የጥምቀት መዝሙራት
Open in Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮና ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ከነዜማቸው፣ እንዲሁም የድሮ ዝማሬዎችን ወደናንተ ያቀርባል፡፡ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show more6 681
Subscribers
-324 hours
-107 days
+17530 days
Posts Archive
6 681
#እኛ_እንዘምራለን
እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን
#አዝ
በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው
ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው
ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራ
የምስራቅ ልጅ ፀሃይ የኛ ትንሳኤ ነው
#አዝ
የመድሃኒት መዝገብ ይቁስላችን ጤና
ከርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንደፀና
ልጅዋን ደስታ ለሚል የደስታምንጭ ሆና
ሀዘን በዕርስዋ እርቋል ስላዘኑት አዝና
#አዝ
የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት
እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት
ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው
አልፋናኦ ሜጋ የድንግል ልጅዋ ነው
አድማኤል✍
ምንጭ፦ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
#share እናድርግ !
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
የኛ ነው ዋሻው እምነቱ ፀበሉ
አናፍርም ትምከታችን ነው መስቀሉ (፪)
👇💚💛❤
የኛ ነው የኛ ......(.፪)
የሶስት ሺ አመት .....የኛ
ታሪክ ያላት.. ...የኛ
ታቦተ ፂወን.. ...የኛ
ያለችበት ..........የኛ
የፀሎት ሰፍራ.. ..የኛ
የኪዳን ሀገር ......የኛ
ኢትዮጵያ እናቴ.. ...የኛ
ሀገር እግዚአብሔር.. .የኛ
የኛ ነው የኛ
የኛ ነው የኛ.. .....የኛ (፪)
ከአንዲት ድንጋይ.. ....የኛ
የተወቀረው.. ....የኛ
የላሊበላ.. ........የኛ
ድንቅ ስራ ነው .....የኛ
ጣራው ክፍት ሆኖ......የኛ
ዝናብ ማይገባው.......የኛ
አቡነ አሮን.. ....የኛ
ምንኛ ውብ ነው ......የኛ
የኛነው የኛ
የኛ ነው የኛ.....የኛ (፫)
ኢትዮጵያ ሀገር ....የኛ
ልጅሽ ባኮስ.. .......የኛ
ተጠምቆልሻል.. .....የኛ
በፊልጾስ.. .....የኛ
የአምላክ ስው መሆን .....የኛ
ሚስጥርን አውቆ.. ......የኛ
በእየሱስ አምኖ ......የኛ
መጣ ተጠምቆ.. ......የኛ
የኛ ነው የኛ
የኛነው የኛ.. .....የኛ (፪)
ትምከታችን ነው .....የኛ
የጌታ መስቀል ......የኛ
አምነን ድነናል.......የኛ
በእምነት በፀበል.. ...የኛ
መለያችን ነው .........የኛ
ማተባችን .......የኛ
ተዋህዶ ናት ......የኛ
እምነታችንን.. ....።የኛ
የኛ ነው የኛ
የኛ ነው የኛ .......የኛ (፪)
ፃርቃኔ ሂዱ.. .....የኛ
ሽንኮራ ሂዱ.......የኛ
ግሽንም ውጡ.. ..የኛ
አክሱምም ወረዱ.. ..የኛ
ሽባው ተፈቶ.. ..የኛ
እውሩ በረቶ.....የኛ
ጎባጣው ቀንቶ.....የኛ
ደንቆሮው ሰምቶ...የኛ
ፍፁም አምነናል ..የኛ
አይናችን አይቶ....የኛ
ፀንተን ቆመናል.. .የኛ
ጀሮአችን ስምቶ.. ..የኛ
የኛ ነው
@ortodoxmezmur19
6 681
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል
ዘር መከር ባይኖረው ጎተራው ባይሞላ
ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ /2/
በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ
የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ
ለሁሉ መጋቢ ፀጋሽ የማይጎድል
ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ የሚያስጥል /2/
አዝ - - -
አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ
እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ
የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ
ፅድቅን አሸተትን የሕይወት መዓዛ /2/
አዝ - - -
ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ
ልመናም አልወርድም አልይዝም አቆፋዳ
ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ
ቢዝቁት የማያልቅ ፀጋና ሃብት አለሽ /2/
አዝ - - -
የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮሬባዊት ዋሻ
የሕይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ
ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል
ጫማውን አውልቆ በፊትሽ ተደፍቷል /2/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ ማነው
