en
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

Open in Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

Show more
403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Afriwork
ፈቲያ እባላለሁ የግቢ ተማሪ ነኝ ግቢ እየተማርኩ የገጠመኝን ልንገራቹ... : የሚለውን ሊንክ ከፍቶ የሚያነብ ሁሉ ነው እኮ ቻናልህ አይመቸኝም የሚለው።😝😂 #እስኪ_የኛ_ዝገት_ወዳጆች_አንዴ👍 @yegnazeget

Repost from Afriwork
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 47.6 MB size ያለው ቪድዮ🎥 ላከችልኝ ... : እኔም የ3 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa😂🤣 ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....       #የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት 😩🤦‍♂ ኧረ ተበላሁ ወገን ምን ብዬ ልታረቃት አሁን ኧረ ምክር ለግሱኝ @yegnazeget

Repost from Afriwork
ባል እና ሚስት ከአንድ ባህር የተቀዱ ሁለት ሌትር ውሃ ናቸው። ሚስት ለባሏ ዘውግ ባል ለሚስቱ ዘንግ ነው። አንድ የትዳር አማካሪ ግርግዳ ላይ የተለጥፉ ጥቅስ ነው😜🤣 😝😂😆🤣 Join us👇👇👇 @yegnazeget

Repost from Afriwork
ለሚያልፍ ቀን በጥዋት አትነሱ.... እስከምሳ ሰአት ብትተኙ የቁርስ ወጪ ታድናላቹ፡፡ እንቢ ብሎ ለሚነሳ ግን #መልካም_ቀን እና በጎውን ይግጠማቹ በምትሄዱበት፡፡ 🎼      ••●◉Join us @yegnazeget

♥ "አፈቅርሻለሁ" የሚለዉ ቃል ምንም እንኳ አጭርና ቀላል ቢሆንም ልብን ሰርስሮ የመግባት ጉልበቱ ግን ሐያል ነዉ!!...ሐቢቢ ...!ፍቅርህን በገለፅክላት ቁጥር በርሷ ዉስጥ ያለህ ቦታ ይበልጥ እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ስለዚህ በዚህ ዉብ ቃል ሚስትህን አስፈንድቃት!! ❣(አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ)❣ @eiduka🦋 @eiduka🦋

ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው። #ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን @eiduka23

በጣም ታምሪ ነበር ሠው ሰራሹ መልክሽ......... አፍጥጦ ባይወጣ👀 በጅንስ ታፍኖ......... ዳሌሽ ባይቀጣ😰 ጡትሽ ቤቱ ቢኖር.......... ልታይ ባያበዛ👯‍♀ ፀጉርሽ ያንቺው ቢሆን........ ከሱቅ ባይገዛ💇‍♀ ጊዜ ባይቀይርሽ....... በቃልሽ ብታድሪ💁‍♀ ህሊናሽ ቢገዛሽ........ በስጋሽ ባትኮሪ👯‍♀ የሴትነት ክብሩ....... ቢገባሽ በልኩ🧏‍♀ ሲጠሩሽ ባትሮጭ......... በርሽን ሲያኳኩ💃💃 አስተዋይ ብትሆኝ......... ምግባርሽ ሲከበር🙆‍♀ ሔዋኔ ልንገርሽ........ በጣም ታምሪ ነበር👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩 #share & join us 👇👇👇👇👇 @eiduka https://t.me/eiduka

