en
Feedback
Bisrat pre-primary; primary and middle school in Ethiopia.

Bisrat pre-primary; primary and middle school in Ethiopia.

Open in Telegram
1 290
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
answer sheet amharic gr6.pdf4.40 KB

01.5.2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት የ2016 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ዛሬ መሠጠት ተጀምሯል
+8
01.5.2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት የ2016 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ዛሬ መሠጠት ተጀምሯል

01.5.2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ዛሬ መሠጠት ተጀምሯል

https://principal.aa.ministry.et/ ሠላም በዚ ሊንክ ተፈታኝ አመራሮች እና መምህራን ኮዳችሁን እያስገባቹ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ። ለተፈተኑ መምህራን ይነገራቸው።

ለትምህርት ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ ፦ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት እንኳን አደረሳችሁ ፣ አደረሰን 🙏 "ሕፃን ተወልዶልናልና፥ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይኾናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ኀያል አምላክ፥የዘለዓለም አባት፥የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል” ኢሳ ፱፥፮

አገጋመማሸሽ ፈተነና.pdf9.84 KB

6ኛ እና 8ኛ ክፍል ቅዳሜ የሚታስተምሩ መ/ራ በሙሉ ዛሬ ማለትም 24/04/2016 5:00 ሰዓት ም/ር/መ/ራን ቢሮ አጭር ስብሰባ ስላለን እንድትገኙ እናሳውቃለን ።

#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን 🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው። 🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ። 🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ
#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን 🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው። 🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ። 🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ። 🐘 ዝሆኖች በቀን ከ2 እስከ 3 ሰዓት ይተኛሉ። 🐘 የዝሆኖች የእርግዝና ጊዜ 22 ወር (640 ቀን) ነው። 🐘 ዝሆኖች በቀን እስከ 18 ሰዓት ምግብ በመብላት ያሳልፋሉ። 🐘 የዝሆኖች ኩምቢ እስከ 180 ኪ.ግ ይመዝናል። 🐘 አንድ ወጣት ዝሆን በቀን እስከ 400 ኪ.ግ ምግብ እና እስከ 200 ሌትር  ውኃ ይጠቀማል። 🐘 አንድ ዝሆን በቀን እስከ 130 ኪ.ግ እዳሪ ያስወግዳል። 🐘 የዝሆኖች ጥርስ እስከ 200 ኪ.ግ ይመዝናል። 🐘 ሴት ዝሆን እስከ 50 ዓመቷ ድረስ ልጅ መውለድ ትችላለች። 🐘 ዝሆኖች እንደ ሰዎች ቀኞች አሊያም ግራኞች ናቸው። 🐘 ዝሆኖች ልጆቻቸው ሲያጠፉ በኩምቢያቸው ይገርፋሉ። 🐘 የዝሆን ኩምቢ ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ጡንቻዎች አሉ። የሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች በአጠቃላይ 650 ናቸው። 🐘 ዝሆኖች ንብ እና ጉንዳን ይፈራሉ። 🐘 የዓለማችን ግዙፉ ዝሆን 10 ሺህ 886 ኪ.ግ ክብደት እና 4 ሜትር ቁመት ነበረው። ዝሆኑ እ.አ.አ በ1956 አንጎላ ውስጥ ነው የተገኘው። 🐘 የዓለማችን ዕድሜ ጠገቡ ዝሆን ሊን ዋንግ ይባላል ነበር። ሕንድ ውስጥ ተወልዶ ቻይና እና ታይዋን ውስጥ የኖረው ይህ ዝሆን በ86 ዓመቱ ነበር ከዚህ ዓመት በሞት የተለየው። 🐘 የዝሆኖች አንጎል እስከ 5 ኪ.ግ ይመዝናል። ከየብስ እንስሳት በሙሉ ግዙፍ አንጓል ያላቸው ዝሆኖች ናቸው። 🐘 ሳይንስ ማብራራት ካልቻላቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የዝሆኖች ከሰዎች   የተሻለ ማሰብ አለማቻል ነው። ዝሆኖች አንጎል ውስጥ ያለው ኒውሮን ሴል ሰዎች አንጓል ውስጥ ካለው በ3 እጥፍ ይበልጣል። ኒውሮን ሴሎች ሥራቸው ማሰብ እና መረጃ ማሰራጨት ነው። 🐘 ለዝሆኖች በነበረው ልዩ ፍቅር የሚታወቀው ደቡብ አፍሪካዊው የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያ ሎውረንስ አንተኒ እ.አ.አ በ2012 ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ዝሆኖች ከየቦታው በጩኸት ተጠራርተው ወደ ቀብር ስፍራው በመንጋ ሔደው ነበር። 🐘 ዝሆኖች የሞቱ ቤተሰባቸውን እያስታወሱ ያዝናሉ፤ ለሞተ የቤተሰብ አባላቸው ዕንባ አውጥተው ያለቅሳሉ