en
Feedback
𝖊-𝖘𝖆𝖋𝖊

𝖊-𝖘𝖆𝖋𝖊

Open in Telegram

This channel is mainly focused on - Programming tutorial - Technology news - Technology tips & - job opportunities our market channel @esafemarket contact @esafeSupport

Show more
1 115
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-1830 days
Posts Archive
#tech tip Use your keyboard to scroll on webpages This trick might be well-known, but we thought it was still worth including: Use the space bar to scroll down on any webpage. You can even hold the shift key and the space bar at the same time to scroll up. Quickly re-open a closed tab If you just accidentally closed an important tab in your browser, you can easily re-open it by pressing command+shift+t on a Mac or control+shift+t on Windows PC. This can be used multiple times too, so keep pressing to open all the tabs you've closed recently. It even works after you've entirely closed and re-opened your browser too. https://t.me/esafeSoftwareSolution

Join our new channel, it is an online shopping channel. We are ready to start selling products online soon. https://t.me/esafemarket

except upwork you can't withdraw the payment directly to your bank account so you should have payoneer account. you can easily create payoneer account by using this link http://share.payoneer.com/nav/Tba8nxsl9cKN_3lFAus9Phm3wRECBGQJolzBznGqrowD_oNibNfXF4cBcf4p4kKaGjgoNNdrcbg0tZyDjxXIYw2

new curriculum softcopy መጽሃፍ ያላችሁ ልጆች @Esafebot ላይ ላኩልኝ።

telegram ያለምንም ፕሮክሲ አፕልኬሽን ክሊክ አድርጎ ኮኔክት ማድረግ ብቻ http://t.me/proxy?server=proxy.mtproto.co&port=443&secret=11112222333344445555666677778888 https://t.me/esafeSoftwareSolution

do you want to learn and get certificate from Udacity? this is a big chance for ever African. choose any field from 👇 ✅cloud development nanodegree. ✅data analyst nanodegree. ✅full stack web development nanodegree ✅DevOps engineer nanodegree 🎤Application Deadline: 09 November 2022 apply ASAP 👇👇👇👇👇 https://nanodegree.alxafrica.com/ https://t.me/esafeSoftwareSolution

ፈተና እንዴት ነበር? 👍 or 👎 https://t.me/esafeSoftwareSolution

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በወጣላቸው የጉዞ መርሃ - ግብር መሰረት ለፈተና ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች እየተሸኙ ይገኛሉ። ከዚህ ባለፈም ሰኞ ለሚጀምረው ፈተና ወደፈተና ማዕከሎቻቸው እየገቡ የሚገኙ ተማሪዎችም ያሉ ሲሆን በሚገቡበት ተቋም እንዲሁም ከመነሻቸው የፀጥታ አካላት ፍተሻ እያደረጉ ይገኛሉ። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሄራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቀ እንዲሁም የተማሪዎች ደህንነት እና የተቋማት ሰላም እንዲረጋገጥ 8,000 የፌዴራል ፖሊስ ይሳተፋሉ። NB. የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል። https://t.me/esafeSoftwareSolution