​​​​​​​​​​🌹​​.......... 👩ሄ ዋ ን 👩‍..........🌹 ​​​​​​​​ 🌺🌷ክፍል 1⃣6⃣🌷🌺 ◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺 ድንገት ፍላሹ ትዝ አለኝ ምን አልባት የዚህ ጥያቄዬ መልስ እዛ ፍላሽ ውስጥ ይኖራል ማክ በኔ ቅዠትና በየደቂቃው ከንቅልፌ መንቃት ምክንያት እንቅልፍ ባይኑ ሳይዞር አድሮ አሁን ሸለብ አድርጎታል ቀስ ብዬ ካጠገቡ ተነሳሁ ማክ እቤት ውስጥ ለስራ የሚጠቀመው ክፍል ገብቼ መፈለግ ጀመርኩ ምንም አልቀረኝም ላገኘው አልቻልኩም ድንገት ከኀላዬ ሄዊዬ ምን ጠፍቶብሽ ነው የሚል ድምጽ ተሰማኝ ማክ ነበር ማክ እባክህ ምን እንደምፈልግ ታውቃለህ እናም ከደበቅክበት አውጥተህ ስጠኝ አልኩት እጄን ይዞኝ ከክፍሉ እየወጣ የኔ ቆንጆ አሁን ማሰብ ያለብን አንድና አንድ ነገር ብቻ ነው ስላንቺ ጤና ብቻ ለኔ ካላዘንሽልኝ ለምን ለልጃችን አታስቢም በኀላ ጭንቀታም ልጅ ልትወልጂ ነው አለኝ እየቀለደ ማክ ስለልጃችን ብቻ አደለም ስላንተም አስባለሁ ግን እስከመቼ ነው በዚህ አይነት ሁኔታ የምንቀጥለው እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ሁሉንም ያባቴን ሚስጥር አውቄ ለህግ ካላቀረብኩት ሰላም አይኖረኝም እባክህ ማስረጃዎቹን ስጠኝ አልኩት እያለቀስኩ የኔ ቆንጆ ያባቴም ፍላጎት ይሄ ነው አንቺ አባትሽን አሳልፈሽ እንድትሰጪ ግን የሱን ፍላጎት እንድታሟይ አልፈቅድለትም አባትሽ ባደረገው ነገር መቀጣት ካለበት ወንጀሉን ሲፈፅም የተተባበሩትም ሰዎች አብረው መቀጣት አለባቸው ይሄን ደሞ የሚያደርገው ሰው አንቺ ሳትሆኚ እኔ ነኝ አባትሽም ሆነ ሌላውን ሰው ለቅጣት ለማቅረብ እኔ አለሁኝ ቃል እገባልሻለሁ ግን ምን አልባት ያባትሽ ጥፋት ብቻ ላይሆን ስለሚችል እስከማጣራ አንቺ ተረጋጊ እስከዛ እራስሽንና ልጃችንን ብቻ ለመንከባከብ ቃል ግቢልኝ አለኝ ማክ እንዴት ነው አባቴ ጥፋተኛ ላይሆን የሚችለው እኔ ባይኔ እኮ ነው ፎቶውን ያየሁት እንዴት ይሆናል አልኩት አሁንም እያለቀስኩ ባይንሽ አይተሻል እንዴትስ እንደተፈጠረ የምታውቂው ነገር አለ አለኝ ማክ እንባዬን እየጠረገልኝ እኮ የሁሉም ነገር መፍቻ እኮ ምን አልባት ፍላሽ ውስጥ ይኖራል ማክዬ ፕሊስ ስጠኝና ልየው ከዛ በኋላ ባልከኝ ሁሉ እስማማለሁ አልኩት በምንም መልኩ ማክ ፋይሉን ሊሰጠኝ አልፈቀደም እኔም ከቀን ወደቀን እየተሻለኝ ቢመጣም ያባቴ ስራ ከፊቴ መጥፋት አልቻለም እርግዝናውም እየከበደኝ ሲመጣ ማክ የገባልኝን ቃል እስኪፈፅም ከመጠበቅ ውጪ ምንም አማራጭ አልነበረኝም ቀናቶች ወራቶችን ወልደው የምወልድበት ጊዜ ደረሰና የምታምር ቆንጅዬ ሴት ልጅ በሰላም ተገላገልኩ ስሟን ስጦታ አልኳት ማክና ስጦታ ለኔ የህይወት ገጸበረከቶቼ ናቸው ውሎዬ አዳሬ ሁሉ ነገሬ ከልጄ ጋር ሆነ ያም ሆኖ ያባቴ ነገር አሁንም ውስጤ አለ ማክ በኔ ደስተኛነት በጣም ደስተኛ ሆኗል በጣም የሚያስቀናና ደስተኛ ቤተሰብ አለን አሁን የማክ እህት ዎንድሞችም ሊያዩኝ የደስታችን ተካፋይ ሊሆኑ መጥተዋል ሁሉም በኛ ደስተኞች ናቸው ከማክ ካንዷ እህቱ በስተቀር በቃ ደስ የሚል ቤተሰባዊ ጊዜን እያሳለፍን ነው ብቻዬን አድጌ በሰው መከበቤ እንደአዲስ የተወለድኩ አይነት ስሜት ፈጥሮብኛል ስጦታ ሁለት ወር ሞልቷታል ሙሉ ጊዜዬን ለማክና ለስጦታ መስጠት ከጀመርኩ ሰነባብቻለሁ አንድ ቀን አባቴ እቤት ድረስ አንኳክቶ መጣ ማክ አጋጣሚ ስራ ነበር እኔም ስጦታን እያጫወትኩ ውጪ ነበርኩ ዘበኛው ጠርቶኝ ስወጣ ገና ሳየው አንቀጠቀጠኝ ፈራሁኝም እሱ ግን ፍፁም ተረጋግቶና አሳዛኝ ሆኖ ነበር እባክሽ ልጄ አንድ እድል ስጪኝ ላናግርሽ ነው የመጣሁት እባክሽ እያለ ይማጸነኝ ጀመር ድንገት ያ ፎቶ ፊቴ ድቅን አለብኝ ማናገር እንደማልችል ነግሬው ወደውስጥ እየሮጥኩ ገብቼ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ማክ ሲመጣ የሆነውን ስነግረው ባባቴ እቤት ድረስ ደፍሮ መምጣት በጣም ተናደደ ማክን እንደዛ ሲሆን አይቼው አላውቅም.... ስጦታን ለሞግዚቷ እንድሰጣትና የሱ የስራ ክፍል እንድከተለው ነገረኝ ማክ በጣም አስተዋይና ታጋሽ ነው የዛሬው ሁኔታው ግን የተለየ ነበር በድንጋጤ ውስጥ ሆኜ ያለኝን ፈፅሜ ስመጣ.... እንድቀመጥ ወንበር ስቦ አስቀምጦኝ የሚነግረኝን ማንኛውንም ነገር በፀጋ እንድቀበልና ምንም አይነት እርምጃን ከሱ ውጪ እንደማልፈጽም ቃል አስገባኝ......ይቀጥላል @eiduka https://t.me/eiduka

