5 812
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
5 812
በጥንት ዘመን አንድ ንጉሥ በመንገድ ላይ አንድ ትልቅ የድንጋይ ያስቀምጥና ራሱን ደብቆ ድንጋዩን ከመንገዱ የሚያነሳ ካለ ለማየት ይከታተል ነበር።
አንዳንድ ሀብታሞች፣ነጋዴዎችና የቤተ መንግሥት ሰዎች በድንጋዩ አጠገብ ሲመጡ በዙሪያው እየተመላለሱ ያማርሩ ነበር።
ብዙ ሰዎች መንገዱን ንጹህ ባለመሆኑ ንጉሡን ወቀሱ።
አንዳቸውም ድንጋዩን ከመንገዱ ለማስወገድ ግን ጥረት አላደረጉም።
ከዚያም አንድ ገበሬ ብዙ አትክልቶችን ተሸክሞ መጣ።ገበሬው ወደ ድንጋዩ ሲቀርብ ሸክሙን አውርዶ ድንጋዩን ከመንገዱ ለመግፋት ሞከረ።
ከብዙ ጥረትና ትግል በኋላ በመጨረሻ ተሳካለትና ድንጋዩን ከመንገድ አስወገደው።
ገበሬው አትክልቱን ሸጦ ወደ ቤቱ ሲመለስ ድንጋዩ በነበረበት ቦታ ላይ አንድ ከረጢት ተቀምጦ ተመለከተ።
በከረጢቱ ውስጥ ብዙ የወርቅ ሳንቲሞችና ከንጉሡ የተላከ ማስታወሻ አገኘ።
ማስታወሻው ድንጋዩን ላስወገደው ሰው እንደሆነ ያስረዳል።
በመንገድህ ሁሉ የሚያጋጥሙን መሰናክሎች ሁሉ እኛነታችንን ለማሻሻል ዕድል ይሰጡናል።
ሰነፎች ቅሬታ ሲያሰሙ፣ ሌሎች ግን በደግነት፣ በልግስና እና ነገሮችን ለማከናወን ፈቃደኛ በሆነ ልባቸው በሕይወታቸው ውስጥ ዕድልን ይፈጥራሉ...
መልካም ቀን!!
5 812
ለሁሉም ቀን አለው..!
ቀርከሃ (ባምቡ) የሣር ዘር ነው።
አስተዳደጉ ከሌሎች ሣሮችም ሆነ እፅዋቶች በጣም ይለያል።
ሌሎች እፅዋቶች በተተከሉ በትንሽ ቀናት ውስጥ ማቆጥቆጥ ሲጀምሩ፤ ቀርከሃ ግን፤በቀን በቀን ውኃ እየጠጣ ምንም ምልክት ሳያሳይ ዓመታትን ሊወስድ ይችላል።
ከተወሰኑ ዓመታት በኃላ ግን በትንሽ ሳምንታት ወስጥ በአንዴ 90 ጫማ ወይም 27 ሜትር በላይ ያድጋል።
ታዲያ ቀርከሃው በአምስት ሳምንት ውስጥ ነው ያደገው ብለህ ታስባለህ?
ጨለማው መቼ ነው የሚነጋልኝ...? የልፋቴን ዋጋ መቼ ነው የማገኘው...? ትጋቴ እና ጥንካሬዬ መቼ ነው የሚከፍሉኝ..?የሚሉ ደካማ የሚያደርጉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ተው እና አሁንም ጠንክረህ ሥራ ምን አልባትም ልፋትህ እና ጥንካሬህ ሥርአቸውን አርቀው እየላኩ ይሆናል በቀላል ንፋስ እንዳትወሰድ...
ለሁሉም ግዜ አለው!!
መልካም ቀን!
5 812
#የደሃ_ጎረቤትህን_ምክር_አትስማ
1) ስትታመም
👉ወደ ሐኪም
2) ንግድ መጀመር ስትፈልግ
👉 ወደ ነጋዴ
3) የሕግ ጉዳይ ሲገጥምህ
👉 ወደ ጠበቃ
4) ወንጀል ሲገጥምህ
👉 ወደ ፖሊስ
ነው የምትሄደው።
ስለዚህ ስኬታማ መሆን ስትፈልግ
👉የስኬታማ ሰውን እንጂ 👉የደሃ ጎረቤትህን ምክር አትስማ።
5 812
በመጠበቅ ጊዜያችሁን አታባክኑ!
