ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ
Open in Telegram
ይህ በግራር ደ/አባይ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ :- ለምዕመናን : ትምህርትን , ዝማሬዎችን , ኪናዊ ዝግጅቶችን, የቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ዜናዎችንና በአላትን(ንግስ, ልዮ ልዮ የሰርክ ጉባኤያት ..ወዘተ) በምን መልኩ እንደተከበሩ ለምዕመናን ተዘጋጅቶ የሚተላለፍበት ገፅ ነው።
Show more602
Subscribers
-124 hours
-87 days
-1830 days
Posts Archive
"ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።" መዝ 117 ÷26
🎓🎓 የተማሪዎች ምርቃት 🎓🎓
በሰንበት ት/ቤቱ ሲሰጥ የቆየውን ተከታታይ ትምህርት በቀዳማይ እና በካልዓይ ክፍል ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎችን የምረቃ መርሐ ግብር።
🎓🗞እሁድ ጥቅምት 11 ቀን 2016 ዓ.ም
🎓🗞ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
🎓🗞 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አራተኛ ቀን ውሎ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት በጸሎት ተከፍቶ ተጀምሯል።
ዛሬ ቀሪ የውጭ አገራት አኅጉረ ስብከቶች የ2015 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨
ምዕራብ ጎንደር ሀ/ስብከት፣ ዳውሮ ሀ/ስብከት፣ ጌዲኦ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች ሀ/ስብከት፣ ምዕራብ አርሲ ሀ/ስብከት፣ ቡኖ በደሌ ህ/ስብከት፣ አዲስ አበባ ሀ/ስብከት፣ ዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ደቡብ ካሊፎርኒያ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ የሰሜን ካሊፎርኒያና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ዋሺንግተን ሲያትል እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ቴክሳስ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ጆርጂያ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ኒውዮርክ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ኮሎራዶ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ኦሃዮና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ምዕራብ ካናዳና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ካሪቢያን ደሴቶች እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ እንግሊዝ እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ጀርመን እና አካባቢው ሀ/ስብከት፣ ጣሊያን እና አካባቢው ሀ/ስበከት፣ ስዊድን ስካንዲኒቪያንና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት እና የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ናቸው።
ጉባኤው በቅዱስ ፓትርያርኩ ጸሎት ፍጻሜውን ያገኘ ሲሆን ቀሪ አኅጉረ ስብከቶች ሪፖርታቸውን በነገው ዕለት እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት ተከናውኗል
የዛሬው መርሐ ግብር ቀሪ የአኅጉረ ስብከቶች ሪፖርት ቀረበበት ነው። የሀገር ውስጥ አኅጉረ ስብከቶች ሪፖርቶቻቸውን አቅርበው ያጠናቀቁ ሲሆን ይህንን ተከትሎ ጉባኤው የውጭ ሀገራት አኅጉረ ስብከቶች የአፈጻጸም ሪፖርትን ማዳመጥ ጀምሯል።
በዛሬው የአጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ውሎ ላይ የውጭ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ከኒውዮርክ እና ከካሪቢያን ደሴቶች አኅጉረ ስብከቶች የመጡ አገልጋዮች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሪፖርታቸውን በማቅረባቸው በጉባኤው ዘንድ አድናቆትን ፈጥሯል።
በሦስተኛው ቀን የአጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ሪፖርታቸው ያቀረቡት አኅጉረ ስብከቶች የሚከተሉት ናቸው።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨
"ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።" መዝ 117 ÷26
🎓🎓 የተማሪዎች ምርቃት 🎓🎓
በሰንበት ት/ቤቱ ሲሰጥ የቆየውን ተከታታይ ትምህርት በቀዳማይ እና በካልዓይ ክፍል ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎችን የምረቃ መርሐ ግብር።
🎓🗞እሁድ ጥቅምት 11 ቀን 2016 ዓ.ም
🎓🗞ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
🎓🗞 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
ጥቅምት ፰ (8) ቀን።
እንኳን #ለሽማግሌው_አባት_ለአባ_መጥራ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍት በዓል፣ ከርእርሱ ጋር ብዙዎችን በሰማዕትነት ለዐረፋበት በዓልና #ተርታ_ነገርንም_እንዳይናገር_ደንጊያ_በአፉ_ጎርሶ_ለኖረ_ለባሕታዊ_ለአባ_አጋቶን_ለመታሰቢያው_በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከቅዱስ_ባኮስና #ከቅድስት_በላግያ በሰማዕትነት ከዐረፋ፣ #ከአባ_ሖር ከመታሰቢያውና ሰማዕትነት ከሆኑ ከልጆቹና #ከሶስና ይምሕው በሚባል አገር ከመታሰቢያቸው ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
"#ሰላም_ለመጥራ_ምስለ_ሰማዕታት_ማኅበሩ። አመ አሰፈዎ መኰንን ከመ ይጸግዎ ሀብታተ ክቡሩ። ዘኢተመይጠ ምንተኒ እምነ ሠናይ ምክሩ። በሕለት ይቡስ እስከ ገቦሁ ሰቈሩ። ወእስከ በሰይፍ ክሣዶ መተሩ"። #ሊቁ_አርከ_ሥሉስ (አርኬ)
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በማረሚያ ቤት ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ፍርድ ቤቱ ወሰነ።
ጥቅምት 7 ቀን 2016 ዓ.ም
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ያቀረበውን የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ውድቅ በማድረግ በማረሚያ ቤት ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ማዘዙ ተገልጿል።
ፍርድ ቤቱ ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ የታዘዘ ሲሆን ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሪክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ( ልጅ ያሬድ) በተባለ ግለሰብ ላይ ተደራራቢ ክሶችን አቅርቧል።
በተለይም በኮምፒዩተር የሚፈጸም ወንጀል ድንጋጌን መተላለፍ፣ የቤተክርስቲያንና የሰዎችን ክብርና መልካም ስም በማጉደፍ፣ ጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የሚሉ ነጥቦች ይገኙበታል።
ይሁንና ተከሳሹ ችሎት በቀረበበት ጊዜ ዐቃቤ ሕግ ለቤተክርስቲያን ክብር፣ ለማህበረሰቡ ስነልቦና ፣ እሴትና ባህል ሲባል በክሱ ላይ የቀረቡ ዝርዝር ነጥቦች እንዳይታተም በሚዲያ እንዳይቀርብ እንዲሁም ችሎቱ በዝግ እንዲሆን አቤቱታ አቅርቧል።
አቤቱታውን የመረመረው ፍርድ ቤቱም የማህበረሰቡን ክብርና ስነልቦናን ከግምት ውስጥ በማስገባት የክሱ ዝርዝር ጉዳይ በሚዲያ እንዳይሰራጭ ችሎቱ በዝግ እንዲሆን ብይን ሰጥቷል ሲል የዘገበው FBC ነው።
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት በጸሎት ተከፍቶ ተጀምሯል።
ዛሬ የተለያዩ አህጉረ ስብከቶች የ2015 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የተለያዩ መጽሐፍት የአእምሮ ንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ አገኘች
ጥቅምት 7/2016 ዓ.ም (ፍ.እ.ሚ/አዲስ አበባ)
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለአገልግሎት እና ለትምህርት የሚሆኑ የተለያዩ መጽሐፍት በማዘጋጀት ለምእመናን ስታደርስ ቆይታለች።
ሆኖም የተለያዩ ግለሰቦች እነኚህን መጽሐፍት በስማቸው በማዘጋጀት የባለቤትነት መብት ይገባኛል ብለው ሲጠይቁ ይስተዋላል።
ይህንን ችግር ለመፍታት ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የሚመራ ኮሚቴ በማቋቋም ወደ ሥራ የገባች ሲሆን ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ውጤትም ተገኝቷል።
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ በዛሬው ዕለት ለአጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አባላት እንዳሳወቁት ቤተ ክርስቲያን በመጽሐፍቱ ላይ የጠየቀችው የባለቤትነት መብት መልስ አግኝቶ የአእምሮ ንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ተቀብላለች።
