የአብስራ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Ko'proq ko'rsatish501
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
+130 kun
Postlar arxiv
500
አስገራሚዉ "has/have" የምትመርጡበትን ቴክኒክ ላሳያችሁ።
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:- https://youtu.be/bl309tzGNNs?feature=shared
500
አስገራሚ እና ቀላል የሆነዉን የ"Verb to be" አመራረጥ መንገድን ላሳያቸሰሁ።
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/u6nKaoos7h8?si=Sb2KG5LD-WnCCfa4
500
ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሌ የአንደኛ ሴሚስተር ዉጤት ሲሆን፤
ተማሪ ኪሩብ ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 647 / 700 በአማካይ ዉጤት 92.428 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ከክፍሉ 2ተኛ በመዉጣት በአሸናፊነት ወደሁለተኛ ሴሚስተር ገብቷል።
በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ0938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ።
- የአብስራ
500
አስገራሚ እና ልዩ የሆነዉን የ"first conditional" ጥያቄ አሰራርን ላሳያችሁ።
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/xhH0Ftbnh8c?si=s_N6LZAPug1_kLxN