መከራ ችግር ስቃይ ወይስ መራቆት ነው/4/
አንፈራም አንሰጋም አንጠራጠርም /2/
እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ይኖራል ለዘለዓለም/4/
የሰማይ ቤታችን አማኑኤል የሰራው
የሰማይ ቤታችን እየሱስ የሰራው
ግንቡ ንጹህ ውሃ መሰረቱ ደም ነው/4/
ሳይነጋ ተራምደን እንግባ በጧት/2/
በደሙ መስርቶ ከሰራልን ቤት/4/
ከቶ የት ይገኛል እንዲህ ያለ ቤት/2/
የውሃ ግድግዳ የደም መሰረት/4/
የውሃ ግድግዳ የደም መሠረት/2/
ይኸው እዚህ አለ የአማኑኤል ቤት/4/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ተናገራ እዝራ ተናገራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/
ተናገራ ከእናቱ ጋር ታየ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ በበረት ተወልዶ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ የአብ ልጅ እየሱስ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ከሰማያት ወርዶ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ እጅ መሻ ያዙ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ግቡ ከግርግሙ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ ጎንበስ ቀና በሉ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ከደጀ ሰላሙ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/
ተናገራ እመቤተ ማርያም ዳዊት ዘመራ
ተናገራ የወርቅ መሰላል ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ ጌታችን ሰው ሆነ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ካንቺ ከድንግል ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ ማርያምን ለመውሰድ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ አትፍሩ ሁላችሁ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ እናት አድርጓታል ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ቅዱስ አምላካችሁ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/
ተናገራ በእዝራ መሰንቆ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ በዳዊት በገና ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ ይከብራል ጌታችን ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ይወደሳል ገና ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ አለምን ያዳነ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ በበጎ ፍቃዱ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
ተናገራ ጽድቅና ሰላም ነው ዳዊት ዘመራ
ተናገራ የጌታ መንገዱ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/
እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
የዓለምን በደል
የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ
ዘጠና ዘጠነኙን መላእክቱን ትቶ
ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ/2/
የሰማዮች ሰማይ የማይችለው ንጉሥ
ተወለዶ ሲጠመቅ እኛ ለመቀደስ
ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደፈረስ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ/2/
ባሕር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ
እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ/2/
እንደምናነበው በወንጌል ተጽፎ
መንፈስቅዱስ ታየ በራሱ ላይ አርፎ
በርግብ ምሳሌ ክንፋን አሰይፎ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ/2/
ልጁ በዮርዳኖስ ጽድቅን ሲመሠርት
መጣ በዳመና ሰማያዊው አባት
እየመሰከረ የልጁን ጌትነት
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ/2/
ባሕር ስትጨነቅ ተራራው ሲጨፍር
ሰማዩ ሲከፍት ደመናው ሲናገር
ዓለም በዛሬው ቀን አየች ይህን ምስጢር
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ/2/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ስምኪ ጦዑም
አማኑኤል ስምከ ልዑል /2/
ስምከ ልዑል/4/ አማኑኤል ስምከ ልዑል /2/
ማርያም ስምኪ ጥዑም /2/
ስምኪ ጥዑም /4/ ማርያም ስምኪ ጥዑም /2/
ማርያም ኪዳንኪ ኮነ /2/
ኪዳንኪ ኮነ /4/ ማርያም ኪዳንኪ ኮነ /2/
ሚካኤል ሊቀ መላእክት /2/
