en
Feedback
Geez Games Channel

Geez Games Channel

Open in Telegram

ከ10ሺ በላይ ጨዋታዎች እኛ ጋር ይገኛሉ።

Show more
5 812
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive

" ሰኬታማ መሆን ከፈለክ ዋጋ መክፈል አለብህ " @Dawit_Fikadu

20 ሰዎች ተመዝግበዋል 30 ሰዉ ይቀረናል ። መስፈርቱ ለመለወጥ ፍላጎት ያለዉ እና ለለዉጥ የሚከፈለዉን ዋጋ ክፍሎ በ3 ወር ዉስጥ 250,000 ብር ለመስራት ያቀደ እንዲሁም በ1 አመት ዉስጥ ደሞ ከ 1 ሚሊዮን ብር ለመስራት የተዘጋጀ ብቻ ስም........ ስልክ ቁጥር ...... አድራሻ..... @Dawit_Fikadu ወይም 0910016861 በመላክ ተመዝገቡ ለዉጥ ፈላጊ ብቻ ይፍጠኑ....

ራሳችንን የምናሻሽልበትን - እኔም የምሳተፍበትን ነፃ የክረምት 3 ወር ቻሌንጅ ለማዘጋጀት አስቢያለው ለመቀላቀል interested የሆነ 50 ሰው ብቻ እፈልጋለው! Drop your Comment ‘I am interested’ if you are interested! የሚሰጠዉን ሀላፊነት ለመወጣት ዝግጁ የሆነ በ3 ወር ዉስጥ ከ250,000 በላይ ለመስራት በአመት ከ 1 ሚሊዮን ብር ለመስራት የሚፈልግ ብቻ እንዴት ለሚለዉ... ሀሳብ ስጡበት ሼር አድርጉት🙏 @Dawit_Fikadu በዚህ ስማችሁን በመላክ ተመዝገቡ 50 ሰዉ ብቻ

የበረከት አጋጣሚ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል! በይዘቱ ልዩ የሆነ ሁሉንም ነገር ያሟላ ምርጥ ግራንድ BOP ተዘጋጅቶልናል...!! በዝግጅቱ ላይ ታላላቅእና በሰሩት ስራ ተምሳሌት የሆኑ ስኬታማ መሪዎች ይገኛ
የበረከት አጋጣሚ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል! በይዘቱ ልዩ የሆነ ሁሉንም ነገር ያሟላ ምርጥ ግራንድ BOP ተዘጋጅቶልናል...!! በዝግጅቱ ላይ ታላላቅእና በሰሩት ስራ ተምሳሌት የሆኑ ስኬታማ መሪዎች ይገኛሉ ። 📆 : እሁድ ሚያዚያ 26/2017 📍 : በኢትኬር ዋና ቢሮ ትልቁ አዳራሽ ሰአት : ከ 7:30 ጀምሮ ቀድሞ የመጣ ቅድሚያ ያገኛል 0910016861 @Dawit_Fikadu / ስልክ ቁጥርዎን ያስቀምጡ እንደዉላለን

