en
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

Open in Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

Show more
403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ጀለሶች መተው እንዉጣ ምናምን ሲሉ Me: ይቅርታ አልባሌ ቦታ አልውልም They be like : አታስቢ ት/ቤት አይደለም 🤗🤗🤗🤗

​​​​​​​​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል አራት 4❑ ለሴቶቹ ሳማክር እነሱ ከሱስና ልብስ የሚተርፍ ብር እንደሌላቸው ነግረው አንድ ሀሳብ ነገሩኝ እሱም... እንደነሱ ገላዬን መሸጥ ...አቡሽ ትዝ አለኝ እድሜዬን አሰብኩ ዘገነነኝ... የሴቶቹ ግፊት እና የአባቴ ህመም እረፍት ነሱኝ አቡሽ ያሳየኝን ስቃይ ባረሳም በሌላ ወንዶችም ያን ስቃዬን ልደግም ነው ግን አሁን ባለሁበት ደረጃ አማራጭ የለኝም ሴቶቹም አንድ ሀብታም ጎልማሳ ድንግል ናት ብለው አስተዋወቁን ይህን ማለታቸውን አልሰማሁም እነሱም ስለመሰልኳቸው ነበር ይህን ያሉት የኔን ጉድ ማንም አያውቅ ...ሁፍፍፍ እንዴት ያስፈራል ነገር ግን ብዙ አደንዛዥ ነገር ስለወሰድኩ ያን ያህል አልታወቀኝም... ያን ቀን ከሰውየው ጋር አገናኝተውኝ ሄዱ እሱም ትንሽ መጠጥ ከጋበዘኝ በሁዋላ ሌላ ሆቴል ወሰደኝ... ሲነጋ ከሰውዬው ጋር እራሴን አንድ ሆቴል ውስጥ አገኘሁት ካለሁበት ለመነሳት ስሞክር አቃተኝ ሰውየው በክፍሏ ውስጥ ሆኖ ይንቆራጠጣል ደንግጫለሁ እራሴን እጅግ አሞኛል ፊቴን በእጄ ድንገት ስነካው ረጠበኝ ...እጄን መልሼ አየሁት በደም ተለውሷል ድንጋጤ ብድግ አረገኝ ያኔ ሰውየው "ቁጭበይ ሌባ!" አዘዘኝ ተቀመጥኩ "ሌባ ብሬን ልትበይ ደሞ ላንቺ ሚስቴን ትቼ ማገጥኩ ድንግል ነኝ የምትይው ሳላይ የምትሄጂ መስሎሽ ነው?"...እየቀባጠረም መሰለኝ ግን ለካ መጠየቁ ኑሮዋል ... በጥፊ ደገመኝ ሌሊት ሲወቅጠኝ ያደረው አላረካው ብሎ ... እዛው ጥሎኝ ያለ አምስት ሳንቲብ ሄደ መፈጠሬን ጠላሁ ምናለ ሰው ባልሆን ምናለ ወንድ ከአባቴ ውጪ ባይፈጠር ...ብዬ ተመኘው...ወደ ቤህ ከምመለስ መኪና ቢገጨኝ በመረጥኩ ግን ነብስ ለካ ታሳሳለች ... እቤት እንደደረስኩም እያነባው ሁሉንም ያለፈውን ታሪክ ጨምሬ ነገርኳቸው ጥፋቱ የጋራ ስለሆነ ከከንፈር መምጠጥ የዘለለ መፍትሄ የላቸውም ...ስላለፈው ህይወቴ አዘኑልኝ...አብረውኝ አለቀሱ ፥ ከዚ ቡሃላ ለሳምንት አርፌ ስራውን ጠቅልዬ ጀመርኩ <ሴተኛ አዳሪ ሆንኩ> ጥሩ ገንዘብ አገኛለው ለቤተሰብ የተወሰነ እልክና ለኔ ሱስና ልብስ እችላለሁ ህይወት ለ 4 አመታት እንዲ ቀጠለች ሌላ ሰው ሆንኩ ለነገሮች ጣጣ የለኝም ችግር በየግዜው ሰርፕራይዝ ያረገኛል ግን ለምጄዋለሁ... ሰው አያከብረንም ይንቀናል ችግር እንጂ ድሎት ለዚ ያበቃን ይመስል ሁሉም ይፈርድብናል ለዚም ሁሉም ነገር ሰለቸኝ መኖር ደከመኝ እናም ስደትን ተመኝቼ አረብ ሀገር ፕሮሰስ ጀመርኩ... .....ይቀጥላል @Hayitiye 🦋 https://t.me/hayitiye