ሊቀ መላእክት /4/ ሚካኤል ሊቀ መላእክት /2/
ገብርኤል ኣብሳሪ ትስብእት /2/
ኣብሳሪ ትስብእት /4/ ገብርኤል ኣብሳሪ ትስብእት /2/
ሩፋኤል ፈታሄ ማህጸን /2/
ፈታሄ ማህጸን/4/ ሩፋኤል ፈታሄ ማህጸን/2/
እስጢፋኖስ ቀዳማይ ሰማእት /2/
ቀዳማይ ሰማእት /4/ እስጢፋኖስ ቀዳማይ ሰማእት/2/
ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ /2/
ሐዲስ ሐዋርያ /4/ ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ /2/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ትህትናሽ ግሩም ነው
ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም/2/
እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔዓለም/2/
ንፅሕት ስለሆንሽ እመቤቴ እመቤቴ
እንከን የሌለብሽ እመቤቴ እመቤቴ
የፍጥረታት ጌታ እመቤቴ እመቤቴ
ባንቺ አደረብሽ እመቤቴ እመቤቴ
የድንግል መመረጥ እመቤቴ እመቤቴ
ዜናው አስገረመን እመቤቴ እመቤቴ
እሳቱን ታቅፈች እመቤቴ እመቤቴ
የማይቻለውን እመቤቴ እመቤቴ
ምርኩዜ ልበልሽ እመቤቴ እመቤቴ
ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ
ጋሻዬ ነሽ አንቺ እመቤቴ እመቤቴ
ለእኔ መመኪያዬ እመቤቴ እመቤቴ
በዓለም እዳልጠፋ እመቤቴ እመቤቴ
ሕይወቴ መሮብኝ እመቤቴ እመቤቴ
እንደ ወይን አጣፍጪው እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል ድረሽልኝ እመቤቴ እመቤቴ
የምሥራቅ ደጃፍ ነሽ እመቤቴ እመቤቴ
የሁላችን ደስታ እመቤቴ እመቤቴ
እሙ ለጸሐይ ፅድቅ እመቤቴ እመቤቴ
የሁሉ ጠበቃ እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል የድል አክሊል እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል የፅድቅ ሥራ እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ
የተዋህዶ ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ምን ሰማህ ዮሃንስ በማህፀን ሳለህ
ምን ሰማህ ዮሃንስ በማህፀን ሳለህ (2)
ህጻን ሆነህ ነብይ ለክብር የተጠራህ (2)
እንደ እምቦሳ ጥጃ ያዘለልህ ደስታ (2)
ምን ዓይነት ድምጽ ነው ምን ዓይነት ሰላምታ(2)
አዝ—-
ከተፈጥሮ በላይ ያሰገደህ ክብር
እንዴት ቢገባህ ነው የእናታችን ፍቅር(2)
ሌላ ድምጽ አልሰማም ከእንግዲህ በኋላ
ለውጦኛል ና የሰላምታ ቃሏ (2)
አዝ—-
በረሃ ያስገባህ ለብዙ ዘመናት
ምን ያለ ራእይ ነው እንዴት ያለ ብስራት (2)
እንደ አዲስ ምስጋና ስልቱ የተዋበ
ተደምጦ የማያውቅ ጭራሽ ያልታሰበ (2)
አዝ—-
ከሴት ከተገኙ ከደቂቀ አዳም
ድንግል ስለሆነ በህይወቱ ፍፁም (2)
ከማህፀን ሳለ ተመርጦ በጌታ
ለማዳመጥ በቃ የኪዳን ሰላምታ (2)
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ኦ ሚካኤል/2/ ሊቀ መላእክት
በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
ለያይቆብ ነገድ..... ሚካኤል
ለእስራኤል ...... ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ..... ሚካኤል
መልአከ ሀይል........ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ
አባት/2/
/አዝ =====
ነፀብራቃዊ......ሚካኤል
ተክህኖ ልብስ.....ሚካኤል
ሐመልማለ ወርቅ....ሚካኤል
አይኑ ዘርግብ..... ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት/2/
/አዝ =====
በሥዕል ፊት .....ሚካኤል
እሰግዳለሁኝ .....ሚካኤል
ፈጥነህ አነጋግረኝ .....ሚካኤል
አለሁ በለኝ .....ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት/2/
/አዝ =====
ቅሩበ እግዚአብሔር.....ሚካኤል
ታማኝ ባለሟል.....ሚካኤል
ደራሽ ሲጠሩህ.....ሚካኤል
ለታመኑህ ኃይል.....ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት/2/
/አዝ =====
በክንፍህ ጥላ .....ሚካኤል
ተከልለናል.......ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል .....ሚካኤል
ሰይፉን አልፈናል .....ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/
ዘማሪ ዮሐንስ አበበ
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ፃድቁ ሐብተማርያም
ጻድቁ ሐብተማርያም
መጥተናል እኛ ልጆችህ
አድነን አውጣን ከፈተና
አልብሰን የብርሀንን ፋና
ፃድቁ - ሰባት አክሊላትን
ፃድቁ - በራሱ የደፋ
ፃድቁ - በጾም በፀሎት ነው
ፃድቁ - ሰይጣንን ያጠፋ
ፃድቁ - ፅድቅን የታጠቀው
ፃድቁ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
ፃድቁ - ፃድቁ አባታችን
አቡነ - የኢትዮጵያ ሲሣይ
አዝ—-
ፃድቁ - የዮስቲናስ ጸጋ
ፃድቁ - የፍሬ ብሩክ
ፃድቁ - ለኛ ለልጆችህ
ፃድቁ - መመኪያ የሆንክ
ፃድቁ - በምልጃህ አድለን
ፃድቁ - ፍቅርና ሰላም
ፃድቁ - ፃድቁ አባታችን
አቡነ - ሐብተ ማርያም.
