en
Feedback
𝖊-𝖘𝖆𝖋𝖊

𝖊-𝖘𝖆𝖋𝖊

Open in Telegram

This channel is mainly focused on - Programming tutorial - Technology news - Technology tips & - job opportunities our market channel @esafemarket contact @esafeSupport

Show more
1 115
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-1830 days
Posts Archive
Check the following job opportunities if you are UI/UX designer

Starting from tomorrow I am going to share #job opportunities from different companies. how many of you agree on this idea? https://t.me/esafeSoftwareSolution

“ሃምስተር ኮምባት” ምንድን ነው?: ህጋዊ ወይስ ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው? June 27, 2024 ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ “ሃምስተር ኮምባት” በበርካቶች እየተዘወተረ መጥቷል “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበርካቶች ዘንድ እየተዘወተረ የመጣ በቴሌግም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ተጫዋቾቹ በየቀኑ ስክሪናቸውን በጣታቸው መታ መታ (ታፕ ታፕ) ሲያደርጉ ክሪፕቶ ሳንቲሞችን የሚያገኙበት ነው። “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ በበርካቶች እየተዘወተረ የመጣ ጨዋታም ሆኗል። በቴሌግራም ላይ የተመሰረተው ሃምስተር ኮምባት በአለም አቀፍ ደረጃ 200 ሚሊዮን ተጫዋቾችን በማፍራት ከፍተኛ ተወዳጅነትን አግኝቷል። ሃምስተር ኮምባት ምንድን ነው? ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል። ምናልባት ጨዋታ ብቻ ስለሆነ ዋናው ጥቅሙ ምንድነው? የሚል ጥያቄ ሊያስከትል ይችላል፤ ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ ጨዋታ ቢሆንም፣ በሃመስተር ኮምባት የሰበሰብናቸው ሳንቲች (ኮይኖች) ኤርድሮፕ የመሆን ዝግጅት እንዳለ ነው የሚነገረው። ይህ ማለትም በዚህ ጨዋታ ሳንቲሞችን (ኮይን) የሰበሰቡ ተጫዋቾች በቲ.ጂ.ኢ (ቶከን ጄኔሬሽን ኢቨንት) ወቅት ለኤር ድሮፕ ብቁ የመሆን እንደል አላቸው። ሳንቲሞቹ አስተዳዳሪዎች ያዋጣል ብለው ያመኑትን ማንኛውንም ተመን በመጠቀም ወደ ቶከን ይቀየራሉ፤ ስለዚህ “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) መጫወት ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል ነው የተባለው። ሃምስተር ኮምባት ህጋዊ ወይስ ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው? “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) በክሪፕቶ ገንዘብ ተፈጥሮ ምክንያት ህጋዊ ወይም ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው ብሎ ለመደምደም የሚያስችል ምንም መንገድ የለም። ነገር ግን ሃምስተር ኮምባት ጠቃሚ ነገር ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁሙ ምልክቶች አሉ የተባለ ሲሆን፤ ከእነዚህም አንዱ ማሳያዎ እንደ “BingX” ካሉ ልውውጦች ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት መፍጠሩ ነው። ይህ ማለት ወደፊት በ”BingX” ልውውጥ ላይ የሃምተርን ተመዝግቦ ልናይ እንችላል፤ ነገርግን አሁን ማድረግ ያለብን ማመን እና ጨዋታውን መጫወት ብቻ ነው። ተለዋዋጭ በሆነው እና ተገማች ባልሆነው በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ ማድረግ የምንችለው እንድ ነገር ወይ አምኖ መጫወት አሊያም መተው ብቻ ነው። ሃምስተር ኮምባት እንዴት መጀመር እንችላለን? https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId340268780

https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId340268780 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId340268780 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Hamster kombat is verified ✅ https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId340268780 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸  2k Coins as a first-time gift 🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

Hamsterkombat is now verified https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId340268780 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

#3 days left How many of you are mining this coin it is similar to notcoin, many of us say notcoin was not real due to that we lose the chance, now try this new coin https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_340268780

