cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጉርሻ Tube

Show more
Advertising posts
55 898
Subscribers
+524 hours
+317 days
-20930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34812967 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Show all...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

ኢምሬትስ 🇦🇪 ይሄ ቲክ ቶክ የሚባል App ከመጣ በኃላ ለገንዘብ ብሎ ህሊናውን የሸጠ ሌባ በዝቷል በኢምሬትስ የምህረት አዋጅ ወጥቷል " ቃራማ " ተነስቷል ቪዛ ማስራት ትችላላችሁ እያሉ ብዙ ልጆች ማዳም ቤት ስንት ለፍታ ና ደክማ ያጠርቀመችውን ገንዘብ ሊብሉ አስፍስፈዋል የምህረት አዋጅ አልወጣም:: እንዲሁም ለጉርሻዎች በየቀኑ ብዙ መልእክቶች ስለ ሀዋላ ይደርሰናል:: ብዙ ልጆች አሁን ላይ ሀዋላ እንልካለን እያሉ ከደንበኞቻቸው ብዙ ዓመት ሀዋላ ከላኩላቸው ልጆች ገንዘብ እየወስዱ ገንዘቡን ወደ ባንክ ሳያስገቡ የሰው ገንዘብ ይዘው ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ይገኛል ሁሌም ጉርሻዎች እንደምንለው ተጠንቀቁ⛔️ በአሁን ስእት ሰው ህሊናውን የሸጠበት ና ለገንዘብ ብሎ እምነቱን የሚያጎልበት እጅግ ከባድ የሆነበት ዘመን ላይ ደርሰናል * ገንዘቤን በላኝ * የማምነው ሰው ከዳኝ እያላችሁ ማልቀስ አቁሙ 🛑 ⛔️ 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴 https://www.facebook.com/share/p/ptCyVzM1QFDBQkY4/?mibextid=WC7FNe
Show all...
የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ በጉዳዩ ላይ በሰጠው ማብራሪያ፤ “ ኢንጂነሮቻችን ችግሩን በአፋጠኝ ለመቅረፍ እየሰሩ ነው” ብሏል። የሜታ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ኤንዲ ስቶን፤ በቀድሞ ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ገጽ ላይ፤ ኩባንያው በዓለም ዙሪያ ችግሩ እንዳጋጠመ መረዳቱን አስታውቀዋል። ሜታ ኩባንያ በአሁኑ ጊዜ ቸግሩን ለመቅረፍ እየሰራ ነው ብለዋል። አሁን ላይ ያለምንም ችግር እየሰራ ያለው የሜታ መተግበሪያ ዋትስአፕ ብቻ መሆኑን ዳውንዲቴክተር አስታውቋል። ሜታ በ2021 ተመሳሳይ ችግር የገጠመው ሲሆን፥ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ለስአታት አልሰራ ማለታቸው ይታወሳል። ስለዚህ ጠብቁ ተብሏል ወይ ፊስቡክ
Show all...
ማርክ እሱ ህንድ ሄዶ ሰርግ ላይ እልል ይላል ይህው በዓለም ላይ ፊስቡክ ኢንስትግራም ሜሴንጀር የMeta ኩባንያ በሙሉ ድርግም ብለው ጠፍተዋል በጣም ብዙ ልጆች Hack ተደረኩኝ እያሉ ሲያዝኑም ነበር አሁን ምን እንደሚመጣ መጠበቅ ነው በዱባ ሞት
Show all...
Facebook instagram and threads በመላው አለም ችግር ገጥሟቸዋል:: ማንም ሰው የይለፍ ቃል አስገብቶ መግባትና መጠቀም እንዳልቻለ ታውቋል:: በጉዳዩ ላይ META እስካሁን ያለው ነገር የለም:: በአሁን ሰአት twitter (X) ብቻ ነው እየሰራ የሚገኘው:: ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም ተቋረጡ *********** በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው። እነዚህ የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መቋረጣቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ሰበር ዜና ሆኖ እየወጣ ይገኛል።
Show all...
ተይዟል 🙏 ብርብር ከተማ የ1 ዓመት ሴት ልጁ በ ቢ ላ በማረድ ተሰውሮ የነበረው አባት ተክሌ ታንቶ በቁጥጥር ስር ውሏል ለፍትህ የምትሰሩ ሼር በማድረግ የምትተባበሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋና ይገባችዋል:: በአስቸኳይ ፍርድ እንጠብቃለን 😭 🌴🌴🌴
Show all...
