en
Feedback
መዝሙር (ጥናት)

መዝሙር (ጥናት)

Open in Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቀ የመዝሙሮች እና ግጥሞች ከነዜማቸው ለማግኘት @mezmurr @mezmurr @mezmurr እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ገና እንዘምራለን እንደመላእክቱ ብርሀንን ለብሰን ገና እንዘምራለን ለማንኛውም አስተያየትና ሀሳብ @zoolla @zoolla @zoolla

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel መዝሙር (ጥናት)

Channel መዝሙር (ጥናት) (@mezmurr) is an active participant. Currently, the community unites 12 874 subscribers, ranking in the Other category.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 874 subscribers.

According to the latest data from 02 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 55 over the last 30 days and by 2 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቀ የመዝሙሮች እና ግጥሞች ከነዜማቸው ለማግኘት @mezmurr @mezmurr @mezmurr እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ገና እንዘምራለን እንደመላእክቱ ብርሀንን ለብሰን ገና እንዘምራለን ለማንኛውም አስተያየትና ሀሳብ @zoolla @zoolla @z...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

12 874
Subscribers
+224 hours
+207 days
+5530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+84
in 1 channels
November '24
+67
in 2 channels
Get PRO
October '24
+30
in 0 channels
Get PRO
September '24
+10
in 0 channels
Get PRO
August '24
+37
in 0 channels
Get PRO
July '24
+16
in 1 channels
Get PRO
June '24
+16
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '24
+10
in 0 channels
Get PRO
February '24
+14
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 2 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 1 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '23
+481
in 0 channels
Get PRO
December '22
+459
in 0 channels
Get PRO
November '22
+371
in 0 channels
Get PRO
October '22
+290
in 0 channels
Get PRO
September '22
+229
in 0 channels
Get PRO
August '22
+328
in 0 channels
Get PRO
July '22
+299
in 0 channels
Get PRO
June '22
+182
in 0 channels
Get PRO
May '22
+182
in 0 channels
Get PRO
April '22
+148
in 0 channels
Get PRO
March '22
+205
in 0 channels
Get PRO
February '22
+117
in 0 channels
Get PRO
January '22
+328
in 0 channels
Get PRO
December '21
+335
in 0 channels
Get PRO
November '21
+238
in 0 channels
Get PRO
October '21
+351
in 0 channels
Get PRO
September '21
+283
in 0 channels
Get PRO
August '21
+416
in 0 channels
Get PRO
July '21
+245
in 0 channels
Get PRO
June '21
+267
in 0 channels
Get PRO
May '21
+139
in 0 channels
Get PRO
April '21
+159
in 0 channels
Get PRO
March '21
+291
in 0 channels
Get PRO
February '21
+368
in 0 channels
Get PRO
January '21
+870
in 0 channels
Get PRO
December '20
+8 603
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+6
20 December+4
19 December+7
18 December+5
17 December+7
16 December+3
15 December+9
14 December0
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December+15
08 December+2
07 December+2
06 December0
05 December0
04 December0
03 December0
02 December+2
01 December+22
Channel Posts
ማነው_ማርያምን_ተው_አትጥራት_የሚለኝ.mp35.38 MB