4 days left

How many of you are mining this coin it is similar to notcoin, many of us say notcoin was not real due to that we lose the chance, now try this new coin https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_340268780

How many of you are mining this coin it is similar to notcoin, many of us say notcoin was not real due to that we lose the chance, now try this new coin https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_340268780

Check the following Another similar coin on telegram https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_340268780

ቴሌግራም ላይ ታፕ አድርጋቹ ስትሰሩት የነበረው ኖትኮይን ዋጋው ዛሬ ይፋ ተደርጓል ዋጋ > 0.01$ ሆኗል 🤗
ቴሌግራም ላይ ታፕ አድርጋቹ ስትሰሩት የነበረው ኖትኮይን ዋጋው ዛሬ ይፋ ተደርጓል ዋጋ > 0.01$ ሆኗል 🤗

#ጥቆማ " የ2024 ESP ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል " - የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (#ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል። ESP በአካዳሚክ ጠንካራ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ አሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች #እንዲያመለክቱ የሚረዳ የአራት ሳምንታት የሥልጠና መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የሰለጠኑ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መሪዎችን ማፍራት እንደሆነ ኤምባሲው አመልክቷል። ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው፣ እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል። ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል፣ 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች፣ ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (#OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ። የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ። ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ #በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ምንጭ ይሸፍናሉ። የሞባይል ዳታ ወጪዎች ለሁለቱም የፕሮግራም ተሳታፊዎች በኤምባሲው ይሸፈናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል። ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው ? ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ። ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች #ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣ በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣ በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው። ስታመለክቱ የሚያስፈልጉ ፦ 1ኛ. የሁለተኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት (9፣ 10፣ 11) 2ኛ. ከትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 3ኛ. የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ለOpportunity Fund Program (OFP) የሚያመለክቱ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የቤተሰብን #ዝቅተኛ የኢኮኖሚያ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል። የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ ፦ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024 https://t.me/esafeSoftwareSolution

አንድ ቢትኮይን በ60 ሺህ ዶላር መመንዘር ጀመረ February 28, 2024 የምናባዊ ገንዘብ መገበያያ ገንዘቦች ከሚያዚያ ጀምሮ በታሪክ ከፍተኛ ምንዛሬ ዋጋ እንደሚያገኙ እየተገመተ ይገኛል አንድ ቢትኮይን በ60 ሺህ ዶላር መመንዘር ጀመረ፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ዋጋው አሽቆልቁሎ የነበረው የዓለም ምናባዊ ወይም ክሊፕቶከረንሲ መገበያያ ገንዘብ ከፍተኛ ጭማሪ በመሳየት ላይ ይገኛል። አሁን ላይ እንድ ቢትኮይን በ60 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ እንደሆነ እና ጭማሪው ከ202 ወዲህ በታሪክ ከፍተኛው ጭማሪ እንዳሳየ ፎርብስ ዘግቧል፡፡ የቢትኮይን ዋጋ በተከታታይ ጭማሪ ያሳየው አሜሪካ በምናባዊ መገበያያ ገንዘብ አክስዮን መሸጥ እና መግዛት እንደሚቻል ከፈቀደች በኋላ ሲሆን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በሺዎች ጭማሪ አሳይቷል። የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ጭማሪ የፈረንጆቹ 2024 ከገባ በኋላ ብቻ የ33 በመቶ ጭማሪ እንዳሳየም በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡ ባሳለፍነው ሰኞም በአሜሪካ ብቻ 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር እለታዊ ግብይት እንደተፈጸመት ሲገለጽ ይህም በታሪክ ከምናባዊ ገንዘቦች ሁሉ ከፍተኛው ነው ተብሏል፡፡ የምናባዊ ግብይት ፍላጎት በየጊዜው እየጨመረ ሲሆን በዓለማችን በየቀኑ በአማካኝ 90 ቢሊዮን ዶላር በምናባዊ ገንዘቦች ግብይት በመፈጸም ላይ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በዓለማችን ቀዳሚ የሆነው የምናባዊ መገበያያ ገንዘብ ቢትኮይን የተሰኘው ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው ከ12 ዓመት በፊት ሲሆን የአንዱ ቢትኮይን ዋጋም 12 ዶላር ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ማንኛውንም ምናባዊ መገበያያ ገንዘብ በይፋ ያገደች ሲሆን ለዚህ ግብይት የሚረዱ መሰረተ ልማት አልሚ ኩባንያዎች ግን ወደ ስራ እንዲገቡ ፈቃድ በመስጠት ላይ ትገኛለች፡፡ እስካሁን በተደረገው ጥረትም 25 የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱም ተገልጿል፡፡ #NB ክሪፕቶን በደንብ ለማወቅና ለመጀመር binance አካውንት ከታች ባለው ሊንክ መግባት ትችላላችሁ https://accounts.binance.com/register?ref=515250432

