የጥምቀት መዝሙራት
Open in Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮና ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ከነዜማቸው፣ እንዲሁም የድሮ ዝማሬዎችን ወደናንተ ያቀርባል፡፡ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show more6 681
Subscribers
-324 hours
-107 days
+17530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+471
in 1 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+2
in 0 channels
Get PRO
September '24
+66
in 0 channels
Get PRO
August '24
+237
in 0 channels
Get PRO
July '24
+69
in 0 channels
Get PRO
June '24
+51
in 0 channels
Get PRO
May '24
+57
in 0 channels
Get PRO
April '24
+39
in 0 channels
Get PRO
March '24
+41
in 0 channels
Get PRO
February '24
+33
in 1 channels
Get PRO
January '24
+5 821
in 1 channels
Get PRO
December '230
in 2 channels
Get PRO
November '230
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+73
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+3
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '22
+9
in 0 channels
Get PRO
June '22
+14
in 0 channels
Get PRO
May '22
+21
in 0 channels
Get PRO
April '22
+388
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '21
+6
in 0 channels
Get PRO
November '21
+6
in 0 channels
Get PRO
October '21
+8
in 0 channels
Get PRO
September '21
+13
in 0 channels
Get PRO
August '21
+10
in 0 channels
Get PRO
July '21
+17
in 0 channels
Get PRO
June '21
+9
in 0 channels
Get PRO
May '21
+37
in 0 channels
Get PRO
April '21
+123
in 0 channels
Get PRO
March '21
+45
in 0 channels
Get PRO
February '21
+66
in 0 channels
Get PRO
January '21
+681
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 17 December | +28 | |||
| 16 December | +47 |
Channel Posts
| 2 | "እነሆ÷ “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
ሉቃስ 2፥11
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! | 0 |
| 3 | የአእላፋት ዝማሬዎች
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 4 | +2 @ortodoxmezmur19 | 0 |
| 5 | +9 @ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 6 | +1 @ortodoxmezmur19 | 0 |
| 7 | ዘርዓብሩክ
አባ ዘርዓብሩክ ፃድቁ አባታችን
ክብርህ ይሁነን ግርማ ሞገሳችን
ፀጋህ ይድረሰን በረከት ይሙላብን
ከመድሃኔዓለም በምልጃህ አቅርበን
አዝ-----
ተግቶ የፀለየ ዘርዓብሩክ
ገና በህፃንነት " " " "
አይኑን ያሳወረ " " " "
በእምነት በፀሎት " " " "
ልዩነው ታምሩ
ልዩ ነው ስራው
አዝ-----
ባላ አደራ አባይ ዘርዓብሩክ
መፃፍህን ተፋ " " " "
ዲያቢሎስ በመፍራት " " " "
በፊትህ ተደፋ " " " "
ልዩነው ታምሩ
ልዩ ነው ስራው
አዝ-----
ፀሀይን ያቆመ ዘርዓብሩክ
ለአምስት አመታት " " " "
የአክናፍ ባለቤት " " " "
የፀጋዎች አባት " " " "
ልዩነው ታምሩ
ልዩ ነው ስራው
አዝ-----
እንኳን ሰው ይቅርና ዘርዓብሩክ