2
ማነው ማርያምን ተው ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ የእርሱን ነፃ ፈቃድ እየተጠቀመ የእኔን ነፃ ፈቃድ ለምን ተቃወመ የአንቺን ወዳጅነት አጥብቄ ስለያዝኩ በፀረ ማርያሞች ብሆን የተወገዝኩ መቼም ቅር አይለኝ ደስተኛ ነኝ እኔ የእናትና ልጁ ወዳጅ በመሆኔ ተዋት ሲሉኝማ ብሶብኛል ጭራሽ እያልኳት በሀዘኔ ነሽ በጭንቄ ደራሽ በሚጠሏት መሀል ስሟን እየጠራሁ የጠላቴን ጭንቀት ሀዘን አበዛለሁ አዝ………………… ከፅንሰት ጀምሮ እስከ እርገቱ ድረስ ያልተለያዩትን ሊለይ ክፉ መንፈስ እንቅልፉን በማጣት ሌተቀን ቢዞርም ሲያምረው ይቅር እንጂ ማርያማን አልተውም ይከፋዋል ብዬ ወዳጅና ዘመድ አልል ወደ ኋላ ማርያምን አልተውም በውስጣቸው ያለው የእመቤቴ ጠላት ስሟን ሰምቶ ይቃጠል በጩኸት ስጠራት አዝ………………… ፅዮንን ክበቧት እናታችን በሉ የተባለው ትንቢት እንዲፈፀም ቃሉ ቀራንዮ ላይ ሰጠን ምስጋና ለእግዚአብሔር ትውልድ ሁሉ ብፅዕት እያላት እንዲኖር በችንካር በጅራፍ በደም የታጠበ በከባድ ስቃይ ውስጥ ስለኛ አሰበ የሚወዳት እናቱን ለሚወደን ሰቷል ታድያ ፍቅር ሌላ በምን ይገለጣል አዝ………………… ጠራው ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ስሟ ስለራቀ በእርሷ የሔዋን መርገሟ ያልፍ ይሆናል እንጂ የምለው አይበዛ የልጇ ቤዛነት ነብሴን ስለገዛ ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመር ደሜ አርጋልኝ እንዲፃፍ በህይወት መዝገብ ስሜ ጠላት እስከሚያጣ ስሟን ማይሰማበት አወድሳታለው በቀንም በሌሊት መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
0
3
ቤተ ክርስቲያንን አንተዉም ከቶ.mp3
0
4
✞ ቤተክርስቲያን አንተውም ከቶ ቤተክርስቲያን አንተውም ከቶ የሰጠን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችን ቤት አንተውም ከቶ/2/ ሁሉንም በሁሉም ለሚሞላው ጌታ ሙሽራው የሆነች ቤቱ ተሰኝታ በክብር በሞገስ በፀጋ ተሞልታ ደምቃ ትኖራለች በዓለም አብርታ/2/ አዝ__________________ ዳቢሎስ ቢጨርስ ቀስቶቹን በሙሉ ወጥመድ ቢዘረጋ በጉዟችን ሁሉ እንሻገራለን የአምላክ ስም ጠርተን አንዳች አይነካም እሱን ተጠግተን/2/ አዝ__________________ በስሙ መሰብሰብ በስሙ መስራት ስለስሙ መኖር በስሙ መሞትን ጠላት ዳቢሎስን ምን ባያስደስት ይህ ነው ክርስትና ይሄነው ህይወት/2/ አዝ__________________ ለትውልድ ለትውልድ የምናስረክበው ለልጅ ልጅ አውርሰን ደስ የምንሰኘው አይደለም ብርናወርቅ አይደለም ሌላ ሀብት ሐይማኖታችን ነው የኛ እርስት ጉልት/2/ መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zolla
0
5
No text...
0
6
No text...
0
7
▶Ethiopian_Orthodox_Mezmur_Dengel_Bedngelena_by_Tewodros_Yosef128k.mp3
0
8
