en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
እስኪ ለበአል ድፎ ዳቦ ''ድፊ'' ስላት 🤔 አረ እኔ ወንጀል አልሰራም አላለችም 🙌🤣🤣      አረ ያንቺስ ከፋ 🙌🤣🤣 እቺን ነበረ ማዘመት😂😂😂

ለሁላችሁም የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ .... አዲሱ አመት ያሰብነው የሚሳካበት አለማችን እና ሀገራችን ላይ ሰላም የሚሰፍንበት ፣ መቻቻልና ፍቅር
ለሁላችሁም የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ .... አዲሱ አመት ያሰብነው የሚሳካበት አለማችን እና ሀገራችን ላይ ሰላም የሚሰፍንበት ፣ መቻቻልና ፍቅር የሚስፋፋበት እኛም 100k የምንገባበት ..... በአጠቃላይ የደስታ አመት ያድርግል 😍           🌼🌼 2016 🌼🌼 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

2015 መቼም Suspense Horror😡 እና Action🗡 እንደሆነ ይታወቃል... 2016 ትን Friction Romantic💕 and Comedy🎭 ያድርግልን🙏

ሰዎች ጀርባቸውን ሠጡኝ      ብለህ አትዘን       ምክኒያቱም .... [ሰው ያለውን ነው ሚሰጥህ] #share @memeclassgp 😁

ፋዘር በ 15000 ሺ ብር በግ ገዝቶ ሳሎን ይዞት መጥቶ ሶፋ ላይ ካስቀመጠው በሗላ...... ምን ቆመህ ታየኛለህ #ቀልድ ንገረው እንጂ           #ኧረ ተጫኑ 😂😂🤣 #happy new year😁

🤘ፍትህ ለወንዶች💪 👉የወንድ መሽኛ ሲመታ እስከ 9000 del(units) የሚደርስ ህመም ይሰማናል🤯ይህ 160 ህፃናት ሲወለዱ እናቶች ከሚሰማቸው ህመም😫 እና 3200 አጥንቶች የመሰበር ያክል ህመም አለው😭 እና እባካችሁ ሴቶቻችን...😁

ቂጧን አፈንድዳ የተነሳችውን ፎቶ "እንኳን አደረሳችሁ" ብላ Post አድርጋለች። ፡ #እርኩሱ ጀለሴ be like; የኔ እህት እዛ ቦታማ ባልሽን እንጂ እኛን ማን አደረሰን 😳😜🤣 🌻 #share @memeclassgp😁

#እርኩሱ ጀለሴ:- "ና ሾርባውን ቅመሰው" አስተናጋጅ:-"ምነው ችግር አለ? ጨው የለውም?🤷‍♂️ #እርኩሱ ጀለሴ :- "አይ ዝም ብለህ ቅመሰው እስኪ"😒 አስተናጋጅ:-" ሾል አስኪያጁን ልጠራሎት እችላለው" 😕 #እርኩሱ ጀለሴ:- "ሰውዬ ለምን አትቀምሰውም"😡 አስተናጋጅ :- "እሺ ጌታዬ ማንኪያው የታለ?" #እርኩሱ ጀለሴ  :- "እኮ ማንኪያው የታለ?😒😂 😂😂😂😂😂😂😂😂 #share @memeclassgp

ቺኮች ጀርባህን አጥንቶ ጨርሶ ብር እንደሌለህ ካወቁ በኃላ የፍቅር ጥያቄ ስታቀርብላቸው ፡ ፡ ፡ ፡ አንቴኮ ልዩ ነህ በቃ ምርጥ ነህ ከሁሉም ትለያለህ አንቴ መልካም ሰው ነህ ግን  እኔ ላንቴ አልገባም🤣🤣🤣🤣 ከስር ጠረብ ከላይ ደገፍ    ያረጉናል፡፡

#𝑚𝑒 #ለዓዲስ አመት Nike ነው ብዬ የገዛሁት ጫማ እቤት ገብቼ ሳየው Like ነው የሚለው... ፈጣሪ ሆይ ምንድን ነው እየሆነ ያለው😔😏😩🤒🤣 #እርኩሱ ጀለሴ ይሄን ሰምቷ ምን ቢል ጥሩ ነው; ''እኔ እራሱ #ዶሮ ልገዛ ሄጄ ቤት ስደርስ እርግብ ሆነ አላለም''😀 #አፅናንተህ  ሞተሀል ሳክሳም😏😂             #እስኪ_አንዴ_ለላይኩ👍 አርጉ #share 😁👍🙏

