en
Feedback
ETHIO REAL MADRID

ETHIO REAL MADRID

Open in Telegram

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ETHIO REAL MADRID

Channel ETHIO REAL MADRID (@ethio_real_madrid_15) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 247 197 subscribers, ranking 129 in the Sports category and 50 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 247 197 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 5 021 over the last 30 days and by 115 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.49% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 397 views. Within the first day, a publication typically gains 3 678 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 84.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamo...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

247 197
Subscribers
+11524 hours
+897 days
+5 02130 days
Posts Archive
The story continues. 🥹🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
The story continues. 🥹🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

🤍 ሰርጂዮ ራሞስ በኢንስታግራም ገጹ፦😀 "የኔ ተወዳጅ ሉካ ሞድሪች መልካም ልደት ይሁንልህ፤ እወድሃለሁ ወንድሜ።"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🤍 ሰርጂዮ ራሞስ በኢንስታግራም ገጹ፦😀 "የኔ ተወዳጅ ሉካ ሞድሪች መልካም ልደት ይሁንልህ፤ እወድሃለሁ ወንድሜ።"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

🚨 𝐂𝐑𝐀𝐙𝐘 𝐅𝐀𝐂𝐓: ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለክለባችን ማድሪድ በ101 የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 105 ጎሎችን አስቆጥሯል።🤯👑 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_
🚨 𝐂𝐑𝐀𝐙𝐘 𝐅𝐀𝐂𝐓: ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለክለባችን ማድሪድ በ101 የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 105 ጎሎችን አስቆጥሯል።🤯👑 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

ምሽታችሁን ሚያበራ ምስል!😅 ክሪስ ከ1 ሰአት በኅላ ጨዋታ ያደርጋል!🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ምሽታችሁን ሚያበራ ምስል!😅 ክሪስ ከ1 ሰአት በኅላ ጨዋታ ያደርጋል!🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

ሌጀንድ ራሞስ በኢንስታግራም ገፁ!🥹👑 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ሌጀንድ ራሞስ በኢንስታግራም ገፁ!🥹👑 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

ብራሂም ዲያዝ የእረፍት ቀን ቢሆንም በቫልዴቤባስ ተገኝቷል!🔥 የስራ ሰው!😎⭐️🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ብራሂም ዲያዝ የእረፍት ቀን ቢሆንም በቫልዴቤባስ ተገኝቷል!🔥 የስራ ሰው!😎⭐️🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

ፔድሪ በክለባችን ሪያል ማድሪድ ስለነበረዉ የሙከራጊዜ፡- "አባቴ ወደ ሪያል ማድሪድ አካዳሚ ወሰደኝ እዛ ከደረስን በሗላ ሌሎቹ ልጆች በሙሉ በክፍላቸዉ ውስጥ ተረጋግተው በየቀኑ ጠዋት ወደ ልምምድ ይሄ
ፔድሪ በክለባችን ሪያል ማድሪድ ስለነበረዉ የሙከራጊዜ፡- "አባቴ ወደ ሪያል ማድሪድ አካዳሚ ወሰደኝ እዛ ከደረስን በሗላ ሌሎቹ ልጆች በሙሉ በክፍላቸዉ ውስጥ ተረጋግተው በየቀኑ ጠዋት ወደ ልምምድ ይሄዱ ነበር እኔ ግን ቀኑን ሙሉ በሆቴሉ ውስጥ ብቻዬን ነበርኩ፤ እስከ ስልጠና ጊዜ ድረስ ስልኬን ከመመልከት በስተቀር ምንም የማደርገው ነገር አልነበረም። ይህ ለአስተሳሰቤ ተስማሚ አልነበረም። ከአንድ ሳምንት በኋላ ደግሞ ክለቡ መልሶ ወደ ቤቴ ላከኝ። እንደዚያ ይሆኖል ተብሎ የታሰበ ስላልነበር እውነቱን ለመናገር ትሑት እንድሆን አደረገኝ ሁሉም ነገር ለእኔ ጥሩ እንዳልሆነ እያወቅኩ ወደ ቤት ተመልሸ ጓደኞቸን ማየት አስደሳች አይደለም። ግን በቤት ውስጥ ሁሉም ሰው በጣም ይደግፈኝ ነበር ያንን ፈጽሞ አልረሳውም። እና በጣም ጥሩው ነገር በከተማዬ ውስጥ የሁሉም ሰው ትንሽ መቀለጃ መሆኔ ነው። ሁሉም ስለሁኔታው ሲሰሙ ትንሽ ሳቁብኝ። ነገር ግን 'አትጨነቅ፣ ክለቡ ቢቀበልህም አያትህ ለማድሪድ እንድትጫወት በፍጹም አይፈቅድልህም ነበር። ...እላለሁ..'' አባቱ ወስዶት አያቴ አይፈቅድም ነበር ብሎ ይፅናናል በነገራችን ላይ ይሄንን ታሪኩ 100 ጊዜ ተናግሮታል አሁን አስፈርሙኝ ነዉ እንዴ የሚለን😁 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