ዘንዶ ያስታረቀው " " " "
ዘርዓብሩክ ኃያል " " " "
ግሩም ነው ገድላቸው " " " "
ልዩነው ታምሩ
ልዩ ነው ስራው
አዝ-----
ብረር በክንፎችህ ዘርዓብሩክ
ዙራት ይህቺን አለም " " " "
አማልዳት ኢትዮጵያን " " " "
ከመድሃኔዓለም " " " "
ልዩነው ታምሩ
ልዩ ነው ስራው
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 8 | +3 @ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 9 | ✞ ርግብና ዋኔን ✞
ርግብና ዋኔን
አብረዉ ዘመቱና ዋኔን
ርግብ ደህና ገባች >> /2/
ዋኔን ገደሉና >> /2/
በዘርና ጎሳ ዋኔን
ሠዉ ሁሉ ተከፍሎ >>
ሰይፍንም ጨበጠ >>
ልቦናዉ ቂም አዝሎ>>
ሰላምን የሚያወርድ >>
እንድ የሚያረገንን >>
እባክህን አምላክ >>
ሙሴን አድለን >>
ሠላምህን አብዛ ምድሪቷን አሳርፍ
የቅዱሳን አምላክ በጭንቃችን ድርስ /2/
/አዝ=====
በወገን ላይ ወገን ዋኔን
ይብቃ መነሳቱ >>
ይስፈን በምድር ላይ >>
የእግዚአብሔር መንግስቱ >>
ጦራችን ይሰቀል >>
እንያዝ በገና >>
ሠላምን እናዚም >>
በፍቅር እንፅና >>
ምድሪቷን አሳርፍ ሰላምህም ይብዛ
በአንድነት አኑረን የአለሙ ቤዛ /2/
/አዝ=====
የመርገም ጨርቅ ሆነ ዋኔን
ፅድቃችን በሙሉ >>
አንተን ያልበደለ >>
ማነዉ በዘመኑ>>
አማነዉ በማታ >>
ቀን ያከበርነዉን >>
የኛ ስራ ሆኗል >>
መክሰስ የበቃው >>
ፍቅር ባትሆን ኖሮ ባያቅትህ መጥላት
አይታይም ነበር የሰዉ ልጅ በህይወት
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 10 | #እውነት_ስለሆነ
እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ዋለ ባደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ
የሀሰት ዳኝነት አምላክን ወቀሰው
ህይወት ሰጠን እንጂ ጥፋቱ ምንድነው/2/
ከቃሉ እብለትን ባያገኙበትም
ዝምታውን አይተው አላዘኑለትም
ባላወቁት መጠን ጠሉት ካለበደል
ጥፋቱ ምን ይሆን የሚያደርስ ከመስቀል/2/
የልቡን ትህትና ፍቅሩን ሳያስተውሉ
ቸሩ ጌታችንን አቻኩለው ሰቀሉ
እሩህሩሁን ጌታ ቸንክረው ሰቀሉት
ሞትን አስውግዶ ቢሰጣቸው ህይወት/2/
ስለ ቸርነቱ ስድብን ከፈሉት
ስለ ርህራሄው የሾህ አክሊል ሰጡት
ሀሞትና ከርቤ ሆምጣጤ ደባልቀው
መራራ አስጎነጩት ጨክኖልባቸው/2/
ፈውስን ለሰጣቸው ልባቸውን ሞልተው
አሉት ወንበዴ ነው ስቀለው ስቀለው
ከጁ በረከትን የተሻሙ ሁሉ
ይጮሁ ነበረ ይገደል እያሉ/2/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 11 | +4 #ከንቱ_ነኝ
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱነኝ
ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ
ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ
አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
............. #አዝ
እኔ ንጉሥ ነበርኩ በክብር ያጌጥኩኝ
ሁሉን በምድር ላይ በጥበብ ፈጸምኩኝ
የዚህ ዓለም ደስታ ምንም አላዋጣኝ
በመጨረሻውም በሞት ተወሰድኩኝ (2)
............. #አዝ
ከጣይቱ በታች አዲስ ነገር የለም
ሰዎች ይደክማሉ እስከ ዘለዓለም
ጥበብን ፍለጋ ደክሜ ነበረ
ሁሉም ከንቱ ሆኖ በመቃብር ቀረ (2)
........... #አዝ
ከኔ አስቀድመው የከበሩ ሁሉ
አፈር ተጭኗቸው በመቃብር አሉ
እብደትና እውቀት ሁሉን አወኳቸው
ምንም ቋሚ የለም ሁሉም ከንቱ ናቸው(2
.............. #አዝ
ልቤን የጣልኩበት ተስፋ ያደረኩት
አልጨበጥ ብሎኝ አለሁኝ ስታክት
የጥበብም ብዛት ለትካዜ ሰጠኝ
እኔ በዚህ ምድር ጐስቋላ ፍጥረት ነኝ (2)
............. #አዝ
ልቤንም ፈተንኩት በደስታ ብዛት
የዚህን ዓለም ለውጥ ጣሙን አቀመስኩት
ሳቅም በልቤ ውስጥ ይፍለቀለቅ ነበር
ሁሉም ከንቱ ሆነ ገብቶ ከመቃብር (2)
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 12 | ሊቀ መላክ
ሊቀ መላክ ኡራኤል አባት
ፀበልህም ያድናል በእውነት
በምልጃህም ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ/2/
አዝ............