​​​​​​​​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል ሦስት 3 ❑ እዚ ያሉት ሴቶች ሁሉም ቀን ተኝተው ይውሉና ከትምህርት ስመለስ ሲነሱ አያቸዋለው ከዛ ዝንጥ እስኪሉ ለብሰውና ተኳኩለው ወደ አመሻሽ ሲወጡ አያቸዋለው ግራ ተጋብቻለው...? የገባሁበት ጭፈራ ቤት ለሳምንት ያህል ምንም ሳይሰማኝ በደስታ ትምህርቴን ለ አንድ ደቂቃም ሳላረፍድ ቀጠልኩ ነገር ግን ያ ጠማማው እድሌ እዚም ተከትሎኝ መቷል... በሳምንቴ ቅዳሜ ደርሶ ትምህርት አልነበረም እናም እቤት ዋልኩ እነዛ ማታ ተውበው የሚወጡት ሴቶች ለካ ቀን ላይ ይቅማሉ ያጨሳሉ ከዛ ማታ ለጭፈራ ቤቱ ደምበኞች ገላቸውን ይሸጣሉ ...በጣም ሱሰኞች ናቸው አሳዘኑኝ እጅግ ውብ ናቸው በዛ ላይ ልጆች 'ይህች አለም ለማን ትሆን ምቹ'...እራሴን ጠየኩ እነሱ ሲቅሙ እኔ ቡና ሳፈላና የነሱን የለሊት ገጠመኝ ስሰማ ሁለቱን ቀን አሳለፍኩ ገና በ 15 አመቴ ማየትና መስማት የሌለብኝን ነገር ነው የሚገጥመኝ... የህፃንነት ወጉን እንኳ ሳላይ በውስጤ ከባድ ቁስል ይዣለው ሰኞ ደርሶ ትምህርት ቤት ልሄድ ስል አንዱ የጭፈራ ቤት ሃላፊ መቶ ጠራኝና ከእንግዲህ አልጋ ቤቶቹን ከማንጠፍም ባሻገር ማፅዳት እንዳለብኝ አረዳኝ ለዛውም ጠዋት ...በጣም ደነገጥኩ ያለ እድሜዬ ተቀጣው መስዋት ለምከፍልለት ትምህርቴ ሌላ እንቅፋት ... መኖር ስላለብኝ አማራጭም ስለሌለኝ ተስማማው ግን በጣም ስለማረፍድ የማልገባበት ቀን በዛ ስቀር ደግሞ በሴቶቹ ግፊት ወደ ሱስ መግባት ጀመርኩ... በቃምኩና በጠጣው ጊዜ ያክስቴን ልጅ አቡሽና መጥፎ ድርጊቶቹን ያክስቴን ሴት ልጆች ክፋት እንዲሁም የድሃ ቤተሰቦቼን ብሶትና ምኞት እርስት አደርጋለው ለዛም ተመቸኝና ገፋሁበት ... ሁሌም ግን ከሁሉም እኔ ትንሽ ስለሆንኩ ይወዱኛል ከዘመዶቼ ይልቅ እነዚ ያዝኑልኛል በተለይ ምንም ካልቀመሱ ይመክሩኛል ከጠጡ ቡሃላ ግን... "አንቺኮ አንድ ቀን ቢዝነስ ብሰሪ ለድሃዋ እናትሽ ቤት ትሰርያለሽ ይሉኛል" ለምን ይሆን እያልኩ ሁልግዜ አስባለሁ ምክንያቱም ስለኔ ማንም አያቅምና ህፃን ስለሆንኩ ነበር... ለ 16 አመቴ ቀናት ቀርተውታል እኔም ትምህርቴ 10ኛ ብደርስም በስራ ብዛት እየቀረው ስቀርም የተለያዩ ሱስ አየተጠመድኩ ስለሆነ ከመተው ያልተሻለ ደረጃ ላይ ነኝ... አንድ ቀን ታድያ ከክፍለ ሀገር ተደውሎ አባቴ በጣም ስለታመመ ብር ካላክሽ ተባልኩ ... ለሴቶቹ ሳማክር እነሱ ከሱስና ልብስ የሚተርፍ ብር እንደሌላቸው ነግረው አንድ ሀሳብ ነገሩኝ እሱም... .....ይቀጥላል @Hayitiye 🦋

