en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የአብስራ

የአብስራ

Open in Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Show more
501
Subscribers
-124 hours
-47 days
+130 days
Posts Archive
አስደናቂ እና ልዩ የሆነዉን የ"has/have" አመራረጥ መንገድን ላሳያችሁ።

አስደናቂ እና ቀላል የሆነዉን የ"has/have" አመራረጥ መንገድ ፤ 2 ነገሮችን በማየት ብቻ መልሱን የምታገኙበት።

አስደናቂዉን "had" የምትመርጡበት ምክንያት ታዉቁታላቸሁ?

አስገራሚዉ "has/have" የምትመርጡበትን ቴክኒክ ላሳያችሁ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:- https://youtu.be/bl309tzGNNs?feature=shared

አስደናቂ የሆነዉን የ"has/had" የጥያቄ አመራረጥ ዘዴ።

አስደናቂ የሆነዉን የ"has/have" አመራረጥ መንገድ።

አስደናቂ የሆነዉን የ"has/have" አመራረጥ መንገድ።

አስደናቂ እና ቀላል የሆነዉን የ"verb to be" አመራረጥ መንገድ ላሳያቸሁ።

አስገራሚ እና ቀላል የሆነዉን የ"Verb to be" አመራረጥ መንገድን ላሳያቸሰሁ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/u6nKaoos7h8?si=Sb2KG5LD-WnCCfa4

ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሌ የአንደኛ ሴሚስተር ዉጤት ሲሆን፤ ተማሪ ኪሩብ ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 647 / 700 በአማካይ ዉጤት 92.428 % በማስመዝገብ ወ
ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ  የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሌ የአንደኛ ሴሚስተር ዉጤት ሲሆን፤ ተማሪ ኪሩብ ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም  647 / 700  በአማካይ ዉጤት 92.428 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ከክፍሉ 2ተኛ በመዉጣት በአሸናፊነት ወደሁለተኛ ሴሚስተር ገብቷል። በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ0938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ። - የአብስራ

አስደናቂ እና ልዩ የሆነዉን የ"First Conditional" ጥያቄ አሰራር ላሳያችሁ።

የተለየዉን እና ቀላል የሆነዉን የ"Second conditional" ጥያቄ አሰራርን ላሳያችሁ።

አስደናቂ የሆነዉን እና ብዙዎች የማያዉቁትን የ"Third conditional" ጥያቄ አሰራርን ላሳያችሁ።

ልዩ የሆነዉን በ"zero conditional" ላይ መልስ ከመመለሳችሁ በፊት ማየት ያለባቸሁን ላሳያችሁ።

አስገራሚ እና ልዩ የሆነዉን የ"first conditional" ጥያቄ አሰራርን ላሳያችሁ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/xhH0Ftbnh8c?si=s_N6LZAPug1_kLxN