ኡራኤል መላክ ያንተ ድንቅ ስራ
ኡራኤል መላክ አይመረመርም
ኡራኤል መላክ ድንቅ ነው ምህረት
ኡራኤል መላክ ማዳንህ ዘላላም
ኡራኤል መላክ ቸርነትህ ብዙ
ኡራኤል መላክ ምልጃህም ፈጣን ነው
ኡራኤል መላክ ፀጋህን አድለን ለኛለምናምነው
አዝ...........
ኡራኤል መላክ ማዳንክን ሰምቼ
ኡራኤል መላክ ስምክን ጠርቻለው
ኡራኤል መላክ አላሳፈርከኝም
ኡራኤል መላክ ባንተስ ኮርቻለው
ኡራኤል መላክ መንገዴ ባንተ ነው
ኡራኤል መላክ የኔ መታመኛ
ኡራኤል መላክ እኔንም ጠብቀኝ ከሀጢያት ቁራኛ
አዝ..........
ኡራኤል መላክ ለእዝራ ሱቱኤል
ኡራኤል መላክ ጥበብ እንዳጠጣህ
ኡራኤል መላክ በፅዋው ብርሀን
ኡራኤል መላክ ደሙን እንደረጨህ
ኡራኤል መላክ ሠላምን ልታስገኝ
ኡራኤል መላክ ዓለምን መዞርህ
ኡራኤል መላክ ማዳንህ ተገልፆል በቅዱስ ፀበልህ
አዝ...........
የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት
ፀበልሽም ያድናል በውነት
በምልጃሽ ያመኑ በሙሉ
ባንቺ ይድናሉ
አዝ...........
ኪዳነምህረት ወገቧን ሸብ አርጋ
ኪዳነምህረት ባማረ ቀሚሷ
ኪዳነምህረት ጎንበስ ቀና ብላ
ኪዳነምህረት በስላሴ ፊት
ኪዳነምህረት ታማልደናለች
ኪዳነምህረት ኪዳነምህረት
ታማልደናለች ኪዳነምህረት
አዝ...........
የላፍቶው ቅዱስ ሚካኤል
ፀበልህም ያድናል በውነት
በምልጃህ ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ
አዝ...........
ቅዱስ ሚካኤል ማዳንህን ሠምቼ
ቅዱስ ሚካኤል ስምክን ጠርቻለው
ቅዱስ ሚካኤል አላሣፈርከኝም
ቅዱስ ሚካኤል ባንተስ ኮርቻለው
ቅዱስ ሚካኤል መንገዴ ባንተ ነው
ቅዱስ ሚካኤል የኔ መታመኛ
ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ጠብቀኝ ከሀጢያት ቁራኛ
አዝ............
የጎፋው ቅዱስ ገብርኤል
ፀበልህም ያድናል በውነት
በምልጃህ ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ
አዝ...........
ቅዱስ ገብርኤል ገብርኤል ገብርኤል/2/
ቅዱስ ገብርኤል ማማሩ እንኳን ቃሉ
ቅዱስ ገብርኤል ከእሣት ያወጣል
ቅዱስ ገብርኤል በያዘው መስቀሉ
ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ያወጣል በያዘው መስቀሉ
አዝ............
እናታችን ቅድስት አርሴማ
ፀበልሽም ያድናል በውነት
በምልጃሽ ያመኑ በሙሉ
ባንቺ ይድናሉ
አዝ.............
ቅድስት አርሴማ ስለ ጌታ ፍቅር
ቅድስት አርሴማ አይንሽን አተሻል
ቅድስት አርሴማ ስለ አማኑኤል ፍቅር
ቅድስት አርሴማ አይንሽን አተሻል
ቅድስት አርሴማ ወጣቱ በሙሉ
ቅድስት አርሴማ አማልጂኝ ይልሻል
ቅድስት አርሴማ ወጣቱ በሙሉ አማልጂኝ ይልሻል
አዝ.............