[In reply to TIKVAH-ETHIOPIA] የትምህርት ሚኒስቴር የብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ ፦ (ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር) - የፈተና ንክኪው በእጅጉ ተቀንሷል። - ከዚህ በፊት በፈተና አሰጣጥ ወቅት የነበረውን " የኔ አካባቢ ሰው ፣ የኔ ዘመድ " የሚለውን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት ማንኛውም የአንድ አካባቢ ተወላጅ እዛው አካባቢ ያሉ ተማሪዎችን አይፈትንም። ማንኛውም የአንድ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ እራሱ የሚያስተምርበት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አይፈትንም። - ተማሪዎች አንዴ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓስ) ከገቡ በኃላ ከሌለው የውጪ ማህበረሰብ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኖራቸውም። ምንም ስልክ ወይም ሌላ የግንኙነት ነገር ይዘው አይገቡም። - ተፈታኝ ተማሪዎች ለ4 ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ እናበላቸዋለን ፣ እናጠጣቸዋል፣ እንከባከባቸዋለን ነገር ግን በፍፁም ከሌላው ዓለም ጋር አይገናኙንም። - ተማሪዎች ከሚነሱበት ቦታ የተከለከሉ ነገሮችን ይዘው እንዳይሄዱ የክልል የፀጥታ ኃላፊዎች የፍተሻ ስራ ይሰራሉ፤ የክልል የፀጥታ አከላት ስራ ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲ በር ላይ እስኪደርሱ ብቻ ነው ከዛ በኃላ ያለውን የፍተሻ እና ጥበቃ ስራ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ይሆናሉ። - ስልክ ይዞ አንድ ተማሪ ቢገኝ ስልክ ይቀማል ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ፈተናውን እንዳይወስድ ይደረጋል። - ተማሪዎች በምንም ሁኔታ ፈተና ከሚወስዱበት ግቢያቸው ውጭ መውጣት አይችሉም፤ ከማንም ጋር መገናኘት አይችሉም። - ከፍተኛ ዝግጅት እያደረግን ስለቆየን ችግር ይኖራል ብለን አናምንም። - በእስር ላይ ላሉ፣ በውጭ ላሉ የኮሚኒቲ ት/ቤቶች ፣ በፀጥታ ምክንያት ፈተናውን ለመውሰድ ለማይችሉ ሌላ ሁለተኛ ፈተና ተዘጋጅቶላቸዋል። በአንድ ወር ውስጥ ይሰጣቸዋል። የተፈጥሮ እና ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በተለያየ ጊዜ መፈተናቸውን ተከትሎ ተመሳሳይ የሆኑ ትምህርቶች እንዴት ይሰጣሉ ? በትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ላይ እንደተገለፀው የፈተና ስርቆትን ለማስቀረት እና ኩረጃን ለመከላከል በ2ቱ ዙር ተፈታኞች መካከል ምንም አይነት ግኝኑነት አይኖርም። የመጀመሪያው ዙር ተፈታኞች ፈተናቸውን ጨርሰው ከወጡ ከቀናት በኃላ ነው ሁለተኛው ዙር ተፈታኞች የሚፈተኑት። ሁለቱም የሚወስዷቸው (የናቹራል እና ሶሻል) አንድ አይነት ትምህርቶች ላይ ጥንቃቄ ተደርጎ የተለያዩ ፈተናዎች ናቸው የተዘጋጁት። ተማሪዎች ስልክ ይዘው ባለመሄዳቸው ከወላጆቻቸው ጋር እንዴት ይገናኛሉ ? ትምህርት ሚኒስቴር ኩረጃን እና ስርቆት ለመከላከል ሲባል ተማሪዎች ወደ ሚፈተኑበት ተቋም ስልክ ይዘው መግባት እንደማይችሉ አሳውቋል። ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ፈታኞችም የፈተና ክፍሎች አቅራቢያ እና ፈተናው የሚሰጥበት አካባቢ ስልክ ይዘው መገኘት አይችሉም። በየዩኒቨርሲቲዎቹ አንድ አንድ ተወካይ የሚኖር ሲሆን በተወካዩ አማካኝነት ወላጆች ልጆቻቸውን ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ ይችላሉ። የህትመት ዝግጅቱ ምን ይመስላል ? የፈተናው ኮዶች ስንት ናቸው ? በአጠቃላይ የህትመት ዝግጅቱ በቴክኖሎጂ የታገዘ እና ጥንቃቄ የተደረገበት ሲሆን የፈተናው ኮዶች በፊት ከነበረው " 4 ኮድ " ወደ " 12 ኮድ " ከፍ ተደርጓል። ለወላጆች የተላለፈ መልዕክት ፦ ወላጆች ተማሪዎች ይዘው መሄድ የሌለባቸው ፣ እና ስለሚጠበቅባቸው ግዴታቸው አስገንዝበው መላክ አለባቸው። https://t.me/esafeSoftwareSolution

