en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
መምህር:– «ከቤተሰቦቻችሁ ትንሹ ማነው?» ማሙሽ:– «አባዬ» መምህር:– «እንዴ ማሙሽ… እንዴት?» 👦ማሙሽ:– «እስካሁን ከእማዬ ጋር ነው የሚተኛው  እሱ ነው😅😂🤣 😂😂😂 share# @memeclassgp

በዚች አለም ላይ የፈለከውን ያህል ገንዘብ እና ሀብት ቢበዛ ደስታን ሊገዛ አይችልምና... #እባካችሁ_ወደኔ_አካውንት_አዘዋውሩት😁😂 @memeclassgp

Why don`t you: react :share :comment😡🥵😡😡😡😡

ሱፍ ፍትፍት እየበላ ቀይ ጨርቅ ሲያገኝ ተናዶ አስተናጋጁን "ይሄ ምንድነው ሲለው?"               "#ጌታዬ_ከረባቱ_ነው" 😜😁🤣 አታካብድ ዝም ብለህ ብላ አላለውም...😁😁😁😁 @memeclassgp

የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር    @memeclassgp

ደብዳቤው 💌💌💌 #ርዕስ: ያራዳው ደብዳቤ 👨‍🎤 ክረሽ ፎንቃሽ ጠግርሮኝ ይኸው መሃል ፒያሳ ላይ ሻሿ እንደተሰራ ሼባ መሬት መሬቱን እየሾፍኩልሽ ነው😔 እና ምንሼ ነው ? ቤትሽ ድቃስ መተሽ ያለሽው!😐 realy አይነፋም!😏 እና ደሞ ጀማው በሞላ ፎንቃ እንደቀወረኝ ባኔ ብሏል። ምንሼ ገነቸርሽ እኮ😒 ... የግድ ክላክስ ማድረግ አለብኝ ... በየትኛው መላዬ ነው ጋቢና ምበረግድልሽ🤷‍♂ ... በቸርኬው ዎክ መተን ብንከንፍስ ... ጭዌሽ ደሞ ፈምሶብኛል .. ያ ደሞ ፀጉር ላይ እንደተጣበቀ  ማስቲካ የማይነጠለው ጀለስ ምንሼ ነው ... ቀይ ግጪው እንጂ አልነፋኝም ...  ድጋሚ ካገኘሁት እቀየርበታለሁ እቴትዬን! ይኸው ማዘሯ የሌለ ደንቅራለች .. ቤት ኦንና ኦፍ በሆንኩ ቁጠር ያቺ ካማሪካን የከተመችው ቸከስክ አትዘይረኝም እያለች የመጬ እያፈላች ነው። እና ምርጥዬ ማዘሯ ከቋጠረች physics ነው። ተከሰቺና ላይፏን ሹፊላት ... ያራዳ ፈላ መሆንሽን አስመቺ እንጂ እና ደግሞ ቲክታክ ላይ ከልሜሽ የመጬ ቦግ አልኩኝ ... ጉዳያችን ሳይጭር ሌላ ጭዌ መለኮስ ገመድ አይሆንብሽም ... እቴትዬን ይደብራል! ክለብ ላይ ካንቺ ጋር የሚያቀኝ ፍሬንድ የመጬ ጨብሶ ... ዕልልል ያለ ግጥም አወረደብኝም ... 6 ስንኝ ሚሞዬ ላይ ተቆልፎብኝ ደቅ አልኩልሽ። እስቲ ከነፋም ካልነፋም መታ መታ አድርጊያቸው ከነ አክቱ ነው ...   ይንቦገቦጋል እንደ ክለብ ላይት   ሳሚዬ ሳሚዬ ቲቲዬ ጠፍታበት   😁😁አልጨረስኩም ቂቂቂቂ...   ቲቲዬ ቲቲዬ አንቺ አራዲቱ   ሳሚዬ ሳሚዬ ቀረ በራቁቱ 😁😁 አልጨረስኩም ቂቂቂ...   በሶውን ለአበበ ጩቤውን ለጫላ   እግዜር ይስጥሽ ቲቲ ሳሚ ዲንጋይ በላ አላስጨረስኩትም ቱቦ ውስጥ ቀርቅሬው ይኸው ዶሴ ተበርግዶ ቂሊንጦ ሰመጥኩልሽ.... ደብዳቤውን ዛሬ አፉ ተብዬ እንደወጣሁ ጠቀጠቅኩልሽ ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ከመሃል ፒያስ ... ከድልድዩ ስር። ቅዳሜ ማሙድ ጋር ጠብቂኝ! ያንቺው ዘናጭ 😎 @memeclassgp         

አንዱ #ጉራጌ ብሩን ባንክ ካዝገባ ቦኃላ ማናጀሩን ይጠራና ፡ ፡ ፡ ፡ አደራ እንግዲ ዘበኛውን አታስቀይሙት🤣🤣🤣🤣🤣 @memeclasgo