አዝ—-
ፃድቁ - ከሱራፌል ጋራ
ፃድቁ - ለማቅረብ ምስጋና
ፃድቁ - ፅድቅን ተጎናጽፎ
ፃድቁ - ሀብተ ንፅሕና
ፃድቁ - በደብረ ሊባኖስ
ፃድቁ - ይሰበይ ላይ ያለው
ፃድቁ - ፃድቁ አባታችን
አቡነ - ሐብተማርያም ነው
አዝ—-
ፃድቁ - ብርሃንን ለብሶ
ፃድቁ - የእሳት መስቀል ይዞ
ፃድቁ - በጾም ጸሎት ጸንቶ
ፃድቁ - ንግስናውን ትቶ
ፃድቁ - በደብረ ሊባኖስ
ፃድቁ - ይሰበይ ላይ ያለው
ፃድቁ - ፃድቁ አባታችን
አቡነ - ሐብተማርያም ነው
አዝ—-
ፃድቁ - ባለመቶ ፍሬ
ፃድቁ - ሀብተማርያም
ፃድቁ - ቤታችንን ሞላው
ፃድቁ - ፍቅርና ሰላም
ፃድቁ - ሚስጥርን ተካፈልክ
ፃድቁ - ከጽርሐአርያም
ፃድቁ - ፃድቁ አባታችን
አቡነ - ሐብተማርያም
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
✞ በጉል በጉል ሰባ ሰገል ✞
በጎል በጎል ሰብአ ሰገል
በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱለት
ፀሐይ ሰረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ
◇የጥምቀት መዝሙር◇
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
#ግነዩ_ለእግዚአብሔር
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር
እስመ ለአለም ምህረቱ/2/
አዝ--------------
እናመስግናሽ የአምላክ እናት በዝማሬ/2/
የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ/4/
አዝ -----------
ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከአንቺ ተወልዶ/2/
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ /4/
አዝ -----------
በድንግልና የወለድሽው ክርስቶስ/2/
የድኩማኖች ብርታት ነው የሕሙማን ፈውስ/4/
አዝ ------------
በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችንን ፋቀ/2/
በቸርነቱ ጠብቆ ከበደል አራቀን/4/
አዝ -------------
ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም የዘከረ/2/
በመንግስተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ/4/
አዝ ----
እመቤታችን እናታችን ማርያም/2/
የተማጸነሽ ይድናል ለዘለዓለም/4/
አዝ ----
ድንግልናሽ ሳይለወጥ ወልድን የወለድሽ/2/
የጌታችን እናት ማርያም ድንግል አንቺው ነሽ
የጌታችን እናት ማርያም ንጽሕት አንቺ ነሽ
💚 @ortodoxmezmur19 💚
💛 @ortodoxmezmur19💛
❤️ @ortodoxmezmur19 ❤️
6 681
ተወልደ ናሁ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል
አዝ-----
ሲነገር ነበረ በነብያት አፍ
በአንዱ በእግዚያአብሔር ባንዱ በመንፈስ
አንድ ቀን እንዲሆን ፀሀይ እንዲወጣ
የናፈቅነው ንጉሥ ስጋ ለብሶ መጣ
አዝ-----
አብርሃም ያንን ቀን ለማየት ናፈቀ
ዳዊት በኤፍራታ ልደቱን አወቀ
ኢሳያስ ከድንግል ሲወልድ አየና
ትንቢት ተናገረ ምልክት አለና
አዝ-----
ኮከብ ከያእቆብ ይወጣል ሲባል
ሰማይ ሆነችለት እናቱ ድንግል
በህዝቡ መካከል ሆኖ የሚያበራ
በእርሱ ፈራረሰ የጨለማው ሥራ
አዝ-----
ከእረኞች ጋራ ቤተልሔም ግቡ
ከነገስታቱ ጋር አምኃን አቅርቡ
እንስገድ ለህጻኑ ይገባዋልና
አለቅነት ስልጣን በጫንቃው ነውና
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
ባሕራንኒ ይቤ /፮/
ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር /፪/
ርዒክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል/፪/ ባህራንኒ ይቤ /፮/