ተይዟል 👏👏👏 ስደተኛው ብሩክ ላይ አሲድ ደፍተው ካቃጠሉት ውስጥ አንደኛው እዛው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተይዟል የደቡብ አፍሪካ ልጆች ልጁንም በሚገባ እየቀ ጠ ቀጡት ይገኛል:: የደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን good Job 👏 👏👏 ወንድማችን ብሩክ ፈጣሪ ይማርህ 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
Show all...
🥰🥰🥰ወዲአይ የድምፃዊት " መሰረት አብርሀ " ወዲአይ " የሚል የትግርኛ ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ሙዚቃ ዩቱብ ቻናል አህን ተለቋል:: ማራኪዎች 2 ቦታ Challenge አድርገውታል:: እዚህ ጉርሻ ላይ ና ማራኪ ዩተብ ላይ በአንድ ስአት ውስጥ : ጉርሻ ላይ :- * በአንድ ላይክ 1 ብር * በ1 ኮሜንት 1 ብር * በአንድ ሼር 1 ብር እንዲሁም በአንድ ስአት ውስጥ :- ማራኪ ዩቱብ ላይ ሄዳችሁ :- * በአንድ ላይክ 2 ብር * የፈለጋችሁትን መኮመት በአንድ ኮመንት 2 ብር በአጠቃላይ አንድ ሰው እስከ 7 ብር ገቢ ያስገባል:: አፍጥኑት…… ከተወለደ ጀምሮ በልብ ህመም ለሚሰቃየው ለህፃን ነብዩ ዮናስ ይሆናል:: *አትጉዱን ተብሏል🙏 Please Please ኮሜንት መደጋገም አይቻልም 😎😎😎 🌴🌴🌴 https://youtu.be/VVdHa-NIUoo?si=vcB7L9rnrYMe63D8
Show all...
አይናለሜ🥰🥰🥰 የተወዳጁ ድምፃዊ አስጌ ደንዳሾ " አይናሌም " የሚል ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ሙዚቃ ዩቱብ ቻናል አህን ተለቋል 👉👉👉 http://tinyurl.com/bde87cac 2 ቦታ Challenge ተደርጏል እዚህ ጉርሻ ላይ ና ማራኪ ዩተብ ላይ በአንድ ስአት ውስጥ : ጉርሻ ላይ :- * በአንድ ላይክ 1 ብር * በ1 ኮሜንት 1 ብር * በአንድ ሼር 1 ብር እንዲሁም በአንድ ስአት ውስጥ :- ማራኪ ዩቱብ ላይ ሄዳችሁ :- * በአንድ ላይክ 1 ብር * አስጌ እያሉ መኮመት 1 ብር * እንዲሁም Subscribe 2 ብር በአጠቃላይ አንድ ሰው እስከ 7 ብር ገቢ ያስገባል:: አፍጥኑት…… ገቢው በጉበት ህመም ለምትሰቃየው ለህፃን " ማራማዊት" ይሆናል :: *አትጉዱን ተብሏል🙏 Please Please ኮሜንት መደጋገም አይቻልም http://tinyurl.com/bde87cac 😎😎😎 🌴🌴🌴
Show all...
" ሀቢቢቲ " 🥰🥰🥰 የሳሚ ጎ ና የሮቤራ ሀቢቢቲ የሚለው ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ሙዚቃ ተለቋል https://youtu.be/0SZ35T12rb8?si=MswEm2oaM3tiFZ6i ማራኪዎች ለእህታችን ትዕግስት አስቻለው challenge ያደረጉትን በአንድ ስአት ውስጥ * በአንድ ላይክ 1 ብር * በአንድ ኮሜንት 1ብር ብር አስገብተዋል በአንድ ስአት ውስጥ 1.3 ኮሜንት = 1300 ብር 3.3ላይክ = 3300 4600 ብር የነበረ ሲሆን እነሱ ግን 400 ብር ጨምረና * 5000 ብር አስገብተናል ብለው ይህው ያስገቡበትን ልከዋል:: እየገባችህ ሙዚቃው እንድታዩ እንዲሁም subscriber እንድታረጉ ተጋብዛችዋል:: https://youtu.be/0SZ35T12rb8?si=MswEm2oaM3tiFZ6i 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
Show all...