#ማስታወሻ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ። ➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል ሳይንስ) ፦ 🗓 ከመስከረም 26 - 28 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ) 🗓 መስከረም 29 (ኦረንቴሽን ይሰጣል) 🗓 ከመስከረም 30 - ጥቅምት 2 (ፈተና ይሰጣል) 🗓 ከጥቅምት 3 - ጥቅምት 4 (ተፈታኞች ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ) ➤ ሁለተኛ ዙር (የተፈጥሮ ሳይንስ) ፦ 🗓 ከጥቅምት 5 - ጥቅምት 6 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ) 🗓 ጥቅምት 7 (ኦረንቴሽን ይሰጣል) 🗓 ከጥቅምት 8 - ጥቅምት 11 (ፈተና ይሰጣል) 🗓 ከጥቅምት 12 - ጥቅምት 13 (ተፈታኞች ወደየአከባቢያቸው ይመለሳሉ) (ትምህርት ሚኒስቴር / የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) https://t.me/esafeSoftwareSolution

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከቀናት በኃላ ይሰጣል። ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተማሪዎች መብታቸው ፣ ግዴታቸው፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የሚችሉት እና የተከለከሏቸው ነገሮችን ከላይ በምስሉ በዝርዝር ተቀምጧል። በተጨማሪ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ እንደሚከተለው ነው ፦ ➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል ሳይንስ) ፦ 🗓 ከመስከረም 26 - 28 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ) 🗓 መስከረም 29 (ኦረንቴሽን ይሰጣል) 🗓 ከመስከረም 30 - ጥቅምት 2 (ፈተና ይሰጣል) 🗓 ከጥቅምት 3 - ጥቅምት 4 (ተፈታኞች ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ) ➤ ሁለተኛ ዙር (የተፈጥሮ ሳይንስ) ፦ 🗓 ከጥቅምት 5 - ጥቅምት 6 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ) 🗓 ጥቅምት 7 (ኦረንቴሽን ይሰጣል) 🗓 ከጥቅምት 8 - ጥቅምት 11 (ፈተና ይሰጣል) 🗓 ከጥቅምት 12 - ጥቅምት 13 (ተፈታኞች ወደየአከባቢያቸው ይመለሳሉ) (ትምህርት ሚኒስቴር / የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) https://t.me/esafeSoftwareSolution

Lack of Sleep Increases Our Health Risks and Lowers Our Empathy Sleep was recently added to the American Heart Association’s list of essential measures for maintaining and improving heart health, and lack of sleep is a known factor in increasing the risk of depression, hypertension, cardiovascular disease, and more. Now, a new study published in PLOS Biology has linked lack of sleep to decreased generosity in addition to its other negative consequences. https://t.me/esafeSoftwareSolution

Q/A, የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት የቅርንጫፍ ቢሮዎች ከ አዲስ አበባ ውጪ የት የት ነው ማገኘት የምችለው???????? 1️⃣ ባህር ዳር 2️⃣ ደሴ 3️⃣ ሰመራ 4️⃣ ድሬዳዋ 5️⃣ አዳማ 6️⃣ ጅግጅጋ 7️⃣ ሀዋሳ 8️⃣ ጅማ 9️⃣ መቀሌ ከየትኛውም የ ሃገሪቱ አካባቢ ይቀርበኛል ባላችሁት ቅርንጫፍ ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ በ @esafePassport አውሩኝ። https://t.me/esafepassportservice

የ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ በ @esafePassport ቴሌግራም አድራሻ አውሩኝ። 🤌 የበለጠ መረጃ ለማገኘት ከፈለጋችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር አድርጉ። https://t.me/esafepassportservice

የ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የሚፈልግ ወይንም መረጃ ለመጠየቅ ከታች ባለው የ ቴሌግራም አድራሻ አውሩኝ። @esafePassport 🤌 ቴሌግራም ቻናላችንንም ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር አድርጉ። https://t.me/esafepassportservice

android app development ላይ የምትሰሩ ልጆች እና የሰራችሁት አፕልኬሽን google play store ላይ እንዲጫን የምትፈልጉ ልጆች በ @Esafebot መልክት አስቀምጡልኝ። ✅ለ ሌሎች ሼር ማድረግ እንዳትረሱ https://t.me/esafeSoftwareSolution

✅ ከታች ያለውን ሊንክ ለሌሎች ሼር አድርጉ https://t.me/esafeSoftwareSolution

+3
@esafeSoftwareSolution ⁉️#update Grade 9 text books android app #share for your Friend