en
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

Open in Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

Show more
403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
❤️💝 አንድ ልብ አለችኝ ብዙ #የተጎዳች💔 ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷‍♂ በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦‍♂ ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢 ልቤ የናፈቀው አንዱን የኔ ተስፋ💔 ልቡ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆‍♂ አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንተን #ለማሳመን ቃለት #ማልደረድር እመነኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር!!🤷‍♂😔     ✨Join & Share @eiduka 🥀@eiduka23🥀 🥀@eiduka23🥀

❤️‍🔥አንተዉ............❤️‍🔥💔 ሳቅህን አዉሰኝ እኔም ልሳቅበት ጥርስህን አዉሰኝ አንዴ ላግጥጥበት😅 አይንህን አዉሰኝ ሰርቄ ልይበት🤗 እጅህን አዉሰኝ ሌላ ልዳብስበት እግርህን አዉሰኝ ትቼህ ልሂድበት😒💔 አፍንጫህን ስጠኝ ሌላ ልልመድበት ምላስህን ስጠኝ ጉብል ላጥምድበት ቃላቶች አዉሰኝ አዳም #ላማልበት❤️‍🔥 ጭንቅላትህን ስጠኝ ሴራ ልወቅበት ሁሉንም አዉሰኝ አንተን ልሁንበት። ብቻ ግን ልብህን አንተዉ ጋር ተዉልኝ ካንተ #ሌላ_አፍቅሬ አንተን እንዲያስረሳኝ🤦‍♀️ #kalif @eiduka23🥀 https://t.me/eiduka

🥰🥰🥰

💊🔮አፈቅርሀለው💍 ✍አንድ ልዩ ወንድ አለ🤴ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያሳሳኝ 😍በእውነት በጣም እኮ ነው ማፈቅረው ❤️ግን እሱን ማጣት በጣም ያስፈራኛል 😩ስለሱ አትጠይቁኝ ልገልፀው አልችልም 💓ለማለት አይደለም ከልቤ ነው❤️ 🌺🌺 መልኩን ነው??በጣም ቆንጆ ነው😍ልዑል👰‍♂ስብዕናው🤴የምርም ወንድ ነው🤴በጣም መልካም አስተዋይ ወንድ ነው ፍቅሩ ልዩ ነው 🥰 የኔ ውድ በጣም አፈቅርሀለው❤️❤️ ይቅርታ አጥፍተሻል አላጠፋሽም አትበለኝ ብቻ ይቅርታ ፍቅር❤️💗❤️💗 ❣❣❣❣❣❣❣❣ ❤️‍🔥❤️‍🔥 @eiduka23❤️‍🔥❤️‍🔥 ❣❣❣❣❣❣❣❣ ❤️‍🔥❤️‍🔥 @eiduka❤️‍🔥❤️‍🔥 https://t.me/eiduka

des tilalech😍 💕💕💕💕💕 @eiduka23 @eiduka 💕💕💕💕💕

#lene_mehon_alebet😌😍😉 💕💕💕💕💕 @eiduka23 @eiduka 💕💕💕💕💕

💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛 ሁሌ በእንቅልፍ ልቤ የማይህ ህልሜ ከ እንቅልፌ ስነቃ የማስብህ ሀሳቤ የሁል ግዜ ደስታየ እና መቼም ልረሳህ የማልችል ውድ ትዝታየ ነህ አፈቅርሀለው፡፡ 🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹 🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹 @eiduka23

🚶‍♀🚶‍♀🚶‍♀💔💔💔 hulcewnm ewdacwalw by 💔 by😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ፅጌረዳ ናት .............🌹 እየጠራዋት አትሠማኝም እየነገርኳት የልቤን.......❤️ 😘😍ufaaaa ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@eiduka23🥀 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @eiduka

#ሳብድ ግን ዝም🤫 በይኝ💔 ብዬሽ ነበር ያኔ አንቺ #እየሳቅሽ እያለቀስኩ እኔ😔 ሳብድ ዝም በይኝ በበርሽ ስገባ በመስኮት ወተሻል አንቺን ስጠብቅሽ አንቺ ግን ቀርተሻል!😏 እኔማ ፍቅር ሳይኖረኝ ስለ ፍቅር ዘፍኛለው ተስፋ ሳይኖረኝ ስለ ተስፋ ገጥሜለው ሳላገኝ ስለ ማግኘት ፃፌለው አንቺ ሳታስቢኝ ስለ አንቺ አስቤለው☹️ እናማ ድንገት ካገኘሺኝ መንገድ ላይ #አብጄ ባላየ እለፊኝ ግድ የለም ወዳጄ!! ምንም ቅር እንዳይልሽ #በሰራሺው ስራ፡ ብቻ ዝም በይኝ #ሳብድልሽ አደራ🙏😔 @eiduka https://t.me/eiduka