✍✍ሚዛኑ ጠፋብኝ ፍቅር መመዘኛ ምንድነው መስፈርቱ🤔 ውስጤ ያለው ፍቅር ማስቀመጫ ቋቱ😍 ቆይ ፍቅር በሚዛን እንዴት ይመዘናል😏 ሚዛኑ ቢከብደው በምን የቀነሳል🙄 ፍቅር እቃ አደለም ሚዛን እሚኖረው😡 የሄኛውን ኪሎ ያኛውን ቀንሰው👀 አይባል እንግዲ ፍቅር ሚዛን የለው🤷‍♂ @Hayitiye 🦋🦋

Yeni fkr neh andegna 💯 Be hiwete destegna💋 Yarekegn edlegna 😉 Yeni andegna 🤩

አንድ ላይ ስንሆን እኔ እና አንተ ከሳቆቻችን ላይ ህይወት ተተረተ አብረኸኝ ስትሆን እልፍ ዘመናትን መኖርን ያምረኛል አቅፈህ ስትለቀኝ ደግሜ የማጣህ መስሎ ይሰማኛል እ ቀ ፈ ኝ እቀፈኝ አጥብቀህ ዛሬን እንኑረው ነገ ነዉ የማጣህ ነገን ሳስበው ነው ይባስ የምወድህ የምሬን ነዉ ምልህ እቀፈኝ እቀፈኝ መቼም እንዳትለቀኝ እይኔ ስር ሆነህ ነዉ ሁሌ ምትናፍቀኝ ጨው ሆነ አንደበትህ ላልጫ ህይወቴ ለዚህ ነዉ ፍቅርህ እግሬን ሲያስረው እጄንም መስጠቴ ልቤ በር ላይ ነዉ ይጠብቅሀል ደጅ እጄን እንደያዝከኝ በቁማችን እናርጅ አንዳች ነገር አለህ አንደበትን ውጦ ሳግ የሚያከናንብ ጠፋ የተባለውን ና ብሎ የሚስብ በረዶውን እጄን ስትይዘው ልቤም ከእጄ ጋራ አብሮ ነዉ ሚሞቀው እንዲህ እንደያዝከኝ ይለፉ ዘመናት እጄን እንዳትለቀኝ ገና መች ነጋና ገና ጨለማ ነዉ ጥብቅ አርገህ ያዘኝ ቀና ስል በማየው በዚህ ጥቁር ሰማይ ባትወጣ ተመኘው ያቺ የቀን ፀሐይ ባትወጣ ምን እለ ለኔ ፀሐይ የለ መች ጀንበር አውቃለው ፀሀዬ ነህ ብዬ አንተን አምኛለው ባንተ ተክቻለው ፀሐይን ክጃለው ግን ፀሀዬ ነህ ብዬ ፀሐይ ስክድልህ አደራ ፀሐዬ ጨለማ እንዳትሆን ነው ሁሌ ምለምንህ ✍eidu @Hayitiye 🦋

