en
Feedback
GENBI

GENBI

Open in Telegram

A comprehensive platform for the building design and construction community. Users could benefit from networking opportunities, access to a marketplace for construction materials and equipment, as well as tools for managing office tasks.We Master Builders

Show more
859
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2930 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '24
October '240
in 0 channels
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '24
+993
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
26 October0
25 October0
24 October0
23 October0
22 October0
21 October0
20 October0
19 October0
18 October0
17 October0
16 October0
15 October0
14 October0
13 October0
12 October0
11 October0
10 October0
09 October0
08 October0
07 October0
06 October0
05 October0
04 October0
03 October0
02 October0
01 October0
Channel Posts

2
DOGS የ ተባለው (AIRDROP)ብዙ ሰዋችን 40ሺ እስከ 80ሺ ትናንት ከፈሏል 🎉 ይሄ እድል ላመለጣችዉ BLUM የ ሚል አዲስ AIRDROP ወጣል 30 ደቂቃዎች ባልምላ ስራ Task በ መስራት ከእድሉ ይጋሩ ይችን ይጫኑ ለመቀላቀል . https://t.me/blum/app?startapp=tribe_mahakarblockchain-ref_uaoJm7mF7l
364
3
No text...
2 076
4
No text...
574
5
No text...
1
6
የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወደ ሁለት የአውሮፓ ሀገራት ዜጎችን ለስራ ስምሪት ለመላክ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ገለፀ! የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው። 1- ካርዲዬሎጂስት 2- የማርኬቲንግ ባለሙያ 4- ኬሚካል ኢንጅነር 5- ባስ ድራይቨር 6- አርክቴክት 7- አካውንታን 8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ 9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን 10- የአይ ቲ ባለሙያ 11- የፋርማሲ ባለሙያ 12- የሽያጭ ባለሙያ 13- የሶፍትዌር ባለሙያ 14- ሜዲካል ዶክተር 15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ 16- ነርስ 17- ግራፊክስ ዲዛይነር 18- የፀጉር ባለሙያ 19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (https://lmis.gov.et ) በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጥሪ አቀርቧል።
590
7
Join the 5 Million Ethiopian Coders Initiative! Are you passionate about coding and eager to be part of a transformative movement? The 5 Million Ethiopian Coders Initiative is your chance to join a thriving community of learners, innovators, and future tech leaders. Get Register 👇🏽 https://www.ethiocoders.et/
512
8
+2
No text...
612
9
'weMaster builders' is certified by Ethiopian intellectual property Authority.
625
10
የጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ። በአማራ ክልል የሚገኘው እና የገበታ ለሀገር አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)+9
የጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ። በአማራ ክልል የሚገኘው እና የገበታ ለሀገር አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የጎርጎራ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ገበታ ለሀገር" በሚል ይፋ ካደረጓቸው ሶስት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው። ፕሮጀክት ማኔጀር። ዶር ፍስሀ አሰፋ። ስራ ተቋራጭ። ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግል ማህበር ገጸምድር ኮንትራክተር። ኤቶል ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ። አማካሪ። አባ አርክቴክትስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ፕሮጀክቱን  ማን ነደፈው? ህንጻ ነዳፊው የአባ አርክቴክትስ ኃ/የተ/ የግል ማህበር ባለቤት እና ስራአስኪያጅ ዮሴፍ በረደድ ሲሆን ፣ ዮሴፍ የአብርሆት ቤተመጻህፍትን፣ የአድዋ ቤተመዘክር የንድፍ መነሻ ሀሳብን፣ የአማራ ክልላዊ መንግስት መቀመጫን፣ ኔዘርላንድ እና ህንድ ኤምባሲን፣ በብቸኝነት አለምአቀፍ የአረንጓዴ ህንጻዎች ሽልማትን ያገኘው ጉለሌ የእጽዋት ማእከል የሚገኘው የ Horn of Africa Regional Environment Centre and Network ህንጻን ፣ ጥላ አፓርትመንትን ወዘተ... የነደፈ ታዋቂ ህንጻ ነዳፊ ነው። በንድፍና ግንባታ ወቅት ባለማሰለስ ስራውን በቦታው ተገኝቶ ይከታተል እንደነበር ታውቋል ። ምንጭ። FBC፣ አዲሱ በሻህ፣ ማህበራዊ ሚድያ
751