እናታችን ክርስቶስ ሳምራ
ፀበልሽም ያድናል በውነት
በምልጃሽ ያመኑ በሙሉ
ባንቺ ይድናሉ
አዝ.............
ክርስቶስ ሳምራ አስራ ሁለት አመት
ክርስቶስ ሳምራ በባህር የኖረች
ክርስቶስ ሳምራ ለሣጥናኤል ምህረት
ክርስቶስ ሳምራ ለዳቢሎስ ምህረት
ክርስቶስ ሳምራ እራሷን የሠዋች
ክርስቶስ ሳምራ የዚህ ሁሉ አማላጅ
ክርስቶስ ሳምራ ክርስቶስ ሳምራ ነች
ክርስቶስ ሳምራ የዚህ ሁሉ አማላጅ
ክርስቶስ ሳምራ ነች
አዝ.............
አባታችን ተክለ ሀይማኖት
ፀበልህም ያድናል በውነት
በምልጃህ ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ
አዝ...........
ተክለ ሀይማኖት ተክልዬ ተክልይ/2/
ተክለ ሀይማኖት ተክለ ሀይማኖት/2/
ተክለ ሀይማኖት ሀገርን አስባት
ተክለ ሀይማኖት ዛሬም አተዋት
ተክለ ሀይማኖት ሀገርን አስባት ዛሬም አተዋት
አዝ............
አባታችን ሀብተ ማርያም
ፀበልህም ያድናል በውነት
በምልጃህ ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ
አዝ............
ሀብተ ማርያም ሰባት አክሊላትን
ሀብተ ማርያም በራሱ የደፋ
ሀብተ ማርያም በፆም በፀሎት
ሀብተ ማርያም ሰይጣንን ያጠፋ
ሀብተ ማርያም ፅድቅን የታጠቀው
ሀብተ ማርያም የእግዚያብሄር አገልጋይ
ሀብተ ማርያም ፃዲቁ አባታችን
ሀብተ ማርያም የኢትዮጵያ ሲሳይ
ሀብተ ማርያም ፃዲቁ አባታችን የኢትዮጵያ ሲሳይ
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 13 | @ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 14 | +2 እግዚአብሔር ፈዋሽ
እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
ፈታሄ ማህጸን ሩፋኤል ግሩም
ለአንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና/2/
አዝ-----
ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል
ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል
ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር
ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር/2/
አዝ-----
የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘህ
ከንፋስ ይልቅ ትፈጥናለህ
መራሄ ፍኖት ናልኝ ወደኔ
ጦቢት ነኝ ይብራልኝ አይኔ/2/
አዝ-----
ተሾምክ በኃይላት አለቃ ሆነህ
ሰሚነህ ሩፋኤል ላለህ
ሲወልዱ እናቶች እንዳይጨንቃቸው
ማህጸን ከፋች ሆንካቸው/2/
አዝ-----
እኔ ያንተ ልጅ ላንተ ልዘምር
ስላየሁ ያንተን ልዩ ፍቅር
በደረስኩበት የማትለየኝ
ስላንተ ምለው ብዙ አለኝ
ስላንተ ገና ብዙ አለኝ
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 15 | +2 ለማርያም
====
ለማርያም/2/
እንዘምራለን ለዘለዓለም/2/
አ.ዝ-----------------------//
የተዘጋች ደጅ ለዘለዓለም
ህዝቅኤል ብሏል ለዘለዓለም
ንፅሕት ናት በእውነት ለዘለዓለም
በፍጹም ድንግል ለዘለዓለም
አብነት አድርገን ለዘለዓለም
አኛም እርሱን ለዘለዓለም
በፍፁም ፍቅር እንዘምራለን/2/
አ.ዝ-----------------------//
የዋህይት ርግብ ለዘለዓለም
ሰላም አብሳሪ ለዘለዓለም
ለጨለማ ሕይወቴ ለዘለዓለም
ብርሃንን አብሪ ለዘለዓለም
እማጸንሻለሁ ለዘለዓለም