ናፍቆኝ እንዳላቅፈው እሱ የሌላ ነው😔 ላገኘው ብፈልግ ፈላጊው ሁሉም ነው💔 ልቡ የሌላ ሰው የኔ ደግሞ የሱ😞 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Join us share ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @eiduka 🦋🦋

💔ብቸኛው ሀሳቤ እንዳላጣህ ብቻ ስለነበር ጥፋቴ ምን እንደሆነ ሳላውቅ ይቅርታ እጠይቅህ ነበር 🥀😞 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Join us share ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌👇👇👇 @eiduka

#እኔና_አንቺ አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል። ‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ የግድግዳ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም። ‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለ ና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ። ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው። በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል። አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው? አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ። በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ። አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው። የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አስክሬን ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹም ይራመዱ ጀመር። የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው? የማንን አስክሬን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው። ‹‹አባታችን ጠዋት ሙቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይጓደል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት ጀናዛ የተሸከሙ ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ። ደጋሽ ተፀፀተ፦‹‹ እኔ በሱ ቦታ ብሆን ይህን የማድረግ አቅም አይኖረኝም ነበር›› ሲልም የፀፀት እንባ ያነባ ጀመር። በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎችን አምላክ ይጠብቃቸው። @eiduka @eiduka @eiduka

በኤፍራታ ምድር በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም/2/ ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም/2/ ብራናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ/2/ ፍጥረትም ዘመረ ሀሌ ሉያ እያለ/2/ አዝ መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራች በመላእክት ግርማ ምድር ስታበራ የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ አዝ ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው ባንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው ሰላምን በምድር በጎ ፍቃድ ለሰው አዝ ቤተልሄም ሄደው ጌታን ተሳለሙ ከእናቱ ጋራ ሆነው በግርግም አገኙት የመላእክትን ዜማ እረኞች አወሩ በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ አዝ በመዝሙር ቢሆን ፍስሐ ደስታ በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት እርሱ ነው ለሰዎች የድነት ምልክት 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🙏💕🙏 @eiduka
+5
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🙏💕🙏 @eiduka

ወዳጄ ፈጣሪ በአንድ ጊዜ ሁሉንም ነገር የማይሰጥህ ነገን ማየት እንድትጓጓ ነው፤ ስለዚህ ጎደለኝ ብለህ አታማር! ያንን ጉድለት ለመሙላት ስትል መኖርህ ብቻውን ትርጉም ይሰጥሀል። 🙏 ........ሰናይ ሰንበት💚💛❤️

ሰው___በሰው ጎንበስ አልኩ ...ከአንገት ጫማ እግሬን... ለማየት ረገጥኩ ማሰሪያ ...የጫማየ ክሩን አላስሄድህ አለኝ ...ቀጥታ መስመሩን መወላገድ ...ብቻ መጠላለፍ ...ብቻ ጥፍርን እያስጣለ ...የእንቅፋት ጥላቻ እግሬ መሬት ..ጠላ መረገጥ ..አሳቀቀው የመንገዱ መሀል... ሆነበት ሰው በሰው #ሼር @eiduka 🦋 @eiduka 🦋

🤰🤰🤱🤱🤱👩‍👧👩‍👧👩‍👧👩‍👧👩‍👧 ወዳጅ ቢሉሽ ወዳጅ ከወዳጅ በላይ ነሽ እህት ቢሉሽ ወንድም ሁሉን ታስንቂያለሽ ማማዬ ማማ ማማዬ ማማ ማማዬ ማማ ❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️ @eiduka

ድሮም በእጅ የያዙት 😭😢 ከምን ይቆጠራል👱‍♀👱‍♀ ከሰው ጋራ ሲያዪት ተመልሶ ያምራል💑💑💑💑 🥀@eiduka23🥀