en
Feedback
ነጻ መንፈሳዊ የክርስቲያን መጽሐፍቶችንና ትምህርቶች ለማግኘት👈👇

ነጻ መንፈሳዊ የክርስቲያን መጽሐፍቶችንና ትምህርቶች ለማግኘት👈👇

Open in Telegram

“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።” — ዘዳግም 4፥31

Show more
1 650
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ገንዘብ ሰዎችን ደስተኛ ያደርጋልን? ጤና ሰዎችን ደስተኛ ያደርጋልን? አያደርግም፡፡ ሰዎችን እውነተኛ ደስተኞች የሚያደርጋቸው የዘላለም ቤዛነት የሐጢያቶች ሁሉ ይቅርታ ብቻ ነው፡፡ ሰው ከውጭ ሲታይ ምንም ያህል ደስተኛ ቢመስል በልቡ ውስጥ ሐጢያት ካለበት ይህ ሰው ምስኪን ነው፡፡ ይህ ሰው በፍርድ ፍርሃት ውስጥ ይኖራል፡፡ የዳነ ሰው ቡቱቶ ቢለብስም እንኳን እንደ አንበሳ ደፋር ነው፡፡ በልቡ ውስጥ ሐጢያት የለም፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔን ሐጢያተኛውን አዳንከኝ፡፡ እኔ ፍቅርህን ለመቀበል የተገባሁ አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ስላዳንከኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ ለዘላለም ከሐጢያቶች የዳንሁ ነኝ፡፡ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን!›› የዳነ ሰው በእርግጥም ደስተኛ ሰው ነው፡፡ በእርሱ የቤዛነት ጸጋ የተባረከ ሰው በእርግጥም ደስተኛ ሰው ነው፡፡ ‹‹የዓለምን ሐጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሄር በግ፡፡›› ኢየሱስ ሐጢያቶቻችንን በሙሉ ስለወሰደ እኛ ሐጢያት የለብንም፡፡ እርሱ በመስቀል ላይ ደህንነትን ‹‹ፈጸመ፡፡›› የእናንተንና የእኔን ጨምሮ ሐጢያቶቻችን በሙሉ ‹በዓለም ሐጢያት› ውስጥ ስለተካተቱ ሁላችንም ድነናል፡፡ ( 1ኛ መፅሐፍ ስብከት 4)

ሰይጣን በተንኮሉ አሁንም ብዙዎችን ማሳቱን ቀጥሎአል። ወንድሞቼ የሰይጣንን ሐሳብ ላለመርሳት ሁሉጊዜ ልባችንን በእግዚአብሔር ቃል ላይ መትከል አለብን። ከውሃና ከመንፈስ ምንጭ ሁለ መጠጣትና መንፈሳችንን ማደስ አለብን። ያነ ሰይጣንን የሚናሸንፍበትን አቅም እናገኛለን። ያለበለዚያ በእርሱ ወጥመድ ውስጥ ተጠምደን እንወድቃለን። እንጠንቀቅ።

ለሚያነቡ አይኖች እግዚአብሔር መንፈሳዊ መገለጥን ይጨምርላቸው።
ለሚያነቡ አይኖች እግዚአብሔር መንፈሳዊ መገለጥን ይጨምርላቸው።

ለበለጠ ጥያቄ @jonahnlm ላይ መልዕክት አስቀምጡልኝ

+2
1_በውኑ_ከውኃውና_ከመንፈሱ_ዳግም_ተወልዳችኋል.pdf2.35 MB

የመጥምቁ ዮሐንስ ማንነትና አገልግሎቱን አለማወቅ ለትልቅ መንፈሳዊ ኪሳራ ይዳርጋል።

ተከታታይ መንፈሳዊ ማብራሪያ መጽሐፍ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ደውሉልን 0910367615 አአ 0934773177 ዲላ 0910555190 አአ @jonahnlm #ደህንነት

ዝናብ_ስዘንብ_አንድን_ሰው_እናስታውስ.aac15.62 MB

በእግዚአብሔር ተፈቅረናል( መኃ 4 _1 - 16).m4a የሰሎሞን መዝሙር ጥናት 5 ህዳር 25 /03 /2015

+3
የጥቁር ፈረስ ዘመን(ራዕይ6) ክፍል 4.mp33.07 MB

ሐጢአተኛ ሰው መንፈስ ቅዱስ አለው? አንተ ሐጢአተኛ ነህ ወይስ ጻድቅ ነህ? መልሰህን በዚህ አድርስልኝ። @dehnetbot

የብኤልፈጎር_ሐጢአትና_የፍንሐስ_አስተሰርዮ.mp324.93 MB