ድንግል ለነፍሴ ለዘለዓለም
አደራ ቅድስት አንቺ ነሽ ዋሴ/2/
አ.ዝ-----------------------//
እጅግ የበዛ ነው ለዘለዓለም
ያለኝ ፍቅር ለዘለዓለም
አይወሰንም ለዘለዓለም
አይነገርም ለዘለዓለም
በእርሷ ደስ ይለኛል ለዘለዓለም
ሐሴት አደርጋለሁ ለዘለዓለም
ስሟን እየጠራሁ እዘምራለሁ/2/
አ.ዝ-----------------------//
ነይ ነይ ስላት ለዘለዓለም
ቀንና ሌሊት ለዘለዓለም
አትለየኝም ለዘለዓለም
ለእኔስ ቅርቤናት ለዘለዓለም
እፁብ እፁብ ብለው ለዘለዓለም
አመሰገኗት ለዘለዓለም
ክብሯን ሊገልፁት ቢያጥራቸው ቃላት /2/
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 16 | +7 አድያመ ዮርዳኖስ-.mp3 | 0 |
| 17 | +7 ዮርዳኖስ ደስ ይበልሽ.m4a | 0 |
| 18 | ወእመአኮ
ወእመአኮ ከመወሬዛ ሀየል
ውስጠ አድባር ቤቴል (2)
ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል
ሀሌሉያ ግዜው ያላለፈ
ሀሌሉያ አብቦ ጠውልጎ
ሀሌሉያ ደርቆ ያልረገፈ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳለጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ
አዝ---
ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም
ሀሌሉያ እንደ መሰግንሽ
ሀሌሉያ አመስግነኝ የሚል
ሀሌሉያ አሰሚኝ ከቃልሽ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳለጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ
አዝ---
ሀሌሉያ ማእበሉ ገፍቶ
ሀሌሉያ ቢታወክ ህይወቴ
ሀሌሉያ ሀመረህ ኖህ ድንግል
ሀሌሉያ ሆንሺኝ መሰረቴ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳለጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ
አዝ---
ሀሌሉያ ሰባራውን ልቤን
ሀሌሉያ ደገፍሽው እንዲቆም
ሀሌሉያ ውለታሽ አያልቅም
ሀሌሉያ ብጮህ ለዘላለም
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳለጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
| 19 | መሰረተ ዜማ /ወጠነ/(፪)ያሬድ ካህን
ያሬድ(፬)ካህን ጥዑመልሣን
@ortodoxzmezmur19
@ortodoxzmezmur19 | 0 |
| 20 | ✞ የጠሩሽ ✞
የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ
የበላዔ ሰብዕ እመቤት
የአምላክ እናት ድንግል አዛኝት
ማርያም ቅድስት (፪)
በቃልኪዳንሽ ብዙዎች ድነዋል
በምልጃሽም ጽድቅን አግኝተዋል
የአምላክ ቸርነቱን አይተዋል(፪)
አዝ= = = = =
የእሳቱን ባሕር ባንቺ ተሻግረዋል
የሰይጣንን ጾር ባንቺ ድል ነስተዋል
ለሰማያዊው ክብር በቅተዋል(፪)
አዝ= = = = =
ነፍሳቸውም ጽድቅን አግኝታለች
ሕይወታቸውም ባንቺ ትድናለች
ድንግል ሆይ አትጣይኝ ስላለች(፪)
አዝ= = = = =
እኔም በአንቺ እታመናለሁ
የአምላክ እናት አሳስቢ እላለሁ
በአማላጅነትሽ እድናለሁ(፪)
አዝ= = = = =
እኛም በአንቺ እንታመናለን
የአምላክ እናት አሳስቢ እንላለን
በአማላጅነትሽ እንድናለን(፪)
አዝ= = = = =
ምዕመናኑም በአንቺ ያምናሉ
የአምላክ እናት አሳስቢ ይላሉ
በአማላጅነትሽ ይድናሉ(፪)
@ortodoxmezmur19
@ortodoxmezmur19 | 0 |
