en
Feedback
9 131
Subscribers
-524 hours
-447 days
-21530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+16
in 0 channels
August '26
+58
in 0 channels
Get PRO
July '26
+65
in 0 channels
Get PRO
June '26
+68
in 0 channels
Get PRO
May '26
+27
in 1 channels
Get PRO
April '26
+10
in 0 channels
Get PRO
March '26
+361
in 14 channels
Get PRO
February '26
+9
in 5 channels
Get PRO
January '26
+22
in 2 channels
Get PRO
December '25
+55
in 1 channels
Get PRO
November '25
+361
in 59 channels
Get PRO
October '25
+351
in 74 channels
Get PRO
September '25
+432
in 56 channels
Get PRO
August '25
+181
in 0 channels
Get PRO
July '25
+185
in 0 channels
Get PRO
June '25
+1 158
in 3 channels
Get PRO
May '25
+2 052
in 6 channels
Get PRO
April '25
+1 331
in 0 channels
Get PRO
March '25
+1 424
in 6 channels
Get PRO
February '25
+1 276
in 0 channels
Get PRO
January '25
+2 515
in 4 channels
Get PRO
December '24
+917
in 8 channels
Get PRO
November '24
+76
in 3 channels
Get PRO
October '24
+53
in 1 channels
Get PRO
September '24
+27
in 0 channels
Get PRO
August '24
+49
in 0 channels
Get PRO
July '24
+37
in 0 channels
Get PRO
June '24
+65
in 1 channels
Get PRO
May '24
+129
in 0 channels
Get PRO
April '24
+247
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 1 channels
Get PRO
February '24
+181
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September0
07 September+5
06 September+4
05 September+1
04 September0
03 September0
02 September+1
01 September+5
Channel Posts
ውጤት ያያችሁ የጥናት AI ተጠቅሚ የነበራቹ ተማሪዎች በ @tinat_support ላኩልን!

2
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
1 264
3
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገ
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል።
1 287
4
ከፍተኛ ውጤት ! ✅በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት
ከፍተኛ ውጤት ! ✅በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው። ✅በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
1 239
5
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia
1 288
6
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደር እንደሚያሳየው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። ጥናት AIን
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደር እንደሚያሳየው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። ጥናት AIን DOWNLOAD አርጋችሁ ጥናታችሁን በቀላሉ ጀምሩ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
1 619
7
ከላይ ምትመለከቱት ቪዲዮ እንዴት ለፈተና በጥናት AI ማጥናት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው በዚህ ክረምት ጥናት AIን DOWNLOAD አርጋችሁ ጥናታችሁን በቀላሉ ጀምሩ APP store :https:
ከላይ ምትመለከቱት ቪዲዮ እንዴት ለፈተና በጥናት AI ማጥናት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው በዚህ ክረምት ጥናት AIን DOWNLOAD አርጋችሁ ጥናታችሁን በቀላሉ ጀምሩ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
2 071
8
በዚህ ቻናል ውስጥ ስንተኛ ክፍል ጀምሮ ነው ያላችሁት?
1 532
9
SAT 2018 3rd Round ESSLCE Questions !!! ጥናት AIን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
1 556
10
Geography ባለፉት ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ላይ ደጋግመው የሚመጡትን በእያንዳንዱ ምዕራፍ ስር ያሉትን ሁሉንም ርዕሶች በአዲስ መልክ፣ በጥራት እና በግልጽ ማብራሪያ አዘጋጅተን ጨርሰናል። እነዚህን+3
Geography ባለፉት ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ላይ ደጋግመው የሚመጡትን በእያንዳንዱ ምዕራፍ ስር ያሉትን ሁሉንም ርዕሶች በአዲስ መልክ፣ በጥራት እና በግልጽ ማብራሪያ አዘጋጅተን ጨርሰናል። እነዚህን በጥንቃቄ የተመረጡ ክፍሎች በአፓችን ላይ ያሉትን የእያንዳንዱን ርዕስ አጫጭር ማስታወሻዎች እና Flashcards በመከለስ ፈተናውን በጣም በጥሩ ሁኔታ መሥራት ትችላላችሁ! 🌍 Geography: Grade 11 (Chapter 2 እና 4) Grade 12 -chapter 1 አዲሱ የGrade 9 መጽሐፍ (Chapter 1) መተግበሪያዉን እዚህ ያውርዱ 👇 APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
1 399
11
Geography Question መልሳችሁን comment ላይ አስቀምጡ+2
Geography Question መልሳችሁን comment ላይ አስቀምጡ
1 533
12
ለሶሻል ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ! ባለፉት ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ላይ ደጋግመው የሚመጡትን ዋና ዋና ምዕራፎች ብቻ ለይተን በአጭርና ግልጽ በሆነ መልኩ አዘጋጅተንላችኋል። እነዚህን በጥንቃቄ የተመረጡ
ለሶሻል ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ! ባለፉት ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ላይ ደጋግመው የሚመጡትን ዋና ዋና ምዕራፎች ብቻ ለይተን በአጭርና ግልጽ በሆነ መልኩ አዘጋጅተንላችኋል። እነዚህን በጥንቃቄ የተመረጡ ክፍሎች በአፓችን ላይ ባሉ አጫጭር ማስታወሻዎች (Notes) እና Flashcards በመከለስ ፈተናውን በጣም በጥሩ ሁኔታ መሥራት ትችላላችሁ! 🎯ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ክፍሎች፡ 📜 History: Grade 9-12 (Chapter 3) 🌍 Geography: Grade 11 (Chapter 2 እና 4) Grade 12 -chapter 1 አዲሱ የGrade 9 መጽሐፍ (Chapter 1) 📉 Economics: Grade 11 (Chapter 5)፣ Grade 12 (Chapter 1, Chapter 4 - Macroeconomics, እና Chapter 7) 📝 English: Passage ,Grammar፣ Vocabulary እና Tense 📊 SAT (Aptitude): Data Interpretation & Statistics፣ Analytical & Logical Reasoning፣ Analogy እና Sequence ወደ ፈተና ክፍል ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅታችሁ ለመግባት አሁኑኑ ጊዜ ሳያባክኑ በጥናት AIማጥናት ይጀምሩ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
1 350
13
የዛሬው Entrance Exam እንዴት ነበር? ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ጥያቄዎቹ እንዴት ነበሩ? የትኞቹ ክፍሎች ላይ አተኮሩ? የጠበቃችሁትስ መጥቷል? ነገ Round 3 ለሚጀምሩ ተማሪዎች የሚጠቅም መረጃ፣ ምክር ወይም አስተያየት ካላችሁ እባካችሁ በኮሜንት (Comment) አስቀምጡላቸው!
