en
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

Open in Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

Show more
403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
💞ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው…💞 ለጨለማ ብርሀን አለው🖤🤍 ለክረምት በጋ አለው🌦☀️ ለሀዘን ደስታ አለው😔😊 ለማጣት ማግኘት አለው🙃🙂 ለመሰበር መጠገን አለው🥀🌺 ✨#እውነተኛ_ስሜት✨ 🥀°@eiduka 🥀 🥀° @eiduka 🥀 🔔🥀ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🥹

የፍቅሬ ደሴት ነህ 😍 በልቤ ❤️ ዋሻ የከተምክ አልጣህ አኔ አልችልም 🥺 ስስቴን አንተ ታዉቃለህ ሊለያይ የማይችል 😊 ገጽችን ሆኖ አንድ ላይ ❤️ ግርማ ሞገሴ ነህ አልደምቅም ያላንተ ስታይ ✨..................✨✨✨✨

​​💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል 8 ❑​​​​ ሊደፍረኝ ነው ሰውየው እንደዛ እያነባው እየለመንኩት እንኳ አላሳዘንኩትም ጭርሱን ባሰበት እሱ በስሜት እኔ በፍርሀትና በልቀቀኝ ትግል በላብ ተዘፈቅን ከልጅነቴ ጀምሮ ይህ የተፃፈብኝ ይመስል ያገኘኝ ወንድ ሁሉ ገላዬን ነው የሚመኘው ...ፍቅርን ሰቶ የነሳኝን ፈጣሪ ግን ለምን ብዬ አንዴ እያማረርኩ አንዴ እባክህ አድነኝ እያልኩ በውስጤ መቀባጠር ቀጠልኩ ግን ከንቱ ልፋት በፍፁም አልቻልኩትም ...እሱም ትግሉን ተወና ከኪሱ ብዙ ዶላር አውጥቶ ሰጠኝ አሁን ያ ስራዬ ሚኪን የነጠቀኝ ገላ ችርቸራዬ (አክ ቱ) ብዬ ትቼው የመጣሁት ሴተኛ አዳሪነቴን አሰብኩትና ብሩን ተቀብዬ በተንኩት ...እሱም በንዴት ከየት ሳልለው ሀይሉን ሰብስቦ እዛው የኪችኑ ወለል ምንጣፍ ላይ 5 ደቂቃ የማትሞላ ስሜቱን አበረደብኝ እህህህ ቀለል አረኩት አይደል? መፈጠሬን ጠላሁ ተስፋዬንም በተንኩት ምድር ገፋችኝ አሁን ራሴን ማጥፋት እንዳለብኝ አሰብኩ ምክንያቱም ምን ቀረኝ ኧረ ምንስ ነበረኝ ማልቀስ ራሱ ጠፋብኝ ለማዳም ብነግራት እንደ ቆሼ አንስታ እንደምጥለኝ አልጠራጠርም ዝምምምም ዝምን መረጥኩና ፍላሽ የሚባለውን የሽንት ቤት ማጠብያ ኬሚካል ልጠጣ አዘጋጀው ...ግን እናቴን አሰብኳት ያኔ ከ 2 ወር በፊት ብር ስልክ የመረቀችኝ ምርቃትና ለአባቴ ማሳከምያ የተበደረችው እዳ ምንኛ እንቅልፍ ነስቷት እንደነበር የነገረችኝ ትዝ አለኝ እናቴ ሙሉ እዳዋን እንኳ አልጨረስኩላትም ቢያንስ እናቴን ትንሽ ልርዳት ብዬ ራሴን በራሴ መከርኩት ለካ ግን ነብስ ማጥፋት ያስፈራልም ...ይህ ከሆነ ሁለት ሳምንት አለፈው ሰውየውም <የደፈረኝ የማዳም ዘመድ> ወደነበረበት ሀገር ተመለሷል እኔም በዚች በክፋት በጨቀየች ምድር መኖር እየቀፈፈኝ የውዴታ ግዴታዬን እኖራለው ...አሁንም ግን ሌላ ወጥመድ አለብኝ እሱም ባልዋ ነው እንደዘመድየው ገፍቶ ባይመጣም ትንኮሳውን አልተወም ሴትየዋም አንዴ በልብሴ አንዴ በርምጃዬ ሰበብ እየፈለገች ታመናጭቀኛለች ... ዛሬ አዲስ ገጠመኝ ስልክ ተገዛልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ቢያንስንኳ ሰው ላገኝ እችላለው የሚል ተስፋ አገኘው እንዳልኩትም ፌስቡክ #Facebook ከፈትኩ ምንም ይሁን ማን የሀገሬን ልጅ ማግኛ አማራጬ ስለሆነ አመት ሙሉ ያልተደሰትኩትን ዛሬ ተስፋዬም ለምልሟል የመጀመርያ ስራዬ ያረኩት ፍቅርን ስሙን እየፃፍኩ መፈለግ ነው ምንምኳ ባያወራኝ ሌላ ህይወት ቢጀምር ...አልከፋም ጥፋቴን ስለማምን እንደዛ በማንቋሸሽ አይን አይቶኝ ጥሎኝ ሄዶ እንኳ ፎቶውን ማየት እጓጓለው ... .....ይቀጥላል @eiduka