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም በሚሰጡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የትምህርት አይነቶች ላይ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም በሁለቱም የትምህርት መስኮች እያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች ፈተናው እንዲሰጥ ተወስኗል፡፡ የተፈጥሮ ሣይንስ ፦ ➡ እንግሊዝኛ፣ ➡ ሒሳብ፣ ➡ ፊዚክስ፣ ➡ ኬሚስትሪ፣ ➡ ባዮሎጂ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት የማኅበራዊ ሣይንስ፦ ➡ እንግሊዝኛ፣ ➡ ሒሳብ፣ ➡ ታሪክ፣ ➡ ጂኦግራፊ፣ ➡ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የተፃፈው ሰርኩላር፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝግጅትንም ያብራራል። በዚህም የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው የሚዘጋጅ ሲሆን ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9-11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደሚሆን ያትታል። ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ወደፊት ጥናት ተጠንቶ እስከሚለይ ድረስ በነበረው አሠራር መሠረት ውጤት ተደምሮ የሚገለጽ መሆኑንም ገልጿል። የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። የ2016 ዓ/ም ብሔራዊ ፈተና መቼ ሊሰጥ ታቅዷል ? የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ ቀደም ሰጥተው በነበረ ማብራሪያ ፤ የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ግንቦት ወር ላይ እንዲሰጥ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው። ሚኒስትሩ ፤ የዚህ ዓመት ፈተና ድብልቅ / ሃይብሪድ መሆኑንም በወቅቱ ገልጸው ነበር። ድብልቅ ፈተና ማለት ግማሹ #ኦንላይን (የኢንተርኔት ችግር የሌለባቸው አካባቢዎች) ፤ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ ከዚህ ቀደም ሲሰጥ በነበረበት አካሄድ #በወረቀት ለመስጠት ነው እቅዱ። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ሰጥተውት በነበረው ማብራሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ምንም እንኳን የመግዛት አቅም ባይኖረውም ለፈተናው የሚሆኑ #ታብሌቶችን ከመንግሥት ተቋማት ጋር በመነጋገር ለፈተናው ጊዜ በመውሰድ ፈተናውን በድብልቅ እንደሚሰጥ አሳውቀዋል። የ2016 ዓ/ም ፈተና ድብልቅ በሆነ መንገድ እንዲሰጥ የሶፍትዌር ስራው መጠናቀቁንም ይፋ አድርገው ነበር። የዘንድሮው ምዝገባ በኦንላይን እንደሚሆን ተፈታኞች በአካል ተገኝተው ፎቶ እንዲነሱ እንደሚደረግ እና በዚህ ረገድ ቁጥጥሩ ጠበቅ እያለ እንደሚሄድ ሚኒስትሩ ከወራት በፊት መግለፃቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ መዘገቡ አይዘነጋም። https://t.me/esafeSoftwareSolution

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦ በድረ-ገፅ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/moestudentbot https://t.me/esafeSoftwareSolution

+5
G12-Agriculture-STB-2023-web.pdf39.23 MB