ክሊኒክ ሄዳ ዶክተሩ " እርጉዝ ነሽ" ይላታል ደንግጣ😳 እያለቀሰችና😭 እየሮጠች🏃‍♀ በሩን ከፍታ ወጣችና በሀይል ጥርቅም አርጋ ስዘጋው * #ዶክተሩ:-    "መጀመሪያ ነበረ እግርሽን እንዲህ መዝጋት የነበረብሽ 😂😁😂 #happy new year ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏

ፋዘርን እዚህ ቻናል ላይ ካስገባሁት በኋላ ማዘር ብር ስጠይቀው አስማት ሊመስልሽ ይችላል ግን ኪሴ ላይ ወፍ የለም🤣😅😅 #share

በዚህ ኑሮ ውድነት #እርኩሱ ጀለሴ ምግብ ቤት ምግብ አዞ እየበላ አንዱን እንብላ ሲለው እሺ ብሎ ሊመጣ ሲል አረ እኔ ባህሉን ነው ወንድሜ😂😂🤣 #ባህል ሰው ሆነ እንዴ አረ አታዋርደኝ😁 😁

አይቻልም እንጂ ፣ ቢቻልማ ኖሮ መሳደብ እንዲያቆም ፣ እናቱን አክብሮ ምጥ ማሳየት ነበር ፣ ባለጌን ዘንድሮ።            ጥሩ መላ አይመስላችሁም? #happy new year

ፍቅረኛ የለኝም ብለክ አትዘን በፍቅረኛው ምክንያት ጨጓራ የሌለው አለና😂😁🤣 #happy new year

🦋የመጀመርያ የስማቹን ፊደል 🦋   🦋በመምረጥ ስራችሁን ይወቁ🦋 A       ፀጉር ቆራጭ💇‍♂💇‍♀ B      ጠበቃ🧛‍♀🧙‍♀ C      ዲሽ ሰሪ👨‍🔧🧑‍🔧 D     ነጋዴ🧕👱‍♂ E      ዶኮተር👨‍⚕🧑‍⚕  e F     ሌስትሮ🧟🧟‍♀ G     ዲጄ👨‍🎤👩‍🎤 H     ፎቶ ግራፈር 📸📷 I      ሞዴሊስት🕺💃 J     ወያላ💁‍♂🙆‍♂ K     አስተማሪ👨‍🏫🧑‍🏫 L     ካፒቴን 👨‍✈️🧑‍✈️ M    ፓይለት🧑‍🚀👩‍🚀 N    ኮሽም ከርካሚ🧜‍♂🧜 O     ፖሊስ👮‍♀👮‍♂ P     የባንክ አላፊ🤵‍♂🤵 Q     ዘበኛ🥷🏾🥷🏾 R     ተመራማሪ🕵🕵‍♂ S   ልብስ ሰፊ👩‍💼👨‍💼 T    ኢንጂነር👷‍♂👷 U   አስጎብኚ🙋‍♂🙋     V    አናፂ🧑‍🚒👩‍🚒 W   የፊልም ደራሲ👨‍💻🧑‍💻 X     ሯጭ🏃‍♀🏃 Y     እረኛ🧑‍🦯👩‍🦯 Z    ቦዘኔ

Pt2 endikelt like👍👍👍👍👍👍

የዙምባቤ ፕሬዝዳንት የነበረው ሮበርት ሙጋቤ ሀገር ከመምራቱ በተጨማሪ በሚናገራቸው አስገራሚ አስደናቂ አስቂኝ እንዲሁም ትምህርት ሰጪ ንግግሮቹም ይታወቅ ነበር እኔ በግሌ በሱ ንግግሮች እዝናናለው እናም እማርበታለው  .... ከነዚህም ንግግሮቹ መሀል ..... " መጀመሪያ በአጭር ቀሚስ እና በቦዲ ገላሽን ተገላልጠሽ ፎቶሽን ማህበራዊ ሚድያ ላይ Post አድርጊ ከዛም ብዙ ላይክ ታገኛለሽ ፣ ብዙ WoW የሚል ኮመንትም ይፃፍልሻል ..... በሌላኛው ቀን ደግሞ በረዥም ቀሚስ እና ሹራብ የተነሳሽውን ፎቶ Post አድርጊ ትንሽ ላይክ እና ትንሽ ኮመንት ታገኛለሽ ....... አየሽ እህቴ ብዙ ላይክ እና ኮመንት ያደረጉልሽ ወንዶች በሙሉ አንቺን ሳይሆን ገላሽን ነው የወደዱልሽ ማለት ነው " 🌚 @memeclassgp @memeclassgp

#የሀበሻ ፖሊስ👮‍♂ ማለት እኮ ራሱን የሚያጠፋ ሰዉ ሲያጋጥመዉ መሳርያን ጣል አለበለዛ #እተኩሳለዉ ብሎ የሚያስፈራራ ፖሊስ እኮ ነዉ🤦‍♂😂 Join us➺ @@memeclassgp