ብፁዕነታቸው ጨምረው እንደገለጹት አሁን በመጻሕፍቱ ላይ የተገኘው ውጤት ወደ ሌሎች የቤተ ክርስቲያን ንዋየተ ቅድሳትም እንዲሸጋገር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንባታው በመፋጠን ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዳራሽ ግንባታ ጎበኙ።
ጥቅምት 7/2016 ዓ.ም (ፍ.እ.ሚ/አዲስ አበባ)
በብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አስጎብኝነት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የስትራክቸር ሥራው የተጠናቀቀውን ግዙፍ አዳራሽ ግንባታ ጎብኝተዋል።
በተያያዘ ቅዱስነታቸው እና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት
በ42ኛው አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ አንጋፋው የትንሳኤ ማሳተሚያ ድርጅት ለሥርጭት ያቀረባቸውን ብዛት ያላቸው የተለያዩ መጻሕፍትን ጎብኝተዋል፡፡
EOTC TV
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ተጠናቋል።
የአኅጉረ ስብከቶችን የ2015 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሲያደምጥ የዋለው ጉባኤው ከምሳ ሰዓት ዕረፍት በኋላ የሚከተሉትን አኅጉረ ስብከቶችን ሪፖርት አዳምጧል።
የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት፣ የአዊ ሀገረ ስብከት፣ የከሚሴ ሀገረ ስብከት፣ የጋምቤላ ሀገረ ስብከት፣ የሶማሌ ሀገረ ስብከት፣ የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት፣ የሀዲያ እና ስልጤ ሀገረ ስብከት፣ የጉጂ፡ምዕራብ ጉጂ፡ቦረናና ሊበን ሀገረ ስብከት፣ ሸካ ቤንች ማጂ ሀገረ ስብከት፣ ከንባታ ጠንባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት እና የሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከት ናቸው።
ጉባኤው በቅዱስ ፓትርያርኩ ጸሎት ፍጻሜውን ያገኘ ሲሆን ቀሪ አኅጉረ ስብከቶች ሪፖርታቸውን በነገው ዕለት እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
"ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።" መዝ 117 ÷26
🎓🎓 የተማሪዎች ምርቃት 🎓🎓
በሰንበት ት/ቤቱ ሲሰጥ የቆየውን ተከታታይ ትምህርት በቀዳማይ እና በካልዓይ ክፍል ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎችን የምረቃ መርሐ ግብር።
🎓🗞እሁድ ጥቅምት 11 ቀን 2016 ዓ.ም
🎓🗞ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
🎓🗞 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
ጥቅምት ፯ (7) ቀን።
እንኳን #ለከበረ_አባት_ጠመው ከሚባል አገር ለሆነ ስለጌታችን ፍቅር ብሎ መከራውን እያሰበ #ራሱን_ሰባት_ጊዜ_ለገደለው_ለአባ_ባውላ ለዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከአባ_ባውላ_ረድእ_አባ_ሕዝቅኤል ከመታሰቢያቸው፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት #ከሚናስና_ከሐናሲ_ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
"#ሰላም_ለርእስከ_ዘመንፈስ_ቅዱስ_አጽንዓ። ከመ ትሰቀል ቍልቍሊተ መጠነ መዋዕል አርብዓ። #ባውላ_ጻድቅ_ዘትጼኑ_ቆዐ። ውስተ ገድል ጽኑዕ ዘአልቦ ምምዓ። ወደቀ ስብዐ። ወተንሣ እስከ ሰብዐ"። #ሊቁ_አርከ_ሥሉስ (አርኬ) #የጥቅምት_7።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ውሎ ተጠናቀቀ።
በዛሬው ዕለት የተጀመረው ፵፪ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ቅዱስ ፓትርያርኩ እና ብፁአን አባቶች በተገኙበት የአህጉረ ስበከቶችን የ2015 ዓ.ም የሥራ አፈጻጻም ሲያዳምጥ ውሏል።
በዚህም መሠረት የማእከላዊ ጎንደር ሀ/ስብከት፣የጅማ ሀ/ስብከት፣የኢሉ አባቦራ ሀ/ስብከት፣ የሲዳማ ሀ/ስብከት፣የደቡብ ወሎ ሀ/ስብከት፣የምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት፣የምሥራቅ አርሲ ሀ/ስብከት፣ ባሌ ሀ/ስብከት፣የጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት፣ የምሥራቅ ወለጋ ሀ/ስብከት፣ የባሕርዳር ሀ/ስብከት፣የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት፣ ድሬዳዋ ሀ/ስብከት እና የሰሜን ወሎ ሀ/ስብከት የሥራ አፈጻጸማቸውን በዛሬው ዕለት አቅርበዋል።
