Ethiopian Catholic Charismatic
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
805
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-130 kunlar
Postlar arxiv
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 39
👉 24 June 2024
✅ Hebrew Summary
☦ ኢየሱስ ይበልጣል።
☦ ያላችሁበት ኪዳን
ይበልጣል።
☦ ፀንታችሁ ቁሙ።
☦ አጥብቃችሁ ያዙ።
☦ ወደኃላ እንዳትመለሱ።
☦ አይዟችሁ ኢየሱስ አለላችሁ።
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 38
👉 20 June 2024
✅ Hebrew 13:20-25
☦ ዕብራውያን 13
²² ወንድሞች ሆይ፥ የምክርን ቃል እንድትታገሡ እመክራችኋለሁ፥ በጥቂት ቃል ጽፌላችኋለሁና።
²⁵ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።
#የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የዕብራውያን መልዕክት በማጥናት ከእኛ ጋር የነበራችሁ ሁሉ #ጌታ_ኢየሱስ ይባርካችሁ።
ሰለ #ቀጣይ ሁኔታ ሀሳብ ካላችሁ ከስር ባለው comment section ሀሳባችሁን ግለጹልን። ተባረኩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 37
👉 07 June 2024
✅ Hebrew 13:14-17
☦ ዕብራውያን 13
¹⁵ እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር #የምስጋናን_መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።
¹⁶ ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው #መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 36
👉 03 June 2024
✅ Hebrew 13:10-13
☦ ዕብራውያን 13
¹² ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ በገዛ ደሙ #ሕዝቡን_እንዲቀድስ ከበር ውጭ #መከራን_ተቀበለ።
¹³ እንግዲህ ነቀፌታውን እየተሸከምን ወደ #እርሱ ወደ ሰፈሩ ውጭ እንውጣ፤
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 35
👉 31 May 2024
✅ Hebrew 13:7-9
❝ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ #በጸጋ_ቢጸና መልካም ነው እንጂ #በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና።❞
—ዕብራውያን 13: 9
☦ ❝#የእግዚአብሔር_መንግሥት_ጽድቅና_ሰላም_በመንፈስ_ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ #መብልና_መጠጥ አይደለችምና።❞
☧ ሮሜ 14: 17
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 34
👉 27 May 2024
✅ Hebrew 13:5-6
☦ ❝አካሄዳችሁ #ገንዘብን_ያለ_መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም #ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤❞
☧ ዕብራውያን 13: 5
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገው ዕለት ወንድማች ቸሬ በረዳኢተ ማርያም ቁምስና በሚያካሂደው የመዝሙር ምርቃት ምክንያት የነገው ግንቦት 18/2016 ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ስለማይኖር በዚህ ዝግጅት ላይ ሁላችንም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 33
👉 24 May 2024
✅ Hebrew 13:1-6
☦ ❝መጋባት በሁሉ ዘንድ #ክቡር መኝታውም #ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።❞
☧ ዕብራውያን 13: 4