👌 #ኖርማል_ነው 🤷‍♀ 🤟🌹 ልቤ ባመነው ሰው የኔ የኔ ባለው ፣ ፍቅርን ሲጠብቅ ክህደት ደረሰው፣ የዋህ ማንነቴ ቅን አሳቢነቴ፣ ያለቦታው ገብቶ ያብሮነት ምኞቴ፣ ልውደድህ ጎኔ ሁን እኔነቴን እ
👌 #ኖርማል_ነው 🤷‍♀ 🤟🌹 ልቤ ባመነው ሰው የኔ የኔ ባለው ፣ ፍቅርን ሲጠብቅ ክህደት ደረሰው፣ የዋህ ማንነቴ ቅን አሳቢነቴ፣ ያለቦታው ገብቶ ያብሮነት ምኞቴ፣ ልውደድህ ጎኔ ሁን እኔነቴን እንካ፣ የማፍቀሬን መጠን በልቦችህ ለካ፣ ብዬ በሰጠሁት የትናንት ወዳጄ ደርሶ ተነከሰ ያጎረሰው እጄ እኔ አንድ ጎጆ ስል እሱ ሲያወላውል ባልዋልኩበት ሲውል ተቀዶ ወደቀ የልቦቻችን ውል ኖርማል ነው 🤷‍♀ ዛሬ ያሁሉ አልፏል •• ሂዎትም ቀጥሏል •• ከኔ አይጉደል እንጂ የኔ ሁን እያልኩት ደርሶ ልሂድ ያለን ተውት አትያዙት ከቶ ምን ሊጨንቀኝ የማይወደኝ ቢያጣኝ ኖርማል ነው 🤷‍♀ ዕልፍ የመኖር ጉዞ ከፊቴ ተቀምጦ የማይወደኝ ቢሄድ ከወደደው መርጦ የማይወደኝ ቢሄድ ከወደደው ቢሸሽ ምኑ ጎሎበት ነው ነገዬ ሚበላሽ ? ኖርማል ነው 🤷‍♀ አንድ ወንድ ሄደ ብዬ ያልፈለገኝ ሊያውም፣ ፍቅር የለም ብየም አልወቅስም ሁሉንም፣ ከመጭው መንገዴም በጭራስ አልቆምም፣ አይኖቼም ስለሱ ዘበት አያነቡም ፣ ከኔ አይጉደል እንጂ ባልኩኝ ነገን እኑር ሳይወደኝ ለሄደ አላስብም የምር ኖርማል ነው 🤷‍♀ እንድ ተራ እንቅፋት ስላወላከፈኝ በፍፁም አይችልም አንገቴን ሊያስደፋኝ #ሼን✍ @eiduka