ሁለት ጓደኞች አሉኝ #አንደኛው በሰርጉ ቀን የሌለ ጦዞ ኬክ ቆርሶ ዞር ሲል ሚስቱን ሲያያት #አንቺም_ሰርግሽ_ዛሬ_ነው ቢላትስ #ሁለተኛው ለቅሶ ቤት ሄደን ምን ሆኖ ነው ሲል አሞት ነው ሲሉት #አሁንስ_ተሻለው አላለም😭 😂😂😂😂 Join us➜ @memeclassgp

አንዱ እኮ ነዉ ዛሬ👉 ኧረ የኑሮ ዉድነት ጥዋት 33 ብር የነበረ ሳሙና ማታ,40 ብር ሆነ አላለም😂😂 አባቴ የት ሄደሽ ነዉ እንደእሱ እኮl ያጋጠመን ከ2010 በፊት ነው😂😂 አሁን ላይማ👉 ሱቅ ላይ ቆመህ እየገዛህ አስነጥሶህ ጎንበስ ብለህ ቀና ሰትል surprise from 5o to 55😭😭😂😂😂😂😂😂 Join us➜ @memeclassgp

"ኦዉዉ ቆንጂዬ ልጅ! ስንት አመቱ ነዉ?" እላታለዉ "ገና ከተወለደ 34ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ "ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ "ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልኳታ😎😂😂🤣 @memeclassgp

ልጅ👨‍⚕     አባዬ ውሃ አባት 👨‍🦳 ተኛ ብየሃለሁ ልጅ 👨‍⚕  አባ ውሃ- አባ ዉሃ - አባ ውሃ አባት 👨‍🦳 አንተ ልጅ ዝም በል እና ተኛ ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ አባ ውሃ አባት 👨‍🦳 አይ እንግዲህ ተነሽቼ ዱላ ነው የማመጣው እሺ 👨‍⚕አባዬ ዱላ ስታመጣ ውሃውንም ይዘህ ና😂😂 የቆሰለ ዘመን😁😂 #_share @memeclassgp

#ቲቸር አንበሳ ቢያባርርህ እንዴት ታመልጣለህ #ተማሪ ዛፍ ላይ ወጥቼ #ቲቸር አንበሳው ዛፍ ላይ ቢወጣስ? #ተማሪ ወርጄ ወንዝ ላይ ገብቼ ዋኝቼ አመልጠዋለው #ቲቸር አንበሳው ወርዶ ዉሃው ላይ ገብቶ እየዋኜ ብከተልስ? #ተማሪ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ቲቸር ችግሮዎ ምንድን ነው? ከጠሉኝ ለምን እርሶዎ ይዞኝ ለአንበሳው አይሰጡም🤣🤣🤣🤣 @memeclassgp

አንዷን ቀበጥ ኢሃዲግ ደርግን እንዴት ነው ያወረደው ስላት... :          #ከPlaystore_ላይ_መሰለኝ አላለቺም😂😂😄😁😳😳 @memeclassgp

ለፈተና ሙሉ ለሊት ሳጠና አድሬ ልክ ወደ ፈተና ስገባ ጭንቅላቴ be like: በቃ ብሮ እኔ ውጪ እጠብቅሻለው ይቅናሽ😜😜😜 @memeclassg

#አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ #መምህር---- H20 ምንድን ነው? #ተማሪ-----ውሀ ነዋ #መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው? #ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው ፡ ጎርፍ 😅😅😅 @memeclassgp

ከሴቶች አስማት ደስ የሚለኝ ናፍቀሀኛል ላግኝህ ብለው...       #ሒሳብ_አንተ_የምትከፍለው_ነገር😂 #_share @memecassgp

Teacher : ዳሽን ምንድ ነው? Student : ቢራ Teacher : አንበሳ ምንድ ነው? Student : ቢራ Teacher : እሽ ዋልያ ምንድ ነው? Student : ቢራ Teacher : አንተ ደደብ እሽ ኢትዮጲያ ምንድናት ይሄንስ ታውቃለህ? . . . . Student : ይሄ ሁሉ ቢራ የሚገኝባት ሀገር ናት😁😂😂 #_share @memeclassgp

የቀበሌ መታወቂያ ላይ በአደጋ ጊዜ ተጠሪ ስትባል አምቡላንስ ያልከዉ ልጅ ግን ሰፈርክ የት ነዉ?                    😂😂😂😂 Like ማንን ገደለ 👍👍😡😡 #_share @memeclasgp

ፍሬንድ ሰአት ⌚️⌚️ስንት ሆነ ስትለው ፥አሁን? ይልሀል😳😳😳 አይ በቀደም ጥቅምት 3 ላይ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣😅😅 @memeclassgp

👴አባት፡ ልጄ ና እስቲ አግዘኝ 👦ልጅ፡ አባዬ ደሞ ሻይ እየጠጣሁ ነው ይቀዘቅዝብኛል 👴አባት፡ እና ምን ችግር አለ ፍሪጅ ውስጥ አርገው እንዳይቀዘቅዝ 👦ልጅ፡ ያምሀል እንዴ አባዬ😕 👴አባት፡ ምነው? 🤔 . . . . . . 👦ልጅ:መብራት እኮ የለም!!!😅 Like ማንን ገደለ👍👍😂😂 @memeclasgp