ኤ.አ በነበረው የ6ቱ ቀን የአረብ ጦርነት ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት/ ጦር አውርድ ይባባላሉ። ሰላም ይፈጥራሉ።
በዚህ ሳዳት የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ይሆናል፤
በሌላ በኩል ....
ግብጽ ከአረብ ሊግ ትገለላለች! አኑዋር ሳዳትም ተገደለ።
አዋርዱን ይዞ ወደ ገነት ....🙄😑 | 240 |
| 9 | Breaking news
በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማሽ ሆነዋል ተብሏል።
ስለዚ አሁን ማድረግ ያለባችሁ
1. የሁሉም አካውንታችሁ password በከፊል/ሙሉ በሙሉ መቀየር
2. two step verification ፓስወርድ ማድረግ
3. የማይታወቁ ሊንኮች አለመንካት
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433 | 219 |
| 10 | በፍም እሳት ላይ መራመድ ፅሞና(meditation) ወይም ከፍተኛ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ በመድረስ አይሳካም።ቢሆንም ግን ማንኛውም ሰው ይህንን ማድረግ ይችላል፤
ምክንያቱስ ካላችሁ...
የጋለ ከሰል ሙቀት የማስተላለፍ አቅሙ ደካማ ነው። ስለሆነም በፍጥነት ወይም ወዲያውኑ ሊያቃጥላችሁ አይችልም ይሉናል የዘርፉ ምሁራን🙄 ሊያነዱን ኮ ነው፤ እኛም ነቅተናል ቅድሚያ እራሳቸው ይሞክሯት 🫠 | 188 |
| 11 | እዚህ ሀገር ፅሁፍ አያበላም ጥበብ ለነፍስ እንጂ ለስጋ አይህንም ባይሆን business ነገር ጀምሪ ላላችሁኝ ሰዎች ይኸው እነዚህን ቆንጆ ቆንጆ ቦርሳዎች መሸጥ ስለጀመርኩ inbox ብታደርጉልኝ በርካሽ ዋጋ ያላችሁበት ድረስ deliver ስለምናደርግ አሳውቁኝ
ከነዚህ ከፍ ያሉ ለpc መያዣ የሚሆኑ (እንደ ወንዶቹ ሳይሆን ባማረ መልኩ) ስላለ የምትፈልጉ እልክላችኋለሁ
@Exquisiteperfume | 216 |
| 12 | የ "ሳቲያ" ማህበረሰብ በህንድ ራጃስታን ግዛት የሚገኙ የጂፕሲ ጎሳዎች ሲሆኑ ፤ ሞትን ልክ እንደ አንድ የበዓል ቀን በፌሽታ ነው የሚያሳልፉት።ያ ቀን በህይወታቸው ትልቁ የደስታ ቀን።
በተቃራኒው ...
መወለድ ደግሞ በነሱ ዘንድ በጣም ትልቁ የሀዘናቸው ምክንያት ነው !
( እግረመንገዴን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁማ የምታውቁት ካላችሁ..."ጂፕሲ" የሚባሉ ጎሳዎች በአለም የትኞቹ ናቸው? "Peaky Blinder"ን ፊልም ያያችሁ በአጋጣሚ ብዙ ጊዜ ስማቸው ስለሚነሳ ነው። "ጂፕሲ...." )
በዮዳA | 158 |
| 13 | ጉድ ሳይደመጥ መስከረም ጡት አይጠባም ትላለች ምንጅላቴ
ለፈረሶች ተብሎ የተሰራ ስኒከር እንዳለ እኔም ስሰማ ደንግጫለሁ😒
ጆርዳን 1 በሁለት ቀለማት፣ ኒው ባላንስ
650 እና የዚይ ቡስት 350 የተሰኙ ሞዴላት ያሏቸው ስኒከሮች።
ዋጋው የሚጀምረው ከ 1,200 ዶላር ጀምሮ ነው ! እርማችሁን አውጡ 😪 | 187 |
| 14 | No text... | 184 |
| 15 | የቅድሙ ተመልሷል "ግራጫ ቃጭሎች" መዝገቡ ። ቢሆንም የተሰጠው ሰአት ካለቀ ከ20 ደቂቃ በኋላ በመመለሱ አይቆጠርም !
