en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
After 5 day this channel subscriber reduce in to below 1k then I will stop posting

ልጁ  🧑‍🦱 :- አሺ አባ አላሙዲን 👳‍♂:-  ደግሞ መልስ እንዳትቀበል 😎😎

ጋብዘኝ ትላለች እንዴ 🙄 ሬጌ ይመችሻል ወይስ ራፕ ይሁንልሽ ኑሮ እራሱ ኑሮ ከበደኝ አለ እኮ👀😭😁

ባደረኩት ጥናት መሰረት #_memeclass ቀልዶች #Like የማያረጉ ሰዎች data አጥፍተው እንደሚያነቡ ደርሰንበታል😂👍

አለሙዲን ልጁን ሱቅ ሲልከዉ.. . . ሂድና ሱቁን ገዝተኸው ና እስኪ😎😂😂

ንጉስ መሆን ከፈለክ . . . . ሚስትህን አንግሳት ምክኒያቱም የንግስት👑 ባል ንጉስ ነውና!😊

#shareማንን ገደለ ? 😂🤣😂 Please like 👍🙏
   #shareማንን ገደለ ? 😂🤣😂 Please like 👍🙏

ቀልዶቼ ያልተመቸው አስተያየቱን በወረቀት ፅፎ🥹 . . . . . . አውሮፕላን ሰርቶ ይጫወትበት😒😂

አንዳንዴ አዝኜ ተክዤ ሲያዩኝ በፍቅር ተጎድቼ ይመስላቸዋል . .     10 ሚሊዮን ብር አስፈልጎኝ ነው😒😁

#እርኩሱ ጀለሴ ታክሲ እየሰራ የማዘሩ ጀለሶች አይተውት ይህማ አቅፈን ያሳደግነው ልጃችን ነው ሲሉ--- ማቀፍ አይደለም ብታዝሉኝም ትከፍላላችሁ 😂😂🤣😁

#እርኩሱ ጀለሴ ኢንትራንስ 700/50 አምጥቶ mother አይዞህ በቃ ልጄ እንድትረጋጋ ይሄን ወተት ጠጣ ስትለው        #be like #ቀምሰሽ_ስጪኝ😢😎😅 ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏

Yess😂😂😂😂 ✉️ @xavierzone 😂😂😂
Yess😂😂😂😂 ✉️ @xavierzone 😂😂😂

ከአይን ያውጣህ በሉት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከአይን ያውጣህ በሉት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

👩እናት ልጇን:- እኔና አባትሽ ከተለያየን ከማን ጋር ነው የምትኖሪው ብላ ብጠይቃት... 👱‍♀#ልጅ :-እሺ ዋይፋዩ ከማን ጋር ነው የሚሆነው ??? ወይ ትውልድ🤔🤪    👍#Like ማንን ገደለ ? 😂🤣😂 Please share 🙏

🌹 #ፍቅር_ያስተምራል 🌷🌺 አፍቅሮ #የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ❤️ ፡ አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዪ ነበር ያኖርኩሽ😒 ፡ የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡🤷‍♂ ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም??☹️💔 ፡ የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር!! ፡ ፍቅርሽ❤️ #ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ😡❤️‍🔥 ፡ ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት እንደ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም❤️‍🩹 ፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ ፡ እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ😏 ፡ ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ ፡ አንቺ ሽንብራ ራስ! #ሼር😁😂🤣

😂😂😂😂 እንደምታውቁት ከዚህ በፊት ኦሮሞ እና አማራ አንድ በመሆን #ኦሮማራ ብለው መስርተዋል። እንዲህ ዓይነቱ ጥምረት በሌሎች ብሔሮችም ቢኖር ...😂 ለምሳሌ.... አማራ + ጉራጌ = አራጌ 😂😂😂😂 አርጎባ + ትግራይ = አራራይ 😂😂 ቀቤና + ጌዴዮ = ቀዮ 😂😂 ሶዶ + የም = ሶድየም 😂😂😂 ኦሮሞ + ደራሼ = ኦራሼ / ወራሼ 😂😂 ሻኪሶ + አማራ = ሻኪራ 😂😂😂 ውርሲ + ሐመር = MC ሀመር😂😂😂 አማራ + ከፋ = አካፋ😂😂😂😂 👍👍👍👍👍👍👍👍 SHARE

#እኔ_እናንተን_ለማዝናናት_ደፋቀና_እላለው_እናንተ_አንብባቹ_ላሽ_አረተው_ላይክ_አርጉ_ብር_አይበላም_እስቲ_አበረታቱን❤️👏👍💋😘😍

እኔ የምለው ትላንት 2015  ነበረ 🙄 ዛሬ 2016  ነው አሉ 🙄 🙄እና ነገ 2017 ነው ማለት ነው??😂😂🤣🤣🤣

ውድ የ #memeclass🤣 ቤተሰቦች በአሉ የሰላም የፍቅር የሀጎስ የጫላ የደመላሽ የሙስጠፋ እና የአበበ ይሁንልን😘 ያው ሙድ መያዝ እንጂ ቂም መያዝ ለማንም አይጠቅምምና ያስቀየምኳቹ ሰዎች ካላቹ..... በአዲሱ አመት... እንዳላስቀይማቹ ፀባያቹን አስተካክሉ። #እኔ_በዚህ_ቤተሰብ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንንም  በሰላም ጠብቆ በጤና ያገናኘን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏 ሀገራችንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን። ሰላም የሁሉም መሰረት ነው። #ስለዚህ በሰላም.... ባልትና በርበሬ የተሰራ ወጥ ካላቹ መጥቼ በመብላት እተባበራቹዋለው 😍😂😁😂 ሁላቹንም ወዳቹዋለው  መልካም በዓል 💚💛❤️                 ውድ የ memeclass🤣 ቤተሰቦች በአሉ የሰላም የፍቅር የሀጎስ የጫላ የደመላሽ የሙስጠፋ እና የአበበ ይሁንልን😘 ያው ሙድ መያዝ እንጂ ቂም መያዝ ለማንም አይጠቅምምና ያስቀየምኳቹ ሰዎች ካላቹ..... በአዲሱ አመት... እንዳላስቀይማቹ ፀባያቹን አስተካክሉ። #እኔ_በዚህ_ቤተሰብ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንንም  በሰላም ጠብቆ በጤና ያገናኘን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏 ሀገራችንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን። ሰላም የሁሉም መሰረት ነው። #ስለዚህ በሰላም.... ባልትና በርበሬ የተሰራ ወጥ ካላቹ መጥቼ በመብላት እተባበራቹዋለው 😍😂😁😂 ሁላቹንም ወዳቹዋለው  መልካም በዓል 💚💛❤️                 

#መልካም አዲስ አመት!🥰 #ርሑስ ሓዱሽ ዓመት !❤️ #Baga wagaa haraa nagaan geessan !😍 #Happy New Year!😘 2016 2016 2016 2016 2016 2016 #አዲሱ_አመት የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ አብሮ የማደግ፣ የመበልፀግና የስራ ዓመት ይሁንልን።