en
Feedback
Ethiopian Catholic Charismatic

Ethiopian Catholic Charismatic

Open in Telegram
805
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
photo content

የ2016 ዓ.ም የበዓለ ሃምሳ ጵራቅሊጦስ በዓል።
+5
የ2016 ዓ.ም የበዓለ ሃምሳ ጵራቅሊጦስ በዓል።

የ2016 ዓ.ም የበዓለ ሃምሳ ጵራቅሊጦስ በዓል ትውስታዎች።
+5
የ2016 ዓ.ም የበዓለ ሃምሳ ጵራቅሊጦስ በዓል ትውስታዎች።

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 39         👉 24 June 2024 ✅ Hebrew Summary ☦ ኢየሱስ ይበልጣል። ☦ ያላችሁበት ኪዳን ይበልጣል።     ☦ ፀንታችሁ ቁሙ። ☦ አጥብቃችሁ ያዙ። ☦ ወደኃላ እንዳትመለሱ። ☦ አይዟችሁ ኢየሱስ አለላችሁ።

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 38         👉 20 June 2024 ✅ Hebrew 13:20-25             ☦ ዕብራውያን 13 ²² ወንድሞች ሆይ፥ የምክርን ቃል እንድትታገሡ እመክራችኋለሁ፥ በጥቂት ቃል ጽፌላችኋለሁና። ²⁵ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን። #የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የዕብራውያን መልዕክት በማጥናት ከእኛ ጋር የነበራችሁ ሁሉ #ጌታ_ኢየሱስ ይባርካችሁ። ሰለ #ቀጣይ ሁኔታ ሀሳብ ካላችሁ ከስር ባለው comment section ሀሳባችሁን ግለጹልን። ተባረኩ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 37         👉 07 June 2024 ✅ Hebrew 13:14-17             ☦ ዕብራውያን 13 ¹⁵ እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር #የምስጋናን_መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት። ¹⁶ ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው #መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 36         👉 03 June 2024 ✅ Hebrew 13:10-13 ☦ ዕብራውያን 13 ¹² ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ በገዛ ደሙ #ሕዝቡን_እንዲቀድስ ከበር ውጭ #መከራን_ተቀበለ። ¹³ እንግዲህ ነቀፌታውን እየተሸከምን ወደ #እርሱ ወደ ሰፈሩ ውጭ እንውጣ፤  

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 35         👉 31 May 2024 ✅ Hebrew 13:7-9 ❝ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ #በጸጋ_ቢጸና መልካም ነው እንጂ #በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና።❞ —ዕብራውያን 13: 9 ☦ ❝#የእግዚአብሔር_መንግሥት_ጽድቅና_ሰላም_በመንፈስ_ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ #መብልና_መጠጥ አይደለችምና።❞                   ☧ ሮሜ 14: 17

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 34         👉 27 May 2024 ✅ Hebrew 13:5-6 ☦ ❝አካሄዳችሁ #ገንዘብን_ያለ_መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም #ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤❞                   ☧ ዕብራውያን 13: 5

ነገ እንዳትቀሩ ፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
ነገ እንዳትቀሩሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች  በነገው ዕለት ወንድማች ቸሬ በረዳኢተ ማርያም ቁምስና በሚያካሂደው የመዝሙር ምርቃት ምክንያት የነገው ግንቦት 18/2016 ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ስለማይኖር በዚህ ዝግጅት ላይ ሁላችንም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 33         👉 24 May 2024 ✅ Hebrew 13:1-6 ☦ ❝መጋባት በሁሉ ዘንድ #ክቡር መኝታውም #ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።❞                 ☧ ዕብራውያን 13: 4