cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Our Side of the Story

"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye

Show more
Advertising posts
1 554
Subscribers
-224 hours
-67 days
+2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

God’s place? እንዲህች ብላችሁ እንዳታስነኩ...everything በጣም መቅረት ይችላል!
Show all...
68
የእኛ ሰው እና ለቅሶ አንድ ላይ ሲነሱ ደስ ከማይለኝ ጥምረት ዋነኛው ነው:: ማስተዛዘኑን የሚችለው እነዛ unbearable first few days እስኪያልፉ ድረስ ነው...ስራ ማገዙ...ወደዛ ወደዚህ ማለቱን በጣም ነው የምወደው...grateful ነኝ:: እናፅናና ብለው ማውራት ሲጀምሩ ነው ችግሩ...እውነት የሰው መኖር ከምንም በላይ ያፅናናል...ወሬው ምን ያደርጋል? Regarding Zerithu’s loss I was reading lots of comments እና ኤጭ አልኩ በቃ...ለምን እግዚአብሔር ይመስገን አለች ነው መሰለኝ...በሀዘን ጊዜ ደንቡ እግዚአብሔርን ማማረር ነዋ...ጥንካሬዋ ሰዉን ረብሾታል:: ሀዘን ቤቷ በደንብ እንደገባ ሰው "እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ...እግዚአብሔር ይመስገን...ምን እንላለን እንግዲህ" ያልኩት ሳላዝን ቀርቼ...my heartbreak ሳያሰክረኝ ቀርቶ አይደለም...ግን እግዚአብሔር ይበልጣል...በደንብ ስላየሁ...ስላስተማረኝ:: ህመሟን እየካደችው አይደለም እግዚአብሔርን ተመስገን ያለችው...why is it that hard to believe? ደግሞ ልክ እንደ አዋቂ እግዚአብሔር ይርዳት ትክክል አይደለችም ይባላል😅 Grief’ን experience በማድረግ ውስጥ ማንም ያወጣው ህግ የለም...ሁሉም በግሉ መታመም ያለበት ከእግዚአብሔርም ከእራሱም ጋር deal ማድረግ ያለበት ትልቅ ህመም ነው...በአሽሙር አንስተው የሚጥሉት የ አንድ የሁለት ቀን ሀሜት አይደለም! ሀዘኑን ይዛችሁ ስትቆዩ "ኧረ እግዚአብሔርም አይወደው" የእግዚአብሔር ትልቅነት በምንም ሁኔታ ውስጥ እንደሚቀጥል ገብቷቹ "እግዚአብሔር ይመስገን" ስትሉ ትችቱ...የጉድ ሀገር::
Show all...
62
አንዳንድ የማይካድ እውነት አያስቅም? Like come on, let me be delusional ሆ!
Show all...
18
እንዲሁም ሳቅ ሳቅ ነው የሚለኝ...ይኸው እስካሁን ይቺን conversation እያሰብኩ እየተደስትኩ ነው :)
Show all...
29
Photo unavailableShow in Telegram
እሁድ GC birthday ተከበረላችሁ:: In the afternoon I had work to do so I got back to the dorms...መንገድ ላይ ከአንድ አባት(ቄስ) ጋር ተላለፍን የግዕዝ አስትማሪ ናቸው ...I heard a “ሰላም ነው" አጠገባችን ሌላ ሰው ስለነበር and ስለማንተዋወቅም ጭምር ለእኔ አልመሰለኝም:: ልጁ ምላሽ ሰጣቸው "ተባረክ...እኔስ እሷን ነበር ያልኩት" my heart lmao. የፈጠነ ዞሬ...ከዚህቹ ቁመቴ ላይ ስብር ብዬ "ይቅርታ አባ እኔን ስላልመሰለኝ ነው" ብዬ ተለማምጠኩ:: "ግድ የለም ነይ እስቲ ወዲህ" ተባልኩ...ሄድኩ...about psychology and the human heart and mind “የሰው ልጅ ልብ ይታወቃል?" የሚሉ weird weird ጥያቄዎችን አንስተን አወራን...ደስ ሲሉ! Genuinely felt like I was talking to someone my age. "ሃይማኖትሽ ምንድነው?" "ፕሮቴስታንት" "አሃ እንዴት ቆመሽ አዋራሺኝ? ምናባቱ ነው ይሄ ቄስ የሚለኝ ሳትዪ?" Honestly it didn’t even cross my mind we were from different religions, I was just having a wholesome conversation lol. Right after someone passed beside us and መስቀል አሳለሙት...process’un አስረዱኝ "አባ ይፍቱኝ" ሲሉ እግዚአብሔር እራሱ ይፍታችሁ እላለሁ "አባ ባርኩኝ" ሲሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ:: What took my heart was ከዛ ቀጥለው ያሉት "እኔ እናቴ እንደ እናንተ ነው እኩል እግዚአብሔር የወደድኝ...ordinary ነኝ...በፅንፍ የምወድበትን ፍቅር...እኔ ብቻ ነኝ ትክክል የምልበትን ፍቅር እግዚአብሔር አላስትማረኝም"
Show all...
57
Also your girl boutta graduate, excuse the disappearance.
Show all...
24
Time is weird man, the things it does to you.
Show all...
15
Tsede sew fr!
Show all...
21
Repost from The Bored Christian
God bless Bereket Tesfaye 😊😊
Show all...
18
Tsede sew fr!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.