​​💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል 8 ❑​​​​ ሊደፍረኝ ነው ሰውየው እንደዛ እያነባው እየለመንኩት እንኳ አላሳዘንኩትም ጭርሱን ባሰበት እሱ በስሜት እኔ በፍርሀትና በልቀቀኝ ትግል በላብ ተዘፈቅን ከልጅነቴ ጀምሮ ይህ የተፃፈብኝ ይመስል ያገኘኝ ወንድ ሁሉ ገላዬን ነው የሚመኘው ...ፍቅርን ሰቶ የነሳኝን ፈጣሪ ግን ለምን ብዬ አንዴ እያማረርኩ አንዴ እባክህ አድነኝ እያልኩ በውስጤ መቀባጠር ቀጠልኩ ግን ከንቱ ልፋት በፍፁም አልቻልኩትም ...እሱም ትግሉን ተወና ከኪሱ ብዙ ዶላር አውጥቶ ሰጠኝ አሁን ያ ስራዬ ሚኪን የነጠቀኝ ገላ ችርቸራዬ (አክ ቱ) ብዬ ትቼው የመጣሁት ሴተኛ አዳሪነቴን አሰብኩትና ብሩን ተቀብዬ በተንኩት ...እሱም በንዴት ከየት ሳልለው ሀይሉን ሰብስቦ እዛው የኪችኑ ወለል ምንጣፍ ላይ 5 ደቂቃ የማትሞላ ስሜቱን አበረደብኝ እህህህ ቀለል አረኩት አይደል? መፈጠሬን ጠላሁ ተስፋዬንም በተንኩት ምድር ገፋችኝ አሁን ራሴን ማጥፋት እንዳለብኝ አሰብኩ ምክንያቱም ምን ቀረኝ ኧረ ምንስ ነበረኝ ማልቀስ ራሱ ጠፋብኝ ለማዳም ብነግራት እንደ ቆሼ አንስታ እንደምጥለኝ አልጠራጠርም ዝምምምም ዝምን መረጥኩና ፍላሽ የሚባለውን የሽንት ቤት ማጠብያ ኬሚካል ልጠጣ አዘጋጀው ...ግን እናቴን አሰብኳት ያኔ ከ 2 ወር በፊት ብር ስልክ የመረቀችኝ ምርቃትና ለአባቴ ማሳከምያ የተበደረችው እዳ ምንኛ እንቅልፍ ነስቷት እንደነበር የነገረችኝ ትዝ አለኝ እናቴ ሙሉ እዳዋን እንኳ አልጨረስኩላትም ቢያንስ እናቴን ትንሽ ልርዳት ብዬ ራሴን በራሴ መከርኩት ለካ ግን ነብስ ማጥፋት ያስፈራልም ...ይህ ከሆነ ሁለት ሳምንት አለፈው ሰውየውም <የደፈረኝ የማዳም ዘመድ> ወደነበረበት ሀገር ተመለሷል እኔም በዚች በክፋት በጨቀየች ምድር መኖር እየቀፈፈኝ የውዴታ ግዴታዬን እኖራለው ...አሁንም ግን ሌላ ወጥመድ አለብኝ እሱም ባልዋ ነው እንደዘመድየው ገፍቶ ባይመጣም ትንኮሳውን አልተወም ሴትየዋም አንዴ በልብሴ አንዴ በርምጃዬ ሰበብ እየፈለገች ታመናጭቀኛለች ... ዛሬ አዲስ ገጠመኝ ስልክ ተገዛልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ቢያንስንኳ ሰው ላገኝ እችላለው የሚል ተስፋ አገኘው እንዳልኩትም ፌስቡክ #Facebook ከፈትኩ ምንም ይሁን ማን የሀገሬን ልጅ ማግኛ አማራጬ ስለሆነ አመት ሙሉ ያልተደሰትኩትን ዛሬ ተስፋዬም ለምልሟል የመጀመርያ ስራዬ ያረኩት ፍቅርን ስሙን እየፃፍኩ መፈለግ ነው ምንምኳ ባያወራኝ ሌላ ህይወት ቢጀምር ...አልከፋም ጥፋቴን ስለማምን እንደዛ በማንቋሸሽ አይን አይቶኝ ጥሎኝ ሄዶ እንኳ ፎቶውን ማየት እጓጓለው ... .....ይቀጥላል @eiduka

ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገሩ ሁሉ ቆይ ለምን ፈራሽ ማንነቴን በደብ እያወቅሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 🎵 [ Music ]  @eiduka

Ufffffff ይሄ ዘፈን ፍቅር ሊያሲዘኝ ነዉ😔😔😘😘 ❤️🖤❤️🖤❤️ 😍😍😍😍😍💝 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇join👇👇👇👇👇 💖 @eiduka 💖 💝 @eiduka 💝

Yebakene yelem gize esun betebek❤️ Arefedem sitmeta lidin kmesakek😍 Aterefkung enji degmo alkeserkum ene🙆‍♀ Ahun.moltolngal besu yegodelew gone Eweyyyy yhe zefen❤️❤️🙆‍♀😍😘😘😘😘😍 @eiduka

ከልብ የሚወደን ሰው ለኛ ደስታ የማይከፍለው መስዋትነት የለም ❤️ እባካቹ አታስመስሉ 💔 🙏

አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴን❤️ ብርሀን ሁኚኝ እና ምሪኝ በመንገዴ🕯🌛 @eiduka23🥀

❤️❤️❤️❤️ https://t.me/eiduka

💞💞💞💞💞💞💞💞 @Eiduka @Eiduka

😇አየቺኝ ☺አየሗት ደግማ ደጋገመች እኔም ደጋገምኳት 😶መሽኮርመም አረጋት 😊እኔም አፈር አልኩኝ አይኔን ሰበርኩላት ፈልጋለች መቅረብ እኔም ተመኘዋት አየችኝ አየሗት ደገመች ደገምኳት ላናግራት ፈለኩ ግን ደግሞ ፈራዋት አይናፋርነቴ አራቀኝ አራቃት                አይ የኔ ነገር 😂!                #ሼር         ✨✨ 🥀°@eiduka🥀 🥀° @eiduka