የሞቱን ደብዳቤ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሚካኤል አጥፍቶ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ባሕራንን አዳነው - - - ቅዱስ ሚካኤል በሠርግ ተክቶ - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሠዳዴ ሳጥናኤል - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሊቀ መላእክት - - - - ቅዱስ ሚካኤል
እኛንም አድነን - - - - ቅዱስ ሚካኤል ከሲኦል እሳት - - - - - ቅዱስ ሚካኤል
/አዝ = = = = =
ከሊቀ ነብያት - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ከነሙሴ ጋራ - - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሕዘበ እሥራኤልን - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሚካኤል ሲመራ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ቀን ደመና ጥሎ - - - ቅዱስ ሚካኤል
ሌሊት እያበራ - - - - - ቅዱስ ሚካኤል
ተሻገሩ ኤርትራን - - - -ቅዱስ ሚካኤል ሁሉም በየተራ - - - - ቅዱስ ሚካኤል
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
#ነድ_ለማየ_ባሕር
ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ
ማየ ባሕር ኀበ የሐውር ጸበቦ
#ትርጉም
የባሕሩን ውሃ እሳቱ ከበበው፣ የባሕሩም ውሃ የሚሄድበት ( የሚገባበት ) ጨነቀው።
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
Repost from የጥምቀት መዝሙራት
ጽኑ ሰማዕት
===========
ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ
አርሴማ ነይ ነይ ወደ እኛ/2/
አዝ..................//
ቴድሮስ አትናትያስ - በስለት ያገኙሽ
ብሉይን ከሃዲስ - ጠንቅቀሽ የተማርሽ
በፍፁም ትህትና - በፀሎት የተጋሽ
አርሴማ ልዩ ነሽ - አምላክ የመረጠሽ
አዝ....................//
ውበትም ሐሰት ነው - ደም ግባትም ከንቱ
ንብረት ትዳር ሁሉ - ኃላፊ ውዕቱ
ንግሥት መባልን - በፍጹም ሳትሻ
ዓለምን በመናቅ - ገባች ወደ ዋሻ
አዝ...............//
አረመኔው ድርጣስ - ቢያሰቃይሽም
ህይወቴ ክርስቶስ - ነው ብለሽ ሰበክሽ
አንገትሽን ለሰይፍ - አሳልፈሽ ሰጠሽ
ክብርሽም ተገልጾ - ለዓለም አበራሽ
አዝ.................//
አርአያ ልትሆኝን - ለእኛ ለሁላችን
ፈፅመሽ አሳየሽ - ታላቅ ተጋድሎሽን
ይህን ዓለም ድል - መንሳት አቅቶናልና
አርሴማ አትለይን - በእምነት እንድንጸና
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
6 681
በዕደ ዮሐንስ
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/
ሠማያዊ/4/ሠማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/
አዝ-----
አዳም ያጠፋውን ልጅነት ሊያስመልስ
በሠላሳ ዘመን ተጠመቀ ኢየሱስ
እርሱ አምላክ ሢሆን ፈጥሮ የሚገዛ
ወረደ ወደምድር እንዲሆነን ቤዛ
አዝ-----ኧኸ ሠማያዊ-----
ሊያጠፋው አቅልጦ እንደ አምላክነቱ
እረግጦ ሊሠርዝ እንደ ሠውነቱ
የፍጥረቱ ጌታ በዮርዳኖስ ቆሟል
የእዳውን ፅህፈት በስልጣኑ ሽሯል
አዝ-----
የአንድነት ሶስትነት ተገልጧል ምስጢሩ
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቆ መምህሩ
አብም በደመና ለልጁ መስክሯል
በአምሳለ ርግብ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል
አዝ-----
ሲነገር እንዲኖር የእርሱ ትህትና
ለዓለም እንዲገለጥ የባሪያው ልዕልና
ተጠማቂው ሄደ ወደ አጥማቂው
አምላክ የሠራልን ስርዓቱ ይህ ነው
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/
ሠማያዊ/4/ሠማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