​​.       ♥️ፍቅሬን በምን ቋንቋ💞         ---------------------     ለአይኔ እንኳን ለአፍታ እንዳላጣሽ፤       እፈልግ ነበረ ፍቅሬ እንዲገባሽ።    ግን እንዴት ልናገር እንዴት ስ ላውራ፤   ወደ ሌላ እንዳትሄድ እያለ ልቤ ሲፈራ።      ስሜቱ ከባድ ህመሙ አይቻልም፤ ፍቅርሽ ከብዶኛል ያዢልኝ አልቻልኩም።    እንዴትስ ልናገር እንዴት ላውጣው፤      እያሰቃየኝ ነው ፍቅርሽ በእጣው።    ፍቅር ሠው ይገላል ሲሉ እሰማለሁ፤   እኔ ግን ስላንቺ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለሁ።            ቃል ሲሰማ ከአንደበትሽ፤       በውበት ፍክትክት ይላል ፊትሽ።   በምንስ ልግለፀው ፍቅርሽን በቃላት፤      እኔ ግን እፈራለሁ አይንሽን ለማየት።               ♥️ሁሌም እወድሻለሁ!♥️               ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,                 ◆━━━◆        ,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,             •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•             @eiduka     ,,📩 @eiduka23

የሚያዝናና ድንቅ እና ገራሚ በየሰአቱ የሚስቁበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛችሁ

የሚያዝናና ድንቅ እና ገራሚ በየሰአቱ የሚስቁበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛችሁ

👆Join Join Join 👆

❤️እወድሀለሁ❤️ ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር ቆርቤያለው ባንተ በውስጥህ ልቀበር ❤️እወድሀለሁ❤️ @eiduka23🥀

ትሄጃለሽ ይሉኛል ወዳጅ አፍርተሽ ሌላ ቤት ምሰሷችን ሳይፈርስ ማህተባችን ሳይላላ😔😔 እንደምን ብዬ ልመን ምንስ ሰበብ አጊንቼ አላጎደልሺብኝም እንዴት ልጥላሽ ሰምቼ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 💔💔💔💔💔💔💔

#ወንዶች🙎‍♂ የዘነጠ ወንድ ሲያዩ ሹፈው ማጫውን የሌለ ሙድ አለው👌✌️👍 #ሴቶች🙎 የዘነጠች ቺክ ሲያዩ እያት እንዴት እንዴት እንደሚያረጋት👹 ደሞ በሂል መሄድ አትችልም ምነው በተደፋች ስታስጠላ👎👊✊