ar
Feedback
አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

الذهاب إلى القناة على Telegram

๏ ልብን በአላህ ፍቅር ሞልተው ወደ አላህ የሚያቃርቡ አጫጭር መክእቶች…

إظهار المزيد
2 338
المشتركون
+524 ساعات
+27 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
💚 አቅቶን ድክም ሲለን በሰማይም ሆነ በምድር ምንም ነገር በማያቅተው እንታገዛለን ። ‎ ‎ Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
💚 አቅቶን ድክም ሲለን በሰማይም ሆነ በምድር ምንም ነገር በማያቅተው እንታገዛለን ። ‎ ‎          Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

‎💚 ህይወት የፈለገ ያህል ብታስፈራኝም ‎የአላህዬ ከኔ ጋር መሆን ያረጋጋኛል ። ‎ ‎          Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

photo content

‎💚 ወደ አላህ ከተጠጋህ ‎በየትኛውም የህይወት እርከን ላይ ‎ብትሆንም ደስተኛ ትሆናለህ ። ‎- ከራቅከውም ሀብታምም ሆንክ ድሃ ‎እድለቢስ ትሆናለህ ። ‎ ‎          Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

Screenshot_20260330_123630_Samsung Notes.jpg1.07 KB

💚 ጀነት ውስጥ የአላህን ፊት እንድናይ ከሚያደርጉን ምክኒያቶች አንዱ ፈጅር ሰላትን መስጂድ በጀመዓ መሰገድ ማዘውተሩ ነው ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 ደጋጎች ፈተናቸው ፣ መከራቸውና ኪሳራቸው ቢበዛም ሁሌም አላህ እንዳዳናቸው ነው ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 ከአላህ ውጪ ያሉ መጠጊያዎች ሁሉም የውሸት ናቸው ๏ ጉዳዮች ሁሉ ስኬታማ የሚሆኑትም በአላህ እንጂ በሰው አይደለም ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 ኢላህ… !! ፈልገው በዱዓ ወዳንተ ከሚመጡትና አንተም በእዝነትህ እና እሺ ተቀብያለሁ በማለት ወደነርሱ ከምትመጣቸው ባሮችህ አድርገን ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 ሲደክምህ እና የጠፋህ አይነት ስሜት ሲሰማህ ወደ አላህ እና እርሱን ወደማውሳት ከመሮጥ አትቆጠብ ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 ጌታዬ ሆይ !! ወንጀሎቼ በዝተው ተባዝተው ባህርን ቢሞሉም እንኳን ባንተ ይቅርባይነት ባህር ውስጥ ትንሽ ነውና ይቅር በለኝ‥ Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ
💚 ጌታዬ ሆይ !! ወንጀሎቼ በዝተው ተባዝተው ባህርን ቢሞሉም እንኳን ባንተ ይቅርባይነት ባህር ውስጥ ትንሽ ነውና ይቅር በለኝ‥            Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 በአላህ ፀጋዎች ውስጥ ሆነን እያመሸን እናነጋለን ። ๏ በንግግርም ሆነ በተግባር አልሀምዱ ወሹክሩ ለከ ያ ረቢ           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ወደርሱ ለተመለሰ ሁሉ ወንጀሉ እንደ ማዕበል ግዝፎ ሰማይ ቢደርስ ፣ እንደ አሸዋ በዝቶ ለመቁጠር ቢያዳግት ፣ እንደ አፈር ቢከመር እንኳን ይቅር ይለዋል ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 የተሰበረን የሚጠግን ፣ የወደቀን የሚያነሳ ፣ ያዘነን የሚያፅናና ፣ ያጎነበሰን የሚያቀና ፣ ላጣ የሚሰጥ አላህ ምስጋና ይገባው ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 ኢላሂ … ያን ያህል ጥሩ ባሪያህ አለመሆኔን አውቃለሁ‥ ነገር ግን አላህዬ እወድሃለሁ‥ ወዳንተ መመለሻን መንገድ አግኝተው በእዝነትህ ይቅር ከምትላቸው ደጋግ ባሮችህ ለመመደብ ሁሌም እጥራለሁ ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 አላህዬኮ… !! ብዙ ብዙ ነገር አድርጎልኝ ፣ አሟልቶልኝ እያመፅኩትም ቢሆን ይኸው እርሱ ግን እየቻለኝ መስጠቱንም ሆነ ኒዕማውን በኔ ላይ ከማዋል አልተወገደም ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ

💚 አላህ እኮ...!! ብዙ ወንጀል እየሰራን ፣ ደጋግመን እያመፅነውም እጁን ዘርግቶ ኑ ወደ እኔ እምራችኋለሁ ፣ ጠይቁኝም እሰጣችኋለሁ የሚለን ጌታ ነው ።           Te » @uhibukeyarabbi ⚘ღ