​​💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል 7 ❑​​​​ አረብ ሀገር ገባው ሊባነን<ቤሩት> እንደ እድል ሆኖ ጥሩ የሚባል ቤት አልገጠመኝም ግን ስለሌላው ቤት ስለማላውቅና ሰውም ስለሌለኝ መከራም ስላሳለፍኩ ያን ያህል አልከበደኝም ቋንቋ እስከምለምድ በተለይ ስድባቸውና ቁጣቸውም ሆነ ጥሩ ንግግራቸው ስለማያስታውቀኝ ሲብስብኝ ተደብቄ ከማልቀስ የዘለለ ምንም አላደረኩም ፤ ለስድስት ወራት ለ 4 ሰአታት ብቻ እየተኛው ሌላውን በስራ እያሳለፍኩ ከሴትዮዬ ጩኸትና ከልጆቹ ረባሽነት የተለየ የሚባል ገጠመኝ ሳይገጥመኝ ቆየው ... የሚገርመው ለስድስት ወር ስቆይ ስልክም ስለሌለኝ ማንንም አላገኝም ለቤተሰብም ልክ በስድስት ወሬ ነበር የደወልኩትና ብር የላኩላቸው ... የፍቅርዬ ፍቅር ከልቤ አሎጣም ካሳለፍኩት መከራ ይልቅ የሱ ፍቅር ልቤ ላይ ነግሶብኛል አክስቴን በመከራዎቼ መደራረብ እስከመፈጠሯ ብረሳትም የህልሜ አክሻፊ ልጅነቴን ያበላሸው ልጇ አቡሽ ሳልፈልግ በግድ ወደኋላ በትዝታ ያነጉደኝና ስቅስቅ ብዬ አነባለው "ግን ለምን ?" ስልም አምላኬን አማርረዋለው... ዛሬ ስምንት ወር ሊሞላኝ ጥቂት ቀናት ቀርተውኛል ቋንቋም ተመስገን ለመግባብያ ያህል ችያለው መስማት በተለይ ጠንቅቄ አውቃለው ከድሮውም ጥሩ መልክ የነበረኝ ቢሆንም እዚ ደግሞ እጅግ ተለወጥኩ መቀመጫዬ የሰው ቀልብ ይስብ ጀመር አቋሜ ደግሞ ያማረ ነበር ከድሮም ግን የኔ ማማር ለካ መዘዝም አለው ሰውዬዬ ስወጣ ስገባ ማዳሜ በሌለች ግዜ ይተናኮለኝ ጀምሯል ...ይባስ ብሎ ደግሞ እድሜው ጎልማሳ የሚባል የሷ ዘመድ ኑሮውን እኛጋር ካደረገ ገና በሳምንቱ አይኑን ጭኔ ላይ አሳርፏል፤ የስራው ብዛት ካሳለፍኩት መከራና ከፍቅር ፍቅር ጋር ተደርቦ ለራሴ ህይወት እንድታስጠላኝ ሆኛለው ግን አንድ የማልክደው ከሀገር መውጣቴ ምን ባይደላም ከገላ መሸጥ መላቀቄ በራሱ እፎይታን ሰቶኛል ሞባይል ደግሞ ማዳሜን ለምኛት ከ2 ወር ቡሃላ መግዛት እደምችል ነግራኛለች... አሁን ግን መሽቶ በነጋ ቁጥር መከራዬ እየበዛ መጣ ከሁሉም የመጀመሪያው መርዶ ነበር አባዬ አንድም ቀን ሳላስደስተው ሰውም ሳልሆንለት እንደተመኘ አረፈ ሁፍፍፍ የሀዘኔን ልክ መግለፅ አልችልም ግን በቅጡ እንኳ ሀዘኔን ሳላሳልፍ ለሰው ግድ የሌላቸው አረቦች ወንዶቹ ገላዬን ፍለጋ መቀመጫ አሳጡኝ የሆዴን የምነግረው አፅናኝና መካሪ በሌለበት ተሰቃየው የማዳሜ ባህሪም መቻል እስኪያቅተኝ ተቀያየረ... ዛሬ እለቱ ሰኞ ነው መምሸት ጀምሯል ማንም ሰው ቤት የለም ስራዬን ጨርሼ ለመጠበቅ ጥድፊያ ላይ ነኝ ድንገት ግን ከኋላዬ "ማንም የለም እንዴ ናኑ?" <በአረብኛ> የሚል ድምፅ ሰማው ቀልቤ ግፍፍ አለና ዞር አልኩ ዘመድየው ሰውዬ ነበር 'የለም ' አልኩትና ወደስራዬ ተመለስኩ ግን ቀረበኝ ከዛም መቀመጫዬን መታኝ በጣም ተበሳጨውና ምንም ብል ማንም ስለሌለኝ ፈርቼ ጥዬው ልወጣ ስል "ነይ" ብሎ በጩኸት ጠራኝና አጥብቆ ያዘኝ ...አቡሽ ትዝ አለኝ ስቃዬ መጣብኝ...ትኩስ እንባዬ ጉንጬን አልፎ ባንገቴ ሲወርድ ተሰማኝ... .....ይቀጥላ @eiduka https://t.me/eiduka