1 121
14
#AAEB የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ትምህርት ዘመንን በይፋ የሚያበስረውን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ ለሁሉም ክፍለ ከተሞችና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ያስተላለፈ ሲሆን፣ ተማሪዎችና+3
#AAEB የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ትምህርት ዘመንን በይፋ የሚያበስረውን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ ለሁሉም ክፍለ ከተሞችና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ያስተላለፈ ሲሆን፣ ተማሪዎችና ወላጆች ካሁኑ ራሳቸውን ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አቅርቧል። ይፋ በተደረገው የጊዜ ሰሌዳ የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 19 እስከ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፣ ለአዲስ ገቢ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ ተሰጥቷል። ከዚህም ጎን ለጎን መምህራን በነሐሴ 27/ 2018 ዓ.ም በትምህርት ቤቶቻቸው ተገኝተው ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። የ2019 ዓ.ም የመደበኛ ትምህርት የመጀመሪያ ቀን መደበኛ ትምህርት መስከረም 5/2019 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር ቢሮው አመልክቷል። (ትምህርት ቢሮ ለሁሉም ክ/ከተሞች ትምህርት ጽ/ቤቶች እና በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ 3 አዳሪ ት/ቤቶች የላከው ሙሉ የ2019 የትምህርት ካሌንደር ከላይ ተያይዟል) በቀጣይ 2019 Entrance exam ምትወስዱ ተማሪዎች ክረምቱን ከእኛጋ ይዘጋጁ ጥናት AIን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai
1 479
15
2018 MATHEMATICS ESSLCE EXAM (1).PDF
1 570
16
2018 ENGLISH ESSLCE EXAM.PDF
1 693
17
2018 BIOLOGY ONLINE EXAM (1).PDF
1 727
18
+2
2018 Physics 1st Round Online Exam.pdf
1
19
📣 ለዙር 2 ተፈታኞች በሙሉ! የዛሬው የEnglish እና Maths ፈተና እንዴት ነበር? አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን 👇 🗓️ ሰኞ ዕለት ለምትወስዱት የ Aptitude እና Physics ፈተና ቅዳሜና እሁድን በአግባቡ መጠቀም እጅግ ወሳኝ ነው! ለዚህም ይረዳችሁ ዘንድ ባለፉት ዓመታት በብሔራዊ ፈተና ላይ ደጋግመው የሚመጡትን ዋና ዋና ምዕራፎች ብቻ ለይተን በአጭርና ግልጽ በሆነ መልኩ አዘጋጅተንላችኋል። እነዚህን በማንበብ ፈተናውን በራስ መተማመን መሥራት ትችላላችሁ፦ ✅ Physics: Grade 11 (Chapter 3 & 4) Grade 12 (Chapter 3 & 4) ✅ Aptitude: Data Interpretation Analytical & Logical Reasoning Analogy & Sequence ✨ በ Tinat AI እንዴት መዘጋጀት ትችላላችሁ? 📚 Short Notes & Flashcards: ለእነዚህ ምዕራፎች ብቻ የተዘጋጁ አጫጭር ማጠቃለያዎችን በፍጥነት ከልሱ። 🧠 AI Assistant: ግራ ያጋባችሁን ማንኛውንም ጥያቄ አፑ ላይ ያለውን AI እየጠየቃችሁ በግልጽ ተረዱ። 📝 ከ100 በላይ የፈተና ጥያቄዎች: የተመረጡ የኤንትራንስ (Entrance) ጥያቄዎችን ደጋግማችሁ በመሥራት ራሳችሁን ፈትኑ። ሰኞ ዕለት ወደ ፈተና ክፍል ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅታችሁ ለመግባት አሁኑኑ ጊዜ ሳያባክኑ በአፑ መለማመድ ይጀምሩ! 🚀 📲 የዛሬውኑ ጥናታችሁን በ Tinat AI ጀምሩ፦ chemistry 2018 First Round ESSLCE Questions !!! ጥናት AIን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
1 727
20
chemistry 2018 First Round ESSLCE Questions !!! ጥናት AIን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
1 272