✟ድንግል በድንግልና✟ ድንግል በድንግል ፀንሳ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑዔል ትለዋለች ገና ሳይነገር ዘመኑ ሳይገባ ገረድ መሆን ሻተች ትንቢቱን አንብባ ልታያት ናፈቀች ያቺን ቅድስና ለክብሯ ተገዝታ ውሀ ልትቀዳለት ባርያ ልሁን አለች ዝቅ አድርጋ እራሷን መች አወቀች እሷ እናቱ መሆኗን ጥቂት ለሚሻ ሰው ያውቃል ብዙ መስጠት በማህፀኗ መቅደስ ሲቀደስ ኖረበት አዝ_______________________ ሀር ወርቁን ስትፈትል በቤተ መቅደሱ ማደሪያው እንድትሆን መረጣት ንጉሱ በህሊናው ተስላ የነበረች ብላት መሰላል ሆነችው ለአዳም ድህነት እርከብ በጎ መዐዛዋን ውበቷን ወደደ በማህፀኗ ሊያድር እግዛብሄር ወረደ ከኪሩቤል ይልቅ ጀርባዋ ተመቸው ንህፅት ናትና የማትቆረቁረው አዝ_______________________ የተዘጋች መቅደስ ከቶ ማትከፈት ታትማ የኖረች የክብሩ ሰገነት ማንም አይከፍታትም ጥበብ አላትና የእስራዔል ንጉስ ገብቶባታልና በረቀቀ ጥበብ ድንግል ተደነቀች በሆዷ ቅዳሴ እያስተናገደች ጎንበስ አለች ማርያም ውዳሴ ልሰማ ከቅኔያት ሀገር ከሆዷከተማ መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
0
9
No text...
0
10
No text...
0
11
በበረሃው በሀሩሩ በበረሃው በሀሩሩ በሚያስፈራው በባህሩ እስራኤልን የታደገው በክንፎቹ የጋረደው ሚካኤል ነው ሚካኤል ነው አፅናኝ ደጋፊዬ " " በዱር በበረሃ " " ነፍሴን ያረካልኝ " " ከአለቱ ውሃ የፊቴ ፈገግታ የውስጤ ፍስሐ ከአምላክ የተሰጠኝ በረከት አምሐ አዝ ...... ሚካኤል ነው መብረቅ ያወረደው " " ጠላት ድል የነሳው " " የባህራን ወዳጅ " " ሀዘኑን ያስረሳው ቤቱን የሰራለት በእግሮቹ ያቆመው እንደ እናት እንደ አባት ደግሶ የዳረው አዝ........ ሚካኤል ነው ክሴን ያስቀደደ " " የበደሌን እዳ " " በአማላጅነቱ " " ያዳነኝ ከፍዳ በመንገዴ ሁሉ እኔን እየረዳ ፍቅሩን ጽፎት አልፏል በልቤ ሰሌዳ መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
0
12
%E1%8B%A8%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%A8_%E1%88%B5%E1%88%99%E1%8A%95.mp3
0
13
የከበረ ስሙን የከበረ ስሙን እንድታስከብር ጠላት ዲያብሎስን እንድታሳፍር አንተን የመረጠ እግዚአብሔር ይክበር ገድልህን ልናገር ጊዮርጊስ አባቴ ፅናትህ አስቀናኝ ልቁም በሀይማኖቴ የሄድክበት መንገድ ቢሆንም ጠባብ ልቤን ማሳረፊያ ሆኖኛል መደብ መንፈሳዊ ጀግና ጠላት ያልገታህ ሰይጣንን ተዋጋ ጎልማሳው ስጋህ በሀያሉ እግዚአብሔር ፀንቼ አምናለሁ ሁሉን ለፈጠረ አምላክ እሰግዳለሁ የስቃይ መሳሪያ አያስፈራራኝም እኔ ክርስቲያን ነኝ ወደኋላ አልልም በብረት ጫማ እግርህ ሲቸነከር ስርህ ተበጣጥሶ ጉልበትህ ሲሰበር አጎንብሰህ ስትሄድ መቆም አቅቶህ ወጣቱ ጊዮርጊስ ለፍቅር ብለህ መከራው ቢፀና ጊዮርጊስ ታግሶ ቀራንዮ ሄደ በልቡ ገስግሶ ህመሙ ርቆለት ታግሶ ቢታየው ደግሞ ሊያሰቃየው ዱዲያኖስ ጠራው በጋለ ብረት ድስት አምጥተው ቀቀሉት አንጎሉ እስኪፈርስ በመዶሻ መቱት ጊዮርጊስ ስቃይህን መናገር አቃተኝ ሰውነቴም ፈራ ልቤንም ጨነቀኝ መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