​​​​​​​​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል ሁለት ❑ በፍርሃት ና በስሜት መረበሽ መሀል ሁኜ በውስጤ ራሴን ጠየኩ ያክስቴ ልጅ አቡሽ ሊደፍረኝ ነው? እኔ ማመን አቃተኝ "ብጮሂ ዋ ማንም አይሰማሽም እንደውም ያላረግሽውን አረገች ብዬ ከዚ ቤት አስባርሬ እገልሻለው..." ብሎ እድሜ ልኬን እንድፈራው አደረገኝ አቡሽን ብዙ ተማፀንኩት ነገር ግን እሱ የሚለኝን ካደረኩ ብቻ ጥሩ ኑሮ እንደምኖር ነገረኝ... አማራጭ ስላጣሁ ተስማማው ከዛ ግን የዛን ቀን ምንም ሳያረገኝ ቢያልፍም ከዛ ቡሃላ የሱ ተገዥ ሆንኩ... ስቃዬ በዛ ከእለት ወደ እለት ነገሮች ሁሉ ዝብርቅርቃቸው ወጣ ድንግል ሆኜ የተወለድኩ እስከማይመስለኝ መቼና እንዴት ልጅነቴን እንደነጠቀኝ በውል አላውቅም። ከእቡሽ ጋር የእድሜ ልዩነታችን ከ10 ይበልጣል ግን የወሲብ ጥሙን በእኔ ህፃኗ ያክስቱ ልጅ ላይ ነበር የሚወጣው! ትምህርቱም እያስጠላኝ መጣ አባትና እናቴንም አንድ ግዜ ልጠይቃቸው ስሄድ ሰው ሆኜ ሰው እስካረጋቸው እንደጓጉ የኔ እኩዮች እንዳገቡና እኔም እዛው ብሆን ያ እጣዬ እንደነበር... ብቻ ተስፋ የሚባለውን በውቢቷ ደሴ ላይ በትኜው ተመልሻለሁ እንደዛው እያልኩ የ15 አመት ልጅ ሆንኩ አቡሽ እንዳላረግዝ እያለ የማላውቀውን ኪኒን የወር አበባ ካየው ጀምሮ ያስቅመኛል! አንድ ቀን ታድያ ይህን ህልም የሚመስል እውነት ሁሌም ለማትለየኝ ከ4ኛ ክፍል ጀምሮ አብራኝ የነበረች ጓደኛ ነበረችኝና እቤት ያለብኝን የስራ ጫና እና የአክስቴን ልጆች ባህሪ እነግራት ስለነበር ... ስለ አቡሽም እንደሚያስቸግረኝ ነገርኳት...ወሲብ እንደምንፈፅም ግን ለራሴም መልሼ አልነግረውም! እሷም ካሎነ ከቤት ብወጣ እንደሚሻልና ደባል ከሴቶች ጋር ብኖር እንደሚሻል ነገረችኝ... ይህም ጥሩ ግን የግድ ከትምህርት ቡሃላ ስራ ያስፈልገኛል፡ ሁሉም በጓደኛዬ ጥረት ተሳካ አንድ ናይት ክለብ (ጭፈራ ቤት) አልጋ ማንጠፍና ቤት ማፅዳት እየሰራው እዛው ማደር እንደምችል ነገረችኝ ሁፍፍፍ ሰርጌ እስኪመስለኝ ፈነጠዝኩ! በሶስተኛው ቀን በትምህርት ቤት በዛው ሳልመለስ ቀረሁ... ማንም እንደማይፈልገኝ እርግጠኛ ነበርኩ... እንዳልኩትም ማንም አልፈለገኝም። እዚ ያሉት ሴቶች ሁሉም ቀን ተኝተው ይውሉና ከትምህርት ስመለስ ሲነሱ አያቸዋለው ከዛ ዝንጥ እስኪሉ ለብሰውና ተኳኩለው ወደ አመሻሽ ሲወጡ አያቸዋለው ግራ ተጋብቻለው... .....ይቀጥላል @eidu23🥀 Join join @Hayitiye

