en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
በግ በ10000 ገዝተህ እየመጣ አንዱ መንገድ ላይ አግኝቶክ ስንት ገዛሀው በጉን ስልህ ፡ ፡ ፡ የቤቴን ካርታና ፕላን አስይዤ ነው🤣🤣🤣🤣

የኢትዮጵያ ባሎች ሚስቶቻቸውን በመደብደብ ከአፍሪካ 3ኛ ናቸው ተባለ . . .ያናድዳል ስንንከረፈፍ ተበለጥን😂😁🤣

የሀገራችን ሁኔታ በዚሁ ከቀጠለ በ15 አመት ስትሞት . . . ውይ እሳቸውማ የታደሉ ስንቱን አይተው አረፉ😂😂

♥️ፍቅር ማለት ፩ሚሊዮን ሴት ማፍቀር ❤️አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር❤️ ነው። ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደውና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው👍 🌹💔🌹💔🌹💔

በውቅያኖስ ውስጥ ያለ ወርቅ ሙሉ ለሙሉ ቢወጣ ለእያንዳንዱ የአለም ዜጋ ሃያ ሃያ ኪሎ ይደርሳል ሲባል #እርኩሱ ጀለሴ: አሁን ወንዝ ውስጥ እየዋኘ ነው😳😁🤣 ምን ባደርገው ይሻላኛል 😂😁🤣 #ŝháŕě🙏🙏🙏🙏

ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ ቤት እንግዳ መጥቶ እኔን ነው ተጫወት የሚለኝ😜

👨‍🏫 ኧረ ከአሁን በኋላ ከ History አስተማሪ ጋር አልጣላም : የሆነ ሰዓት ባስቀይመው ፈተና ላይ                   📰 "የአፄ ቴዎድሮስን የግራ እግር ካልሲ 🧦  የበላችውን አይጥ ተከታትሎ ድል የነሳት ጀግናው ግራ አዝማች ማን ይባላል?" ብሎ አመጣ "ሀሰት" ብዬ የወጣሁበትን ጊዜ አልረሳሁም😁😂😂 ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏 #нαρρу иєω уєαя😁

ማዘር👵ምጣድ ልትገዛ ሄዳ 4500 ብር ሲሏት . . ምንድነው አንዱን ጋግረክ ሌላውን Copy ነው እንዴ ምታረገው🤔። ለማዘርህ እስኪ👏😂😁🤣

#እርኩሱ ጀለሴ ትቅማለህ እንዴ ስትለው አረ እኔ ለደሞዝ ቀን ብቻ ነው ምቅመው መቼ ነው ደሞዝክ ያው የ ቀን ሰራተኛ ስለሆንኩ ሁል ጊዜ !!!😂😂🤦🏾‍♂️ 😁#нαρρу иєω уєαя

አረ ሼሩ ይቅር ለምንድን ነው leave ምትሉት ከአሁን በኋላ መፖሰት ላቆም ነው😢

#በsafaricom ሲም ካርድ ለመበደር ወደ 81ዐ ስትልክ--- : : : እዛው በለመድክበት ደፋር ከየት የመጣ ነው ባክሽ😂😂🤣😜😜😂 𝑚𝑒 : 𝑠𝑜𝑟𝑟𝑦 በስተት ነው😳 እነሱ : እራስ 𝑠𝑜𝑟𝑟𝑦😁😂🤣 #𝑟𝑒𝑎𝑐𝑡_አርጉ_ብር_አይበላም😂

#እርኩሱ ጀለሴ  ወንጀል ሰርቶ ፍርድ ቤት ይቀርባል ዳኛ:- የፍርድ ማቅለያ አለህ? #እርኩሱ ጀለሴ:- የ 12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ዳኛ:- በነጻ ተለቀሃል የሰው ልጅ ሁለቴ አይሞትም😳😀🤣 አንዴ ፈርዶብናል አይዞአችሁ ብቻ😁

እርኩሱ ጀለሴ ለሊት 9 ሰዓት ደውሎ ያደረ Missed Call አግንቼ ነው አላለኝም....📲 : : :    #ማነህ በፍል ውሀ አሙቀህ ብላው😡😒🤣 #ℎ𝑎𝑝𝑝𝑦 𝑛𝑒𝑤 𝑦𝑒𝑎𝑟

​​ባል 🙎‍♂:-  20 አመት ሙሉ በትዳር ስንኖር ሁሌም ከንግግሬ መሐል ስህተት  እንደፈለግሽ ነዉ ! 😢 ሚስት🙍‍♀ :-21 አመት ነው በትዳር የኖርነው ። 20 አደለም😁 🎃At @memeclassgp

የመብራት ሃይል ሰራተኛ ከስራ ተባሮ ምን አጥፍተሃል ብለው ነው ያባረሩህ ስትለው ፡ ፡ በዝናብ ቀን መብራት ለምን አላጠፋም ብለው ነው፡፡🤣🤣🤣🤣

ልጁ ቺኳን እየጀነጀነ "እኔ እንደሌሎቹ ወንዶች አይደለሁም" ይላታል "ማለት አንተ ታረግዛለህ ማለት ነዉ?" አላለችዉም?! 😂😂😂😂 😂🤣😂 Join us➜ @memeclassgp

እኔ ብቻ ነኝ ግን . መነፅር ያደረገ ሰው ሁሉ የመጬ genius የሚመስለኝ 🫤🫤🫤🫤🫤🫤🫤🫤🫤🫤 #Ѕнαяє

🗣እናቴን ፀሎት አድርጊልኝ ስላት ምን ብትል ጥሩ ነው😳😐🤣   👵ፈጣሪ ያለ ኪራይ ቤት ይስጥህ ያለ ብር ምግብ ይስጥህ ሰዎች ቀን እና ማታ ይጠብቁህ አለችኝ።   #ለይታችሁ አሜን በሉ አሁን እስር ቤት ነው ያለሁት😂😂     

እንጀራ 30 ብር በረኪና 50 ብር መኖርም መሞትም የማይቻልበት ሀገር🙂 #ትራኮማ የሆነ ሂወት ቱ😞😡🤣 ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏

በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!😳😂🤣 ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