cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስትሮኖሚ 🚀🔭

ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው። =› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦ 👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ 👉🏾 በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች 👉🏾 በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች 👉🏾 በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች ፨የምናይ ይሆናል፨ YouTube https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow

Show more
Ethiopia4 356The language is not specifiedReligion & Spirituality22 930
Advertising posts
4 021
Subscribers
-424 hours
-147 days
-3530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን 3 ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1165606029 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2412Loading...
02
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳቹ ቤተሰብ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! መልካም በዓል @astronomy21bk
7281Loading...
03
ለቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ (እሁድ) የስነ ፈለክ ክስተት ሲኖር እሱም የmeteor shower " ክስተት ነው ።ይሄም (በርካታ ተወርዋሪ ከዋክብቶችን የምንመለከትበት አጋጣሚ ነው) ክስተቱን በዓይን ማየት የምንችል ሲሆን ብዙ ብርሀን በማይኖርበት ወይም ጨለም ያለ ቦታ በመሆን ክስተቱን መመልከት ይቻላል። ❶እሁድ ከለሊቱ 9:00 አካባቢ ጀምሮ ወደ ምድራችን ሲወረወሩ ማየት የምንችል ሲሆን በሰዓት ከ 70 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በምድራችን ላይ ያልፋሉ። የ Aquarius ህብረ ኮከብም መነሻቸው ይሆናል ህብረ ኮከቡም በምስራቅ ለሊት 10:00 ሙሉ ለሙሉ ይታያል። ስትመለከቱም ዕይታችሁን የሚጋርድ ከፍተኛ ብርሀን ከሌለ በቀር በሰማይላይ የእሳት ኳሶች በየ አቅጣጫው የሚወረወሩ ይሆናል። ➋ቅዳሜ ዕለትም ሀሪፍ ክስተት አለ ይህም ክስተት የጨረቃ እና የፕላኔት ማርስ ግጥጥሞሽ ነው። ይህን ክስተት ያለ ምንም መሣሪያ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን። ይህን ክስተት ቅዳሜ ለሊት 10:30 ጀምሮ ወታችሁ በምስራቅ በኩል ብትመለከቱ ብዙዎቻችን አይተናታል ግን ፕላኔት ማርስን በዓይን ዓይታችኋት ለማታቁ በዚሁ በዙ መፈለግ ሳይጠበቅባችሁ በምስራቅ አቅጣጫ ከጨረቃ ጋር በ 0.5⁰  በጣም ተጠግታ  ትታያለች በዕለቱ ብርሀኗ በጣም ደማቅ ባይሆንም ግን ትለያለች ከጨረቃ ጎን የጨረቃ ብርሀን በጎደለበት ጎን በጣም ተጠግታ ቀልታ ትታያለች በዕለቱም ራቅ ብላ ፕላኔት ሳተርንም ትገኛለች ናንተም ክስተቱን ተመልከቱ ፎቶ ያነሳችሁም ግሩፕ ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ። ቅዳሜ=ለሊት 10:30 ጀምሮ በምስራቅ የ mars እና moon ግጥጥሞሽ ይከሰታል። 🌘● እሁድ=ለሊት 9:00 ጀምሮ ስኪነጋጋ ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች በሰማይ ላይይታያሉ☄️። ቻናሉን share አድርጉ👇 @astronomy21bk @astronomy212bk
1 15415Loading...
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን 3 ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1165606029 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳቹ ቤተሰብ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! መልካም በዓል @astronomy21bk
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ (እሁድ) የስነ ፈለክ ክስተት ሲኖር እሱም የmeteor shower " ክስተት ነው ።ይሄም (በርካታ ተወርዋሪ ከዋክብቶችን የምንመለከትበት አጋጣሚ ነው) ክስተቱን በዓይን ማየት የምንችል ሲሆን ብዙ ብርሀን በማይኖርበት ወይም ጨለም ያለ ቦታ በመሆን ክስተቱን መመልከት ይቻላል። ❶እሁድ ከለሊቱ 9:00 አካባቢ ጀምሮ ወደ ምድራችን ሲወረወሩ ማየት የምንችል ሲሆን በሰዓት ከ 70 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በምድራችን ላይ ያልፋሉ። የ Aquarius ህብረ ኮከብም መነሻቸው ይሆናል ህብረ ኮከቡም በምስራቅ ለሊት 10:00 ሙሉ ለሙሉ ይታያል። ስትመለከቱም ዕይታችሁን የሚጋርድ ከፍተኛ ብርሀን ከሌለ በቀር በሰማይላይ የእሳት ኳሶች በየ አቅጣጫው የሚወረወሩ ይሆናል። ➋ቅዳሜ ዕለትም ሀሪፍ ክስተት አለ ይህም ክስተት የጨረቃ እና የፕላኔት ማርስ ግጥጥሞሽ ነው። ይህን ክስተት ያለ ምንም መሣሪያ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን። ይህን ክስተት ቅዳሜ ለሊት 10:30 ጀምሮ ወታችሁ በምስራቅ በኩል ብትመለከቱ ብዙዎቻችን አይተናታል ግን ፕላኔት ማርስን በዓይን ዓይታችኋት ለማታቁ በዚሁ በዙ መፈለግ ሳይጠበቅባችሁ በምስራቅ አቅጣጫ ከጨረቃ ጋር በ 0.5⁰  በጣም ተጠግታ  ትታያለች በዕለቱ ብርሀኗ በጣም ደማቅ ባይሆንም ግን ትለያለች ከጨረቃ ጎን የጨረቃ ብርሀን በጎደለበት ጎን በጣም ተጠግታ ቀልታ ትታያለች በዕለቱም ራቅ ብላ ፕላኔት ሳተርንም ትገኛለች ናንተም ክስተቱን ተመልከቱ ፎቶ ያነሳችሁም ግሩፕ ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ። ቅዳሜ=ለሊት 10:30 ጀምሮ በምስራቅ የ mars እና moon ግጥጥሞሽ ይከሰታል። 🌘● እሁድ=ለሊት 9:00 ጀምሮ ስኪነጋጋ ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች በሰማይ ላይይታያሉ☄️። ቻናሉን share አድርጉ👇 @astronomy21bk @astronomy212bk
Show all...
👍 6
Go to the archive of posts