በመጨረሻም በቅዱስ ፓትርያርኩ የመዝጊያ ጸሎት የዛሬው መርሐ ግብር ተጠናቋል
"የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ንዋይ አሰባሰብ ላይ ብቻ ሳይሆን የምእመናን መዳን እና አጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ በጥልቀት ሊመክር ይገባል"
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት በጸሎተ ወንጌል ተጀምሯል።
ከጸሎተ ወንጌሉ በመቀጠል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ለጉባኤው ከተለያዩ በሀገር ውስጥ እና በውጭ አገራት ከሚገኙ አህጉረ ስብከቶች ለመጡ ተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ለማከናወን እና ምእመናንን ለማገልገል የሀገር ሰላም ወሳኝ መሆኑን ያነሱት ቅዱስ ፓትርያርኩ መንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ለሀገር ሰላም ተባብረው በመሥራት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
በተጨማሪም በሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ስለሚነሱ ጉዳዮች ባስተላለፉት መልእክት ላይ ጉባኤው የምእመናን መዳን እና የቤተ ክርስቲያ አገልግሎት መጠናከር ላይ በትኩረት መወያየት እንደሚገባው አንስተዋል።
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት በጸሎተ ወንጌል እየተጀመረ ይገኛል።
✝ "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ጥቅምት ፮ (6)
✝ እንኳን #ከዘጠኙ_ቅዱሳን_አንዱ ለሆኑት በመሠረቱ ገዳም #በደብረ_ጾማዕት በዋሻ ውስጥ #ለአርባ_አምስት_ዓመት ለተጋደሉ ለታላቅ አባት #ለአቡነ_ጴንጠሌዎን_ለዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን።
እንኳን #ለነቢዩ_ሳሙኤል እናት #ለቅድስት_ሐና ለዕረፍቷ በዓል ቅዱስ አባት፣ ለነቢዩ #ቅዱስ_ዕንባቆም_ለመታሰቢያው_በዓሉ፣ #በሐዋርያው_ቅዱስ_ጳውሎስ እጅ ለተጠመቀ ለሀገረ አቴና ኤጲስቆጶስ #ቅዱስ_ዲዮናስዮስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ #ለሴት_ልጅ #ቅዱስ_ሄኖስ_ለዕረፍቱ_መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ቡና ከሚባል አገር ከሆነ #ከኤጴስቆጶስ_አባ_እንጦንዮስ ከምስክርነቱ መታሰቢያ፣ #ከቅዱሳን_ርዋቅና_እንጦንዮስ፣ #ከአባ_በጸሎተ_ሚካኤል ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የ፵፪ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት በጸሎተ ወንጌል ተጀመረ።
በሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው የአህጉረ ስብከቶች ዓመታዊ ሪፖርት ከተደመጠና ውይይት ከተደረገ በኋላ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ሁኔታ መሠረት ያደረጉ አቅጣጫዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
EOTC
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ጥቅምት ፭ (5) ቀን።
✝ እንኳን #ለታላቁ_አባት_ለአቡነ_ገብረ_መንፈስ ቅዱስ #በዝቋላ_ተራራ_በሐይቁ ውስጥ #ለመቶ_ዓመት ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ምሕረት ለምነው ከእግዚአብሔር ዘንድ #ቃል_ኪዳን_ለተቀበሉበት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን።
እንኳን #ለሐዋርያው_ለቅዱስ_ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ መታሰቢያው በዓሉ፣ ለቊስጥንጥንያው ሊቀ ጳጳሳት #አባ_ለጳውሎስ_ለዕረፍት፣ ለከበረ ጳጳስ #ለቅዱስ_ኪራኮስ_ከእናቱ_ከቅድስት_ሐና ጋራ በከሀዲው ንጉሥ በኤልያኖስ እጅ ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከአይድራዮስ_ከአዋርስ_ከሰማዕት_አልድራክዎስና #ከአድሮኖስ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
"#ሰላም_ለጳውሎስ_በቊስጥንጥንያ_ዘተጰጰሰ። መራዕየ ክርስቶስ ይርዐይ እምእለ የሀጕሉ ነፍሰ። አስተኀቂሮ በምድር አርዮሳዌ ንጉሡ። መንግሥተ ዘበሰማያት ከመ ውእቱ ኀሠሠ። በቤተ ሞቅሕ ሕኑቀ ፈለሰ"።