​​​​👏ተጀመረ👏 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 📚እውነተኛ የፍቅር ታሪክ❤️ ❐ ክፍል አንድ ❑ የህይወት ፈተና ብዙሃን ላይ ያለ ቢሆንም የኔ ግን ለየት ይላል ተወልጄ ያደኩት በገጠሪቷ የሀገራችን ክፍል ደሴ ላይ ነው ግን አክስቴ ገና በ 7 አመቴ ከቤተሰቦቼ ነጥላ ልታስተምረኝ እንደምትፈልግ ተናግራ አዲስ አበባ መሀል አራዳ ፒያሳ ላይ ይዛኝ ሄደች መማር ብርቅ ስለነበርና ከተማም እንደ ገነት ስለምናስብ ማንም ሰው አላዘነም ነበር እንደውም እድለኝነቴን እየነገሩ በደስታ ሸኙኝ፤ በርግጥ ከገጠሩ ቤታችን ይህ እጅግ ይለያል በተለይ ፒያሳ ለኔ ውብ ትዝታን ጥሎብኛል ሁሉ ነገር አዲስ ቢሆንም ልጅ ስለነበርኩ ለመልመድ አልተቸገርኩም፤ እክስቴና 3 ሴት፣ 1 ወንድ ልጆቿ ይኖራሉ ባልዋ ቤቱን አውርሶዋቸው ሞቶዋል ከኔጋ 5 ሞላን ማለት ነው። ሁለት አመታትን የእውነት ደስተኛ ነበርኩ እንደከተማ ልጅ ሞልቀቅ ሁላ አርጎኝ ነበር ልጆቿ ሁሉም ከ16 ዓመት በላይናቸው ወንዱ በግምት በዛ ሰአት 20 ይሞላዋል ለዚም ህፃን እኔን አገኙና ሁሉም በየጁ አሞላቀቀኝ! ግን አልገፉበትም ልክ 11 አመት ተኩል አካባቢ ስሆን ሰራተኛዋም ወጣች፤ ከዛም እኔ ስላለሁ ከልብስ አጣቢ ውጪ አንፈልግም ተብሎ ተወሰነ! የ 5ኛ ክፍል ትምህርት ልጀምር ሳምንታት ሲቀሩኝ...ግን ብዙም ባይሆንም የስራ ጫናው ትምህርቴን እንደሚጋፋኝ አስቤ ፈራሁ! ግን አልቀረልኝም ስራው ካላረካቸው ያመነጫጭቁኛል በዛላይ እንቅልፍና ጥናት አይታሰብም፤ እራሴን ያመኝ ጀመር ሀገሬ ብመለስ ተመኘው ግን እዳር ይሆናል እንጂ ትምህርቱን ደግሜ አላስብም ስለዚህ አርፌ መቀመጥና መቋቋምን መረጥኩ ከእለት ወደለት ሴቶቹ ዝቅ አርገው ያዩኝ ሁላ ፓንትና ካልሲ ሳይቀር እጠቢ ይሉኝ ጀመር ይህን ማድረግ ለምን እንደፈለጉ እስካሁን አልገባኝም፧ ጭራሽ ደግሞ አንድ ቀን በለሊት ተነስቼ እንደወትሮዬ ቤት ማፅዳት ስጣደፍ ያክስቴ ወንድ ልጅ አቡሽ መጣ ከቅርብ ግዜ ወዲ ባህሪው አይጨበጥ ሁኖብኛል ማንም እንደ 12 አመት ልጅ ስለማያየኝ እራሴንም ትልቅ ሰው አርጌ ማየት የጀመርኩት አምና ነበር... ከዛም "ምነው አቡሼ?" አልኩት ቆም ብዬ ዝም ብሎ ተጠጋኝ ቤት ውስጥ ያክስቴ ሁለት ልጆች ናቸው ያሉት ሁለቱም ደግሞ ሲጠሉኝ አክስቴ እረስታኛለች ማለት ይቻላል ኧረ ቤቷንም ከሳምንት አንዴ ብታየው ነው፤ አቡሽ ምኑም አላማረኝ ክንዴን ይዞ "ኑኒዬ ስወድሽኮ" አለኝ "እህትና ወንድም አይደለን...?" ተናግሬም ሳልጨርስ ደረቴ አካባቢ በጁ ይነካኝ ጀመር እህህ ገና ህፃን ሊያውም ያክስቴ ልጅ ነው ምን ሊያረገኝ ነው... በፍርሃት ና በስሜት መረበሽ መሀል ሁኜ በውስጤ ራሴን ጠየኩ... .....ይቀጥል? @Hayitiye 🦋