​​💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል ስድስት 6 ❑​​​​ ♥️አስተማሪ ስለሆነ ለሁላችሁም ታሪኬን እነሆ የኔ አረብ ሃገር መሄድ ባንድ በኩል ጥሩም ነገር አለው ብዬም አሰብኩ ምክንያቱም ምናልባት እዛ ስቆይ ይህን አፀያፊ ስራ ስለምገላገል ፍቅረኛዬ ፍቅር ስላለፈው ቆሻሻ ማንነቴ አያውቅም እሚል ሃሳብ መጣልኝ እናም ከሱ መለየቴ እጅግ ቢያስከፋኝም እራሴን አፅናናው... ዛሬ ከፍቅር ጋር ቀጠሮ አለን የግድ ለፍቅር መሄዴን መናገር አለብኝ ስል ወስኛለው ...ለምን እስካሁን አልነገርሽኝም ቢል የምመልስለትን እያሰላሰልኩም የቀጠረኝ መናፈሻ ደረስኩ... እንደ ሁልጊዜውም ፍቅር ቀድሞኛል በፈገግታ ተሞልቼና እስካቅፈው ቸኩዬ እርምጃዬን ጨመርኩ፤ ልክ አጠገቡ ልደርስ ትንሽ ሲቀረኝ አንድ የጭፈራ ቤቱ ተቆጣጣሪ" ኑኑሻ " ብሎ ጠራኝ ድንጋጤዬ ወደር አጣ ከፍቅር አጠገብ ልደርስ 3 እርምጃ የምትሆን ነው የቀረችኝ ቀስ ብዬ ወደሰማሁት ድምፅ ዞርኩ አለቃችን ዘላለም ነው ...ሀይ ዞላ አልኩና ድንጋጤዬ ሳይለቀኝ ተጠጋሁት እሱም "እዚ ደሞ ምን ትሰርያለሽ እዚም ይቃማል እንዴ" አለ ለማፌዝ እየሞከረ ድንጋጤዬ ጉንጬን ሳይቀር አንቀጠቀጠኝ 'ኧረ ዞላ ሰው ቀጥሬ ነው ተዋወቁ' አልኩትና በተመስጦ ወደሚመለከተን ፍቅር ጠቆምኩት ... ሲያየው ምንም ሳይዘባርቅ ይሄዳል ብዬ ነበር ነገር ግን ማንም ከቁብ ስለማይቆጥረንና ገላ ከመነገድ ውጪ ህይወት ያለን ስለማይመስላቸው እሱም ፈገግ ብሎ ቀረበውና ሰላምታ እየሰጠው "እርግጠኛ ነኝ ደንበኛችን ነህ" አለና መልስም ሳይጠብቅ "እንደ ፍቅረኛ መናፈሻ..." እያለ መተርተሩን ቀጠለ እንኳን እኔ የፍቅር መደንገጥ ያስታውቅበታል ፍቅርም ረጋ ባለና በዛ በሚያምር ድምፁ ግራ ግብት ብሎት "የምን ደምበኛ ነው ምትለው?"ብሎ ጠየቀው ዞላም ያለምንም ምን ይሉኛል ስሜት "እንዴ ኑኑሻኮ ፒያሳ ናይት ከለባችን ውስጥ አሉን ከምንላቸው ውብ ቢዝነስ ሰራተኞቻችን ዋናዋ ነች እዛ አይደለም የምታውቃት?" ሲል ጥያቄውን በጥያቄ አስደግፎ መለሰለት... ውሃ ሆንኩ ሰውነቴን አላበኝ መሬት ተሰንጥቃ ብትውጠኝ ምንኛ ደስ ባለኝ ካቀረቀርኩበት ቀና ብዬ ሳየው በመፀየፍ እየተመለከተኝ "የኔ ፍቅረኛ ሴተኛ አዳሪ ነች ነው የምትለኝ?" ብለ ጠየቀ እኔ ራሴን መሳት ነው የቀረኝ አዳማጭ ሆንኩ ምናለ ቀድሜ ብነግረው ...ምናለ ባላውቀው ...እያልኩ ተመኘው ህልም ባረገልኝ ፈጣሪ... ይህን በውስጤ እየተመኝው ዘላለም ቀጠለ"አላቅም ልትል ባልሆነ ብቻ ለማንኛውም ዘላለም እባላለሁ "ብሎ በድጋሚ እጁን ዘረጋለት... ፍቅር በንዴት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ጥሎን ሄደ እንባዬ ቃል አሳጣኝ ልከተለውም ላስረዳው አቅም አጣው ...ይኸው የፍቅርን ፍቅር በልቤ አርግዤ በፍቅሩ ተሳስሬ ልሰደድ ኤርፖርት ቆሜአለው ያኔ ዘላለም በቀባጠረው ነገር ሲውል ሲያድር ቢፀፀትም ፍቅርን ዳግም እግኝቼ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳ ሳልታደል ከሀገር ልወጣ ሰአታት ቀርተውኛል... .....ይቀጥላል @eiduka https://t.me/eiduka