• ደስተኛ ለመሆን ሰዎች በሚያሳይዋችሁ ሁኔታ ደስተኛ እስከሚያያደርጓችሁ አትጠብቁ፡፡ ከማንም ሰው ውጪ ደስተኛ የመሆን ብቃት አላችሁ፡፡
• ችግራችሁን ለማሸነፍ ችግራችሁን ሰዎች እስኪፈቱላችሁ አትጠብቁ፡፡ በመጀመሪያ ችግራችሁን ለመፍታት በራሳችሁ የመንቀሳቀስ ብቃት አላችሁ፡፡
• ሙሉ ሰው ለመሆን በሰዎች ተቀባይነት እስከምታገኙ አትጠብቁ፡፡ ሰዎች ቢቀበሏችሁም ሆነ ባይቀበሏችሁም ሙሉ ሰው ናችሁ፡፡
• የተሟላ ኑሮ ለመኖር ሁሉም ነገር እስኪሟላ አትጠብቁ፡፡ ነገር ሞላም አልሞላም ከዚያ ጋር ባልተነካካ ሁኔታ ከፈጣሪ ጋር ሙሉ ሰው ናችሁ፡፡
• ውስጣችሁ እንዲያርፍ ያሰባችሁበት ዓላማ ላይ እስከምትደርሱ አትጠብቁ፡፡ ከጅማሬው አርፋችሁና በጉዞው እየተደሰታችሁ ወደ ዓላማችሁ የመገስገስ ብቃት አላችሁ፡፡
ሕይወት ሂደት እንጂ የአንድ ቀን ክስተት አይደለችም!
5 812
ቤተሰብ አለው በሉኝ ውድድር ላይ ነኝ 🥰 እታች በማስቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ like አድርጉልኝ 👇🏻 Reply ደሞ ደሰ ያላችሁን አስተያየት ፃፉልኝ
https://web.facebook.com/vijai.naiker/posts/9160469944030532?comment_id=Y29tbWVudDo5MTYwNDY5OTQ0MDMwNTMyXzYzNzA3OTI0ODc3MjA1OA%3D%3D&cft[0]=AZWJbYuSb2i0KvLP86in6f5HQF0ouWxMO-Nu8GuwF_ZKJhU96iDayxG_rQYvehhuS7FqB9u-JkTlxrNzm3L8cgwc09KIeTCYlsgCDrQh6xtOPDHeadTy3NnXMfbtqLsA2XHTy9aPoDFReFqttmBTa2f0ayzTTwCL-K-D7dtVRV55MuBDTJFyw_xJKQhhnty_czI&tn=R
5 812
ቤተሰብ አለው በሉኝ ውድድር ላይ ነኝ 🥰 እታች በማስቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ like አድርጉልኝ 👇🏻 Reply ደሞ ያላችሁን አስተያየት ፃፋልኝ
https://web.facebook.com/vijai.naiker/posts/9160469944030532?comment_id=2007547393096814&cft[0]=AZUrvM9r1MeOR6jKuLE5cqbN2dlmkCAEQeZKL8L4Uw2Allrhg8CxRCw8hU3ga-62hZ-4dX9uiiBRJs90MMwc2vPO_VhqfOwdpnBkVGjzi9V8FeYfku09gG2TGOuWCHxTOYnf5tVimHs6gtK7zuRDjIBtlLdTDqUm5vGu8ekQ5BbgDg&tn=R]-R
5 812
ስራ በመስራት የተሻለ ገቢ ማግኘት የሚችሉበት በየትኛዉም ቦታ ላይ ሆነዉ ሊሰሩት እና በአጭር አመት ዉስጥ ሰርተዉ ሚሊየነር መሆን የሚያስችል ።
ከስር ባለዉ ሊንክ ሙሉ መረጃዉን ማግኘት ይችላሉ ።
ለበለጠ መረጃ +251910016861
💠💠💠💠💠💠💠
http://t.me/Et_Presentation_Bot
5 812
💡የዛሬ ውሳኔዎ የነገ ቅርስዎ ነው💎
💥💥በ' 39,000 ብር ብቻ ጀምራችሁ በቀን እስከ 70,200 ብር ማግኘት የምትችሉበት እንዲሁም እስከ 70% ድረስ የባንክ ብድር አማራጭ የምታገኙበት 💥💥💥💥
☎️ +251910016861
✈️ እንዲሁም በመሃል አዲስአበባ ግዙፍ የሆነ ሪል ስቴት ዘመናዊ መንደር ለመገንባት ሂደት ላይ እንደሆንን ሰምተዋል?
🚩 በማይክሮ ፋይናንሳችን 70% ልዩ ስጦታ የሚጎናፀፉበት
📌 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል / በመቆጠብ ቀሪውን 70% የተበደሩትን ደግሞ በ 2 ዓመት.....6 ዓመት እና በላይ መክፈል የሚችሉበት አማራጭ
📍በኢትዮጵያ በሁሉም የክልል ከተሞች እና በመሃል አዲስ አበባ ቦሌ/ ሃያ ሁለት እና ጦርሐይሎች እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ ለመውሰድ
ይደውሉልን! ☎️+251910016861
@Dawit_Fikadu
5 812
Dink metsahiftn mtagegnubet rasachun personaly bemanbeb mtgenebubet bestvchanal
https://t.me/tabookethiopia
