en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
ካይሊ ጄነር የተባለች አሜሪካዊ አርቲስት 1 Photo Instagram ላይ በለቀቀች ቁጥር 1.2 Million Dollar ታገኛለች እኔ እዚ 1 ቀልድ በለቀኩ ቁጥር 60 ሰው Leave እያለብኝ ተቸግሪያለው 😭😭😭🤣 Ara like👍🤣

ቆይ ለማን ነው ምንለቀው ከአሁን በኃላ react እና share ከሌለ አልፖስትም😡😡😡😡😡

አንተ የአንድ ሰውን X እየጀነጀንክ ነው አንድ ሰው ደግሞ ያንተን X እየጀነጀነ ነው Xክ ደግሞ የአንድን ሰው X እየጀነጀነች ነው ለዚያ ነው maths teacher Xን ፈልጉ ሚለን😂🤭 አቦ ይሜ ቲቸር ᴍᴀᴛʜs እድወድ አድርጎኛል 😂🤣 ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏

ዛሬ መኪና እየነዳሁ ከአንድ የመቃብር አጥር ጋር ተጋጨው . . ከሞትኩኝ ብዬ ቁጭብዬ እየጠበኩኝ ነው በዛው ገብቼ ልደቅስ😳😔😝🤣

ፈተና ተፈትነህ ወጥተህ አስተማሪዉ መጥቶ “እንዴት ነበር ፈተና?? ሲልህ.. . . . ጥያቄዉ ቀላል ነበር መልሱ ነዉ ከባድ!! #LIKE አርጉ በር አይበላም😂😁👍

ቀበሌ መታወቂያ ልታወጣ ሄደህ ነዋሪ ነህ ሲሉህ #አይ ሟች ነኝ😁😂😀

ሚስትህ ቁርስ,ምሳና እራት ጎመን ስታመጣልህ ለውዝ አምጪና እንቃማ😏😏😁

የሰው ልጅ ሞቱን ስለሚያውቅ እድር ይገባል . . እና እንደሚሞት እያወቀ ለምን #ንሰሀ አይገባም👍👍

ፈጣሪ ሆይ🙏 የስልኬን 😥📲ክፉ 🥹                    አታሳየኝ @memeclassgp

ጉራጌ ሲተርት ምን ይላል መሰላችሁ ወይመ ኸብይወና ሞኾበር . . _ደሞ እንደሚገባው ሰው ሰግጣችሁ ታነባላችሁ😜😜😜😁🤣

VIP በሰአት 10ዐዐ ብር  እየከፈልክ ያስተማርከው ልጅህ ... where are you going ስትለው whereም ሲልህ አንተ :ወይኔ ጆሮዬ ነው በለኝ😡 ማነሽ ጫልቱ ክላሹን አቀብይኝ ምላሱን ልተኩሰው😡😂🤣

ስትፈልግ አስማት በለው መሪጌታ የባህል ህክምና ሚለው የtg ቻናል አልፈታ ብሎሀል አረ ተሰቃየው 😁😂🤣

👨#አቤ ስማ ከቤ በልጅነቴ ከፎቅ ላይ እንደወደኩኝ ታውቃለህ??     🧑ከቤ ውይ ውይ ውይ ሲዘገንን...  እና ከዛስ ሞትክ👀❓❓      👨አቤ-- ምን አይነት የሞኝ ጥያቄ ነው ምጠይቀኝ .... ህፃን ልጅ ነበርኩ እኮ አላስታውስም😳 😹😄😁

ዛሬ የሄዱኩበት ለቅሶ ቤት መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Unfortunately ለቅሶው ወደ እልልታ ተቀየሯል   😂😁🤣

አብዛኛው የዘመኑ ሴት ና ወንድ በ Тєℓєgяαм  እያወሩ ወሬ ሲጠፋባቸው . . እና ምን አዲስ ነገር አለ😉😉 ሁለቱም ሲመልሱ👉 ምንም🤣🤣

#ሐበሻ ፒፕል ዜብራ ላይ እየተሻገረ ቶሎ ቶሎ ተሻገር ስትለው... እኔ ምን አገባኝ ብገጭ እሱ ነው ጥፋተኛው😒 የአብዛኞቻችን ችግር ነው ተሳሳትኩ👍😁 @memeclassgp

#እርኩስ ጀለስ አይኑርህ😁 ምን ቢለኝ መጥፎ ነው ባንተ ቤት 7ሴት እየጀነጀንክ በቃ ነፍስህን አታቅም 7ቱም የኔ አካዉንት ነዉ😜🤣😂 ለጠለቴም አልመኘውም😁 @memeclassgp

ፍቅረኛህን ስትጋብዛት ጓደኛዋን እያመጣች ካስቸገረችህ ጓደኛዋን ጥቀሳት ወይም አጉርሳት ... ከዛ በኋላ ጓደኞችዎን አባራ ብቻዋን እየተንጦለጦለች ትመጣልሃለች 😜 #_share @memeclassgp

የ highschool ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ kiss ሲያረጉ የ telegram ፕሮፋይላቸውን 😂 ''ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም''' 😂 » #_share @memeclassgp

ፀጉር ልትቆረጥ ሄደህ ቆራጩ ኖርማል ላድርገው በጣም ያምርብሀል ሲልህ.. ከእናቴ ጋር የት ነው የምትተዋወቁት🦹‍♂🦹‍♂         😂😂😂😂😂😊 @memeclassgp