💎እንደ ንስር ወደ ላይ ከፍ በል ወዳጄ ንስር ሁን በቀቀንነት ይቀርብህ። በቀቀን የሌሎችን ሰዎች ሕይወት በመመሰል ውድድር ከፍ ብሎ መብረር አይችልም። ስጦታውን፣ እውቀቱን እና ክህሎቱን ከማዳበር ይልቅ ሌሎችን መስሎ መኖር ይመቸዋል። ሕይወት ደግሞ በተቃራኒው ከበቀቀኖች ይልቅ ለንስሮች ፍሬዋን ትሰጣለች። ተፈጥሮ ብዙ ቀለም ፣ ብዙ ዕድል፣ ብዙ ፈተና ናት። ንስር አሞራ የለውጥ ተምሳሌት ተደርጎ የሚወሰደው በስራ የዳበረ ከእውነተኛው ዓላም ጋር የተሰናሰለ ስብእና ስለገነባ ነው። 📍ንስር የአእዋፋት ሁሉ ንጉስ ነው ሲባል በዋዛ እንዳይመስላችሁ። ንስር የሃይል ሚዛኑን ለመጠበቅ በቂ የሆነ ልምምድ የሚያደረግ ፣ የሚፈልገውን ነገር ከማድረግ  የማይቆጠብ ቁርጠኛ የስነ ልቦና ተምሳሌት ነው ። ህይወቱን ሙሉ ትኩስ ስጋ እያደነ ነው የሚኖረው ። የሞተ ነገር አይነካም። የእለት ሲሳዩን እያደነ ይበላል እንጅ እንደ ቁራ የሞተ በክት እያሸተተ አይቀላውጥም። ሃይሉን እያደሰ የእንደገና ድልና ስኬቱን እያጣጣመ በንግስናው እስከወዲያኛው ይዘልቃል። ሰማዩ ሲጠቁር ደማናው ወጀቡንም ሲያይል ሌሎች እዕዋፋት በየ አለቱና በየጥሻው ችፍርግ ወስጥ ይደበቃሉ በቤት ታዛ ስርም ይደበቃሉ። ንስር ግን ደስ ይለዋል ወጀቡ ሲጀምር ንፋሱን በመሞገት የራሱን ጥንካሬ ይላካበታል።  የነፋሱን አቀጣጫ በመከተልም ይበራል። ረሱን ወደላይ ለማምጠቅና የከፍታውን ጫፍ ለመጨበጥ ይጠቀምበታል ፣ በዚህም ጥንካሬውን ይለካበታል። 💎ንስር ወጀብ ከመምጣቱ ብዙ አስቀድሞ ማወቅ ይችላል። እንዳወቀም ከፍታ ቦታ ለይ ይቀመጥና ንፋሱን ይጠብቃል። ወጀቡ ሲመጣ ከተቀመጠበት በመብረር ንፋሱ አግዞት ከወጀቡ በላይ እንዲበር ያደርገዋል። ወጀቡ ከታች ያለውን ዓለም ሲያተራምሰው፣ ንስሩ ከወጀቡ በላይ ይንሳፈፋል። እዚህ ላይ አንድ ነገር ልብ እንበል። ንስሩ ወጀቡን አላመለጠውም ፤ ተጠቀመበት እንጂ !! 📍የሕይወት ወጀብ ወደ እኛ ሲመጣ፣ ልክ እንደ ንስሩ ከወጀቡ በላይ መብረር እንችላለን፤ በሽታን፣ አደጋን፣ ውድቀትን፣ እና ሃዘንን ወደ ሕይወታችን የሚያመጣውን ንፋስ ለከፍታችን መወጣጫ ልናደርገውው እንችላለን። 🔑እናም ወዳጄ አንተም መከራንና ፈተናን አትፍራ በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥም ቢሆን መንገድ አለና መከራውን ግብግቡን የአዳዲስ ሐሳቦች መነሻ የጥናካሬህ መለኪያ አቅምህን የምትጠቀምበት አጋጣሚ፣ አልፎም ወደ ላይ የምትመጥቅበትና ከችግር ደመናዎች በላይ የምትንሳፈፍበት ዕድል አድርገው። እንደ ሌሎች ወፎች ከመከራው አትሽሽ ከችግሩንም አትደበቅ መከራን ለጥንካሬና ለበረከት ተጠቀምበት።           ውብ የስኬት ጊዜ❤️ ቅንነት ለራስ ቅንነት ለብዙዎች ቅንነት ለሀገር ቅንነት ለቤተሰብ ቅንነት ለማህበረሰብ

አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ ፈጣን ፀሀፊ ለትምህርት ቤት እንፈልጋለን አድራሻ አዲስ አበባ +251943124752

#click 👍

👍/😘

➨ አስተውል ወንድሜ ዛሬ ብር ባይኖርህ ወይም ደሞ ድሃ ብትሆን ልታዝን አይገባም ምክንያቱም ዛሬ የለህም ማለት ዕድሜ ልክህን የለህም ማለት አይደለም ። ከባዶነት ወደ ታላቅነት መቀየር ትችላለህ ፤ አ
➨ አስተውል ወንድሜ ዛሬ ብር ባይኖርህ ወይም ደሞ ድሃ ብትሆን ልታዝን አይገባም ምክንያቱም ዛሬ የለህም ማለት ዕድሜ ልክህን የለህም ማለት አይደለም ። ከባዶነት ወደ ታላቅነት መቀየር ትችላለህ ፤ አንተ ብቻ በዝቅታህ ጊዜ ተስፋ አትቁረጥ ። @Dawit_Fikadu

Hi

#Comment save

#comment @Dawit_Fikadu

#ስንፍና በቃ አው ትችላለህ 🗣🗣🗣ሁሉም ነገር ለ በጎ ነው ብለህ ማለፍን ተለማመድ ምክንያቱም ሁሉም ነገር ምክንያት አለው ብቻ አንተ ጥረትህን ቀጥል ይህም ቀን አልፎ እንዲ ነበርኩ እያልክ ታሪክህን ለሌሎች ማስተማሪያነት ምታወራበት ቀን ይመጣል የፈጠረህ አይሳሳትም እና በአምላክህ ጽና ከልብህ ጸልይ መስራት ያለብህን ስራ ቁጭ አትበል ከፈጣሪህ ቀጥሎ ለራስህ ያለኸው ራስህ ብቻ ነህ ፈጣሪ ያቃል እያልክ አትጃጃል ካንተ ሚጠበቀውን አድርግ እንደ እስራኤል መና ከሰማይ አይወርድልህም ማን እንዲያነቃህ ነው ዝም ብለህ ምታማርረው ያለንን ብናቅ የጎደለን የለም በቃ አሁንህን አሳምረው🔔 @Dawit_Fikadu

የቢዝነስ ገለፃ 📅 መጋቢት 27 / 2017 ⏳ ማታ 3:00 📍 Business opportunity and life skill Group ለአዳዲስ ሰዎች መረጃ እንዲወስዱ የተዘጋጀ ፕሮግራም 🔰🔰🔰🔰�
የቢዝነስ ገለፃ
📅 መጋቢት 27 / 2017 ⏳  ማታ 3:00
📍 Business opportunity and life skill Group
ለአዳዲስ ሰዎች መረጃ እንዲወስዱ የተዘጋጀ ፕሮግራም
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 https://t.me/+IL_PHTafnGU3ZWM0

Hi

Hi

#Click save

#click 👍/👏/🤙/👈

Hi