አሁን ሌላ ጥያቄ ልጠይቅ ሽልማት ያለው? በ 1 ደቂቃ የሚመለስ?
በReaction ግለፁ ...25 ሪአክሽን ሲደርስ ጥያቄው ይለቀቃል !!!
https://t.me/danutell | 180 |
| 16 | በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አማዞን ደን አልያም ደግሞ ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ አይደለም !
በህንድ የሚገኝ አንድ ዛፍ ነው፤ ማለትም ብዙ ዛፎች ሳይሆኑ ለብቻው ያለ ታላቁ ባንያን እያሉ የሚጠሩት ግንዲላ ዛፍ ነውደ
ስፋቱ 4.67 ስኩዌር ያርድ፣ 80 ጫማ እርዝመት ያለው እና ደግሞ 250 አመት እድሜን የጠገበ...የእድሜ ባለጸጋ ዛፍ ነው። | 197 |
| 17 | ብዙ ቦይንግ 747 አውሮፕላኖች still ለሶፍትዌር አፕዴት የሚጠቀሙት 3.5 ኢንች የሆኑ ፍሎፒ ዲስኮችን ነው።
እኒ ኋላ ቀሮች 😏 | 173 |
| 18 | ለን____ደን
የታላቋ ብሪታንያ ከተማ የሆነችው ሎንዶን (ለንደንም ይሏታል🤷♂️ ፀሀይ አትጠልቅም ይሉም ነበር....ነበር ነው! አሁን መላው የአፍሪካ ጥቁር ህዝብ፣ ኤዢያው፣ አሜሪካኖች-ደቡብም፣ ሰሜንም ኢቭን አውስትራሊያ፣ አንታርቲካ ሳይቀር ነቄ ቶሎ ተቄ አሉባቸውና ጠቅለው ሀገራቸው ገብተው ጸሀይ ትጠልቅ ጀምሯል።
ለምን? የኢትዮጵያ ፒፕል አፍሪቃውያንን አስተባብሮ ፓን-ከፍሪካኒዝም በአንድ አቀነቀነ one love!። እንደገናም ደግሞ "ጥሊያንን በካልቾ እንዳልን እናንተንም ኦንዳንደግማችሁ" ሲሏቸው ነበር..አሉ። እናም ባርነት በቃኝ አለ። እንደገናም ደሞ እንደናንተው ሁሉ እኛም ጸሀይ እንዳትጠልቅብን እንፈልጋለን አሉ። ብለውም አልቀሩ የጥቁር፣ ጭቁን ህዝብ ነፃ ሆነ። ግን እንዳለመው ፀሀይ ለመሪዎቹ ብቻ ነው የማትጠልቀው። እስካሁን !!!!!! ፀሀይ ለመሞቅ እንደተመኘ አለ! )
ወደ ነገሬ ልመለስና በአለም ትልቁ፣ ሰፊው የከተማ ውስጥ ደን (urban forest) እስከ 21% የሚሆን የደን ሽፋን ያለው በለንደን ነው። (ይሄ ነበር አይደለም! አሁን ነው )
እንዲያውም በቅርቡ በከተማዋ ውስጥ ያለው የዛፍ ብዛት ለንደን ከተማዋ ውስጥ ካለው የህዝብ ቁጥር ጋር እኩል ሳይሆን አይቀርም። | 191 |
| 19 | No text... | 176 |
| 20 | 🐍ሁለት ጭንቅላት ያለው አንድ እባብ እንዳለ ያውቁ ኖሯል? ይግረማችሁና አንድ ሆነው ሁለት ጭንቅላት ያላየቸው ምግብ ለማግኘት እርስ በርስ የሚራኮቱ፣ የሚሻኮቱ፣ የሚፎካከሩ አንድ ሆነው ሁለት የሆኑ።
ነገሩ እንደዚህ ነው....
አንዳንድ እባቦች ሲወለዱ ከሁለት ራስ ጋር ነው። ችግሩ ግን አንዱ የሚሰራው ራሱን ሊመግብ ነው፤ ሌላኛውም ደግሞ የሚሰራው ራሱን ሊመግብ ነው። እና በዚህ መሃል ምን ይፈጠራል? ምግብ ለማግኘት ፉክክር ውስጥ ይገባሉ። | 209 |
