5 812
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
5 812
+7
የጥምቀት ቲሸርቶች እና የበአላት ልብሶች በትእዛዝ እናከፋፍላለን
ለቤተክርስቲያን
ለወጣቶች
በፈለጋችሁት ዲዛይን እናስረክባለን ።
ለማዘዝ
☎️ 0910016861
@Dawit_Fikadu
5 812
+8
የጥምቀት ቲሸርቶች እና የበአላት ልብሶች በትእዛዝ እንሰራለን
ለቤተክርስቲያን
ለወጣቶች
በፈለጋችሁት ዲዛይን እናስረክባለን ።
ለማዘዝ
☎️ 0910016861
@Dawit_Fikadu
5 812
+3
የጥምቀት እና የበአላት ልብሶች በትእዛዝ እንሰራለን
ለቤተክርስቲያን
ለወጣቶች
ለሰንበት ት/ቤቶች
በፈለጋችሁት ዲዛይን እናስረክባለን ።
☎️ 0910016861 ይደዉሉ
@Dawit_Fikadu
5 812
የጥምቀት እና የበአላት ልብሶች በትእዛዝ እንሰራለን
ለቤተክርስቲያን
ለወጣቶች
ለሰንበት ት/ቤቶች
በፈለጋችሁት ዲዛይን እናስረክባለን ።
0910016861 ይደዉሉ
5 812
12ኛ ክፍል ውጤት የቀረባችሁ በሙሉ እንኳን ደስስስ አላችሁ!🎊🥰🙏
ምክንያቱም የወደቃችሁት ከክፍል እንጅ ከህይወት አይደለም፤ በአለም ላይ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች በሙሉ በተማሩት ትምህርት አይደለም ስኬት ላይ የደረሱት መማር ተገቢ ነው ነገርግን ስኬታችንን የሚወስነው የተማርነው ትምህርት አይደለም።
ስለዚህ እናንተም ስኬታማ መሆን ከፈለጋችሁ ድሃ የሚያደርጋችሁን ልማድ በማስወገድ ወጥራችሁ ስሩ ስኬት ጫፍ ላይ ትደርሳላችሁ!👏👏👏💪💪💪🏆🏆🏆🎊🎊🎊
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
5 812
አንድ ሰከንድ 120 ሚሊዮን ብር አሳጥቶኛል።
ወዳጄ! ነገ እጀምራለሁ፣ ሳምንት እጀምራለሁ፣ የዛሬ ወር ከሶስት ወር በኋላ ምናምን እጀምራለሁ አትበል⁉️
ጊዜህን ስታባክን ህይወትህን ታባክናለህ ስለዚህ ስኬት ሚስጥር የለውም ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም አሉኑኑ ጀምር⁉️🎊👏💪🏆
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
5 812
Success 👍👍💪💪🏆🏆
ውጤታ ባይመጣም ደጋግማቹህ መሞከራቹህን አታቁሙ!
ስኬት የድግግሞሽ ውጤት ነው!
ጥረታቹህን አይቶ መምጣቱ አይቀርም።
Join👇👇
https://t.me/bepositive2017
https://t.me/bepositive2017
5 812
ጥያቄዎ:-
1️⃣.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
2️⃣. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና
እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
3️⃣.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ
ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
ቢሮአችን መታቹህ ሙሉ መረጃውን ለመውሰድ ፍቃደኛ ከሆናቹህ!
📛 ስም
📞 ስልክ
📍 አድራሻ ( ከተማ) ይላኩልን!
ክፍላገር ለሆናቹም በ online ይህን ድንቅ እድል ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇
ለበለጠ መረጃ
0910016861
✅ @Dawit_Fikadu
በዚህ ያገኙናል
5 812
Confidence የሚያሳጣን ፍርሀት ወይም ውድቀት አይደለም። ለራሳችን የገባነውን ቃል አለማክበር ፣ አደርጋለው ብለን አለማድረግ ነው። ያለን አማራጭ ከውጪ አድናቆት መጠበቅ አቁመን ለራሳችን የገባነውን ቃል ማክበር መጀመር ነው!
መልካም ቀን!
5 812
ይህንን ያውቃሉ ?
ዛሬ ቅዳሜ ማታ ድንቅ ኦንላይን የቢዝነስ ዕድል መረጃ ይሰጣል።
🎯 የቢዝነስ ገለፃ
⏰ ማታ 02:00
🌐 የ Business Opportunity የገለፃ ቴሌግራም ግሩፕ@Dawit_Fikadu
ሁላችሁም ይሄን የቴሌግራም ሊንክ እየተጠቀማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ✏️ ሙሉ ስም 📍 አድራሻ 📱 ስልክ ቁጥር ያስቀምጡ👇👇👇👇👇👇 @Dawit_Fikadu ሰናይ ቀን ✨✨✨✨✨✨
5 812
#ፍላጎት_ካለህ_የማይቻል_ነገር_የለም !!!
ይህ አስገራሚ የድል ታሪክ ነው! Rhea Bullos ትባላለች የ11 ዓመት ልጅ ናት። በአካባቢዋ በሚደረገው የትምህርት ቤቶች አትሌቲክስ ውድድር ለመወዳደር ብትፈልግም የሩጫ ጫማ መግዛት ግን አልቻለችም።
ሪሃ ራሷን በጫማ ምክንያት ከውድድሩ ማግለል አልፈለገችም ሰለዚህ እግሮቿን በፕላስተር ሸፈነችና ፕላስተሩ ላይ #ናይክ የሚል ጽሁፍ እና የናይክ ምልክት ሳለችባቸው ከዚያም ራሷን ናይክ ጫማ እንዳደረገች አሳምና መወዳደር ጀመረች።
በጣም የሚገርመው በውድድሩ ሶስት የወርቅ ሜዳሊያዎችን (400ሜ፣ 800ሜ እና 1500ሜ.) ማሸነፍ ችላለች ምን ለማለት ነው ፍላጎት ካለህ ምንም ነገር ከስኬትህ ሊያቆምህ የሚችል ሀይል አይኖርም ለማለት ነው !!! መልካም ቀን ወዳጆቼ 🙏❤
ምንጭ :- ከዚሁ መንደር መንደር
5 812
ከስህተትህ ተማር!
ስህተት ህይወታችን ላይ ደጋግማ የምትፈጠረው የእኛን ህይወት ለማሰናከል ሳይሆን ትክክለኛውን የህይወት መንገድ እንድንፈልግ ነው።
አብዛኛው ጊዜ በህይወታችን ስህተቶችን መደጋገም ይስተዋላል።
ሁሌም ሰዎች እንዲነግሩን, ቤተሰብ እንዲመልሰን ወይም ጊዜ በራሷ እንድትመልሰን እንጠብቃለን!
ከስህተት በላይ ምንም አይነት ትምህርት ቤት የለምና ህይወትህ ላይ በሚፈጠሩ እያንዳንዱ ስህተቶች እራስህን መፈለግ ጀምር።
ብሩህ ቀን😍😍✌️
https://t.me/bepositive2017
https://t.me/bepositive2017