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🎶🎶🎶🎶🎶🎶 🎵🎵🎵🎵🎵 🌹🌹🌹🌹 😭😭😭 @Hayitiye 🦋 https://t.me/hayitiye

በመጥፋቴ ይቅርታ እየጠየኩ🙏 ከዚ በኃላ ምርጥ ምርጡን ጀባ እላለው ሰላማቹ ይብዛ✌️ <ለፍቅሬ ስል> የተሰኘዉ ኣጭር ልብወድ በቅርቡ ይለቀቃል @Hayitiye https://t.me/hayitiye ሀሳብ ካላቹ 👇👇 @eidu23

ወንዱ :- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ? ወንዱ :- በፍፁም ሴቷ :- ትወደኛለህ ? ወንዱ :- አዎን ሴቷ :- በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝራለህ ? ወንዱ :- በፍፁም አላደረገውም ሴቷ :- ትስመኛለህ ? ወንዱ :- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሴቷ :- ትመታኛለህ ? ወንዱ :- ምን በወጣኝ ሴቷ :- ልመንህ ? ወንዱ :- Yes ሴቷ :- የኔ ፍቅር ” ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት “ 😂😂 🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂ @Hayitiye🦋 Hulm wendoch endaz. Nachw

የወደፊት ባሌ እኮ ታድሎ #እኔ እኮ ነኝ ሚስቱ 😌😌😌😅 😂😂 #marua

🤷‍♂ #እኔኮ_ከሴቶች🙅 ባህሪ ግርም የሚለኝ.. 💁‍♂ #እራሴ ደውዬ እያወራን ጆሮዬ ላይ ዘግተው ካርድ አለቀብኝ እስኪ ላክልኝ ሚሏት ነገር!!😜🤣

mechote😍😍 @Hayitiye

እባክህ አንተ ልጅ እውነቱን ንገረኝ❣️❣️ 💗💗💗💗💗💗💗💗 @Marsilas_23

#አብዱ_ኪያር 🔥🔥 #ነፍሴ_ነሽ 🔥🔥🔊😊 በጣም የምወደው ዘፈን ነው ይመቻቹ 🔥🍁🔊🤙 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 🎵 [ Music @Hayitiye

❤️የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርገዋለች😍 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 🎵 [ Music ] @Hayitiye

Temarekiyalewe 😊😊 @Hayitiye

ምትወዱት ውሸት ምንድነው ? Me: ደና ነኝ🚶‍♀😥 💔💔💔💔💔💔💔💔😔😔🥀🥀🥀🥀 ሁሉም ሰዉ ቁስል አለዉ አዳኙ ግን አቁሳዩ ነዉ🥺🥺🥺😔😔😔💔💔💔💔💔💔🥀 @Hayitiye