0
14
No text...
0
15
ሀና ብርክት ሀና ብርክት ፀልይ በእንቲያነ(2) ፀልይለነ ወሠአሊነነ(2) ምስለ እያቄም አቡነ አዝ.......... መካን ሆና ሣለ ስታዝን ዘወትር ልመናዋን ሠማት እግዛብሄር በትዕግስት ስትጠብቅ ለሊት ና ቀን ሀዘናነ ማስርሻ ሠጣት ማርያምን አዝ....... የሀና መፅነሣን ታርጋግት ዳሳ ማዬት የተሣናት አየች ተፈውሣ ሠላም ለኪ ሀና እሙ ለሠማይ አይተናል ክብርሽን ልትባርኪን ነይ አዝ........ ሙቱን ስታስነሣ እዉር ስታበራ በቅናት ተነሡ አይሁድ በየተራ ከእግዛብሄር ተልኮ ቅዱስ ገብርኤል ሊባኖስ ወሠዳት እንድትከለል መዝሙር (ጥናት) 👇👇👇👇👇 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉 @zoolla @zoolla @zoolla
0
16
ሚካኤል ስዩም .mp3
0
17
ሚካኤል ስዩም ሚካኤል ስዩም /3/ሊቀ መላእክት መዝገበ ርራሄ/3/ወየዋህ የደሀ አደጉን ልጅ ስለተቀበልከኝ በአውደ ምህረትህ በፍቅር አሳደከኝ ከመቅደስ ተክለህ መገብከኝ ህይወት አዘጋጅተኸኛል ለሰማይ መንግስትህ አዝ ...... በከንቱ እንዳልደክም ነብሴ እንዳትዝል ትመግበኝ ነበር የህወትን ቃል ወጣሁኝ ከአለም ተሰሎንቄን ረሣሁ መጠማቴ ቀረ የህይወት ውሀ ጠጣሁ አዝ ......... መዳንን እንድወርስ ሞትን እንዳላይ ትረዳኝ ነበረ ከኔ ሣትለይ በመንገዴ ሁሉ ከፊቴ ቀደምክ አማኑኤል ብዬ ጌታን እንዳመልክ አዝ ........ ምልጃህን ታምኜ ስኖር በመቅደስህ ታሻግረኝ ነበር እጆቼን ይዘህ በጎልማሣ ነቴ ነህና ከጎኔ ጉልበቴም አንተው ነህ በእርጅና ዘመኔ መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
0
18
እረድተሃልና_ባህራንን(256k).mp3
0
19
እረድተሀልና ባሕራንን እረድተሃልና ባህራንን ሚካኤል ጠብቀሀል እና ቲዮብስትያን ሚካኤል አማልደን አስታርቀን ሚካኤል ከሰማያት ስትወርድ ሚካኤል ለሰው ልጆች ስትራራ ----- ከክብርህ የተነሳ ----- መላው ምድር በራ ----- በመከራዬ ጊዜ ------ ፈጥነህ የደረስክልኝ ------ ከአምላኬ ተልከህ ------ ከጭንቅ ገላገልከኝ ------ አዝ....... አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ------ የሞቴን ደብዳቤ ------ የተሸከምኩትን ------ ልጨብጥ ስጣደፍ ------ የሰይፉን ስለት ------ የመላእክት አለቃ ------ አዳነኝ ከሞት ----- አዝ......... ገና ህጻን ሳለሁ ሚካኤል አሳድገኸኛል ------ ከብዙ ፈተና ------ አንተ አድነኸኛል ------ አሁንም ጠብቀኝ ------ ቸል አትበለኝ ------ አባቴ ሚካኤል ------ ልጄ ሆይ በለኝ ------ አዝ......... አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ------ የሞቴን ደብዳቤ ------ የተሸከምኩት ------ ልጨብጥ ስጣደፍ ------ የሰይፉን ስለት ------ የመላእክት አለቃ ------ አዳነኝ ከሞት ------ መዝሙር ጥናት 🙏🙏🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
0
20
መዝሙር ጥናት
0