😭😭እርግማን😭😭 ለኔ እንዲህ መሆን ለርሀብ ጥማቴ ለንዲህ መቆዘሜ ማሰብ ለህይወቴ እንዲህ መጨነቄ ገና በጨቅላ እድሜ በሦስት አመቴ የናንተ እጅ አለበት ለዚህ ሁሉ ነገር እናንተ ስትኖሩ በትልቁ
😭😭እርግማን😭😭 ለኔ እንዲህ መሆን ለርሀብ ጥማቴ ለንዲህ መቆዘሜ ማሰብ ለህይወቴ እንዲህ መጨነቄ ገና በጨቅላ እድሜ በሦስት አመቴ የናንተ እጅ አለበት ለዚህ ሁሉ ነገር እናንተ ስትኖሩ በትልቁ ቤት ስር ከልጆቻችሁ ጋር ስትበሉ በርገር እኔ ቤት አጥቼ ጎዳና ወጥቼ አባቴ ሞቶብኝ ምበላው አሳስቦኝ ሁሌ ተክዛለሁ ሁሌም አነባለሁ በናንተ የስልጣን ፍጥጫ ያለኝን እያጣሁ የምለውን ባጣ አንገቴን ደፍቼ ላምላኬ እንዲህ አልኩ እርግማንህ ወርዶ ከመሬት ያጥፋቸው የሚጫረሱበት ስልጣን ይነቃቸው የረገጡት መሬት ይሁን መቃብራቸው ብዬ ረገምኳቸው እርግማኔ ደርሶ የምር ካጠፋቸው ✍edel @eiduka