😀ኤደር ሚሊታኦ በኢንስታግራም ገፁ ላይ፡ “መልካም የልደት ሌጀንድ። እናም ወንድሜ ናፍቀሀኛል።”🥹🎂🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
😀ኤደር ሚሊታኦ በኢንስታግራም ገፁ ላይ፡ “መልካም የልደት ሌጀንድ። እናም ወንድሜ ናፍቀሀኛል።”🥹🎂🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

አንዳንድ የቀድሞ ትላልቅ ተጨዋቾች ቻምፒዮንስ ሊግ ሲባል የትኛዉን ተጨዋች ታስታውሳላችሁ ተብለዉ ሲጠየቁ የመለሱት መልስ ፤ግልፅ የንጉሱ ጥላቻ አለባቸዉ ማለት ይቻላል🤨
አንዳንድ የቀድሞ ትላልቅ ተጨዋቾች ቻምፒዮንስ ሊግ ሲባል የትኛዉን ተጨዋች ታስታውሳላችሁ ተብለዉ ሲጠየቁ የመለሱት መልስ ፤ግልፅ የንጉሱ ጥላቻ አለባቸዉ ማለት ይቻላል🤨

THE GOAT WITHOUT DOUBT!🐐😮‍💨 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
THE GOAT WITHOUT DOUBT!🐐😮‍💨 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

🚨 የክለባችን ማድሪድ መልበሻ ክፍል ባበከኗቸው በርካታ የግብ እድሎች በፍጹም አልተጨነቀም። እድሎችን በመፍጠር ረገድ ጥሩ ስራ እየሰሩ እንደሆነ እና ግቦቹ ወደፊት እንደሚመጡ ያምናሉ። [ MARCA
🚨 የክለባችን ማድሪድ መልበሻ ክፍል ባበከኗቸው በርካታ የግብ እድሎች በፍጹም አልተጨነቀም። እድሎችን በመፍጠር ረገድ ጥሩ ስራ እየሰሩ እንደሆነ እና ግቦቹ ወደፊት እንደሚመጡ ያምናሉ። [ MARCA ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

4-3-3 የሜሲ እና የዚዙን ጉዳይ 'ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው፤ ዚዙ አላለም!' ብለዋል! ነገሩ እዚህ ላይ አብቅቷል ቅድም ሲወጡ የነበሩ መረጃዎች በሙሉ ሀሰት ናቸው። ዚዙ ሲጀመር ስለ ባሎንዶር ምንም አ
4-3-3 የሜሲ እና የዚዙን ጉዳይ 'ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው፤ ዚዙ አላለም!' ብለዋል! ነገሩ እዚህ ላይ አብቅቷል ቅድም ሲወጡ የነበሩ መረጃዎች በሙሉ ሀሰት ናቸው። ዚዙ ሲጀመር ስለ ባሎንዶር ምንም አይነት መግለጫ በቅርብ ግዜ አልሰጠም። ዚዙ ስለ ሜሲ የተናገሩትም እስከ 2023 ምናምን ባለ ግዜ ነው....። @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

I miss the one who wears number 20 🥺🤍
I miss the one who wears number 20 🥺🤍

🚨🗣️ ቲዬሪ ኦንሪ፦ "ወዳጄ፣ ለባሎንዶር መልካም እድል እመኝልሃለሁ! ለባሎንዶር መልካም እድል እመኝልሃለሁ፣ ይገባሃል ኪሊያን!"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRI
+1
🚨🗣️ ቲዬሪ ኦንሪ፦ "ወዳጄ፣ ለባሎንዶር መልካም እድል እመኝልሃለሁ! ለባሎንዶር መልካም እድል እመኝልሃለሁ፣ ይገባሃል ኪሊያን!"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

The connection. 🇵🇹🇧🇷🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
+1
The connection. 🇵🇹🇧🇷🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

ማን እንደተቃቀፈ ተመልከቱ!🫂🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ማን እንደተቃቀፈ ተመልከቱ!🫂🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

ቪኒ በ IG ገፁ ትንሽ ጠብቁኝ 👀🔥
ቪኒ በ IG ገፁ ትንሽ ጠብቁኝ 👀🔥

🚨ስለ ሊቨርፑል የተሰሙ ያልተጠበቁ ትኩስ እና አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ👇
🚨ስለ ሊቨርፑል የተሰሙ ያልተጠበቁ ትኩስ እና አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ👇

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ለመላው የቼልሲ ደጋፊዎች ታላቅ የምስራች ከ200ሺ በላይ ተከታይ ያለው ለቼልሲ ደጋፊዎች ብቻ ታስቦ የተከፈተ ስለሀያሉ ቡድናችን ፈጣን እና ትኩስ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻና
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ለመላው የቼልሲ ደጋፊዎች ታላቅ የምስራች ከ200ሺ በላይ ተከታይ ያለው ለቼልሲ ደጋፊዎች ብቻ ታስቦ የተከፈተ ስለሀያሉ ቡድናችን ፈጣን እና ትኩስ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ኑ ተቀላቀሉን 👇

እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