አላህዬ እወድሃለሁ…ღ
Open in Telegram
2 378
Subscribers
+324 hours
+67 days
+4230 days
Posts Archive
2 379
💚 ወደ አላህ ከተጠጋህ
በየትኛውም የህይወት እርከን ላይ
ብትሆንም ደስተኛ ትሆናለህ ።
- ከራቅከውም ሀብታምም ሆንክ ድሃ
እድለቢስ ትሆናለህ ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 ጀነት ውስጥ የአላህን ፊት
እንድናይ ከሚያደርጉን ምክኒያቶች አንዱ
ፈጅር ሰላትን መስጂድ በጀመዓ መሰገድ
ማዘውተሩ ነው ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 ከአላህ ውጪ ያሉ
መጠጊያዎች ሁሉም የውሸት ናቸው
๏ ጉዳዮች ሁሉ ስኬታማ የሚሆኑትም
በአላህ እንጂ በሰው አይደለም ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 ኢላህ… !!
ፈልገው በዱዓ ወዳንተ ከሚመጡትና
አንተም በእዝነትህ እና እሺ ተቀብያለሁ
በማለት ወደነርሱ ከምትመጣቸው
ባሮችህ አድርገን ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 ጌታዬ ሆይ !!
ወንጀሎቼ በዝተው ተባዝተው
ባህርን ቢሞሉም እንኳን ባንተ ይቅርባይነት
ባህር ውስጥ ትንሽ ነውና ይቅር በለኝ‥
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 በአላህ ፀጋዎች ውስጥ ሆነን
እያመሸን እናነጋለን ።
๏ በንግግርም ሆነ በተግባር
አልሀምዱ ወሹክሩ ለከ ያ ረቢ
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ
ወደርሱ ለተመለሰ ሁሉ ወንጀሉ
እንደ ማዕበል ግዝፎ ሰማይ ቢደርስ ፣
እንደ አሸዋ በዝቶ ለመቁጠር ቢያዳግት ፣
እንደ አፈር ቢከመር እንኳን ይቅር ይለዋል ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 የተሰበረን የሚጠግን ፣
የወደቀን የሚያነሳ ፣ ያዘነን የሚያፅናና ፣
ያጎነበሰን የሚያቀና ፣ ላጣ የሚሰጥ
አላህ ምስጋና ይገባው ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 ኢላሂ … ያን ያህል ጥሩ ባሪያህ
አለመሆኔን አውቃለሁ‥ ነገር ግን
አላህዬ እወድሃለሁ‥ ወዳንተ መመለሻን
መንገድ አግኝተው በእዝነትህ ይቅር
ከምትላቸው ደጋግ ባሮችህ ለመመደብ
ሁሌም እጥራለሁ ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
2 379
💚 አላህዬኮ… !!
ብዙ ብዙ ነገር አድርጎልኝ ፣ አሟልቶልኝ
እያመፅኩትም ቢሆን ይኸው እርሱ ግን
እየቻለኝ መስጠቱንም ሆነ ኒዕማውን
በኔ ላይ ከማዋል አልተወገደም ።
Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