​​​​​​​​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል አምስት 5 ❑ የአረብ ሀገር ፕሮሰስ ከጀመርኩ 4 ወር ሆነኝ ግን እስካሁን አልመጣልኝም በዚ መሀል ነበር የህይወቴ ምእራፍ ሁለት የተጀመረው አጋጣሚ ከ ሚግሬሽን ስመለስ ታክሲ አጥቼ በእግሬ ወዲያ ወዲህ እያልኩ ነበር እናም አንድ መልከ መልካም ወጣት ክላክስ አረገልኝ ለስራዬ ስል እራሴን ስለምጠብቅ በርግጥ በጣም አምሮብኛል ውብ ከሚባሉት ተርታ ነኝ ጭፈራ ቤት እንኳ ከእኔ ለመጋደም እየተጣሉ ብዙ ግዜ ተመትቻለው፤ ክላክስ ወዳረገልኝ ወጣት ዞር ስል ልቤ እንደመብረቅ መታ ደነገጥኩ አብሮኝ ያደረ ደምበኛ መስሎኝ ነበር ግን መጀመርያ ሲጠራኝ ዝም ብዬ ፈዝዤ ሳየው በእጁ ነይ የሚል ምልክት አሳየኝ ተጠጋሁት..."ፀሀይ የመታሽና የደከመሽ ትመስያለሽ " አለኝ በተረጋጋና በሚያምር ድምፅ በህይወቴ እንደዚ አይነት ስሜት ይሰማኛል ብዬ ጠርጥሬም አላውቅ ወንድ ሁሉ ለስሜቱ የሚጨነቅ አውሬ ስለሚመስለኝ... ከልጁ ጋር ተዋወቅንና ሸኘኝ ነገር ግን ስለኔ ምን መስራት ምንም አልነገርኩትም ሰፈሬም ሳልደርስ ነበር እንዲያወርደኝ ያደረኩት እቤት ገብቼም ግራ የሚያጋባ ስሜት ተሰማኝ ወድጄዋለሁ ግን ፈራሁ ... ፍቅር ይባላል ከቤተሰቦቹ ጋር ሲሆን የሚኖረው በዘንድሮ አመት የኢንጅነሪንግ ተመራቂ ተማሪ ነው ስልኬን ብሰጠውም ይደውላል እናወራለን ብዬ አልጠበኩም ግን ማታ ጭፈራ ቤት ካንድ ደምበኛዬ ጋር እየጠጣው ደወለ ግን አላነሳሁለትም ምክንያቱም ጫጫታ እንዳይሰማ ብዬ ...በቴክስት የተወሰነ አወራን ከዛ ግን በነጋታው ደወለና ብዙ አወራን... በዛ መልኩ ተላመድን ወደድኩሽ ወደድኩህ ሳንባባል ተፋቀርን ቀን ቀን አገኘዋለው ማታ ወደስራዬ እሄዳለው ስለኔ ምንም ቢያውቅ እሚርቀኝ ይመስለኛል ስለዚም ምንም አልነግረውም ሱስ ቀነስኩ ቀን ከሱጋር ስለምሆን ማታ መጠጣቴ ግን አይቀርም አንዳንዴ ማታ ስራም መቅረት ጀመርኩ... በፍቅር ጦፍን ስለሱ ብዙ አወኩ እናቱንም ጭምር አስተዋወቀኝ እኔ ግን ቤተሰቦቼ ገጠር እንደሆኑ እኔም ትንሽ ስራ እየሰራሁ እንደምኖር ነው የነገርኩት አምኖኛል የማላውቀውን አለም ያሳየኛል ልክ በፊልም እንደማያቸው ፍቅረኛሞች በብዙ ነገር ሊያስደስተኝ ይጥራል ሳገኘው መንፈሴ ትታደሳለች ያሳለፍኩትን ስቃይ ያለሁበትንም ችግር እንዲሁም የልጅነት ደፋሪዬ አቡሽን እረሳና ንግስት የሆንኩ እስኪመስለኝ ደስታዬ ልክ ያጣል ... ከፍቅር ጋር እንዲ ተዋህደን 10 ወር ሞልቶናል ነገር ግን ምን ስሜታዊ ቢሆን አብረን ስናድር -"ገላሽን ከቤተሰቦችሽ ሲፈቀድልኝ ነው የምትሰጭኝ" ይለኛል በዚ ግዜ የደስታና የፍርሃት ስሜት ይወረኛል ... አሁን ስለኔ ቢያውቅ ይጠላኝ የለ ብዬም እሳቀቃለው ... ግን ዛሬ አዲስ ነገር ተፈጠረ የጀመርኩት ፕሮሰስ አልቆ ተነገረኝ ወደ አረብ ሀገር ልሰደድ አንድ ሳምንት እንደቀረኝ አወኩ...ለፍቅሬ ስል ብቀር ደስ ይለኛል ግን ሴተኛ አዳሪ ሆኜ እስከመቼ???? መሄዴ ግድ ስለሆነ ወስኛለው... .....ይቀጥላል @hayitiye https://t.me/hayitiye

በልብህ አስበህ የኔ ልብ ለመስበር💔 እግርህ ከኔ ርቆ ወደ ሌላ ሲበር እመነኝ ፍቅሬ ሆይ😍 ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር ሚል ግጥም ሰጥቼህ እቤት እንደገባሁ ልክ እንደ ህፃን ልጁ አንገቴን ቀርቅሬ ቁጭ ብዬ አነባው አየህ መለያየት ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው 🥺 ምን ላድርግ ሴት ልጅ ነኝ ባደባባይ ስቄ ቤቴ ነው ማለቅሰው @eidu23 🥀

🙇‍♀ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ🐒 . . . . . . . . #ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ።😅😄 •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•

ስለ ሰው የምታወራበት ጊዜ ካለህ! በቁምህ ሞተሀል ማለት ነው! ያለህ እድሜ የራስህን ህይወት እንኳን ብትኖር ሊበቃህ አይችልም ስለዚህ ስለ ሰው ማውራቱን ተውና የራስህን ህይወት መኖር ጀምር! ሰው ስለሰው ከጀርባው የሚያወራው ሲሸነፍ ብቻ ነው። ራስህ ላይ ብቻ አተኩር የራስህን ህልም፣ የራስህን ኑሮ ብቻ ኑር ! ሰው እንደራሱ እንጂ እንደ ጎረቢቱ አይኖርም! 🍂F🍁A🍂T🍁A🍂 @Hayitiye 🦋