Ethio Psychiatry
Open in Telegram
Contact us today: ethiopsychiatry5@gmail.com Phone: +251925801544+251942863930 Buy ads: https://telega.io/c/ethiopsychiatry
Show more5 986
Subscribers
-724 hours
-57 days
+10130 days
Posts Archive
5 986
📢 Dear Ethio Psychiatry Family! 🧠💙
We’re excited to connect with you on TikTok too! 🎥✨
👉 Follow us on TikTok for short mental health tips, awareness content, educational videos, and more.
📲 Follow • Like • Share • Support
Your simple follow and share can help us reach more people who need mental health information and support. 🌍💙
Let’s grow the Ethio Psychiatry community together! 🫶
🔗 Follow us on TikTok👇👇👇https://www.tiktok.com/@ethiopsychiatry?_r=1&_t=ZS-99WiKzz9Ue5
5 986
🟣 ቀን 18 | 30 የፆታ ጥቃት (GBV) የግንዛቤ እና የማህበረሰብ ንቅናቄ ቀናት
"የስነ-ልቦና የመጀመሪያ እርዳታ (PFA) ለተጎጂዎች"
የስነልቦና የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ (Psychological First Aid)
==========================
አገራችን በብዙ አሳሮች መሃል እያለፈች ነው። ጦርነት፣ ድርቅ፣ የኑሮ መወደድ፣ የፖለቲካ እና ሌሎች ብዙ ችግር ብቻ ሳይሆን ችጋሮችን እየተጋፈጡ መኖር ለህዝባችን እጣፈንታው የሆነ ከመሰለም ሰነባብቷል።
ታዲያ በነዚህ መሰል መከራና አሳር የሚያልፍ ሰው ከአካላዊ ህመሞች እና ጉዳቶች ባልተናነሰ የስነልቦና ቀውስ ይገጥመዋል። ይህ ችግር በግዜ አስፈላጊውን የስነልቦና ድጋፍ ካላገኘ ወደ ትላልቅ የአዕምሮ ህመሞች ሊያድግ ይችላል።
ከላይ በርእሳችን ላይ ያነሳነው (Psychological First Aid) ለዚህ ችግር አይነተኛ የህክምና ዘዴ ነው። ለየት የሚያደርገው ደግሞ እንደሌሎቹ የስነልቦና ህመሞች በዘርፉ ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ብቻ የሚሰጥ ህክምና አይደለም። ይልቅ ከነርሱ በተጨማሪ በማንኛውም ቅን ልቦና ያለው ዜጋ ሊሰጥ የሚችል የስነልቦና ድጋፍ ነው።
Psychological First Aid ምን ማለት ነው?
====
የስነልቦና የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ( Psychological First Aid)፦ ማለት በቅርብ ጊዜ ለከባድ ጭንቀት እና የስነልቦና ቀውስ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ሰብአዊ፣ ደጋፊ እና ተግባራዊ እርዳታ መስጠት ማለት ነው።
ሳይኮሎጂካል የመጀመሪያ እርዳታ እንዴት ይሰጣል?
===
👉🏻የማይረብሽ፣ ተግባራዊ የሆነ እንክብካቤ እና ድጋፍ መስጠት።
👉🏻ፍላጎቶችን እና ስጋቶችን ምንድ ናቸው ብሎ መገምገም።
👉🏻በደንብ ማዳመጥ፣ ሆኖም ግን ሰዎች እንዲናገሩ ግፊት ማድረግ የለብንም።
👉🏻ሰዎችን ማጽናናት እና እርጋታ እንዲሰማቸው መርዳት።
👉🏻ሰዎች ከመረጃ፣ ከአገልግሎቶች እና ከማህበራዊ ድጋፎች ጋር እንዲገናኙ መርዳት።
👉🏻ሰዎችን ከተጨማሪ ጉዳት መጠበቅ።
Psychological First Aid ሲባል ምን አይደለም?
===
✅ባለሙያዎች ብቻ ሊያደርጉት የሚችሉት ነገር አይደለም።
✅የባለሙያ ምክር ብቻ ማለትም አይደለም።
✅ሰዎች የሆነውን ነገር እንዲመረምሩ ወይም ጊዜንና ክስተቶችን እንዲያስቀምጡ መጠየቅ አይደለም።
✅ምንም እንኳን ሳይኮሎጂካል መጀመሪያ እርዳታ የሰዎችን ታሪኮች ለማዳመጥ መገኘትን የሚያካትት ቢሆንም፣ ሰዎች በአንድ ክስተት ላይ ስሜታቸውን ወይም ምላሻቸውን እንዲነግሩዎት ግፊት ማድረግ አይደለም።
ሳይኮሎጂካል መጀመሪያ እርዳታ ለማን እና መቼ?
==
ለማን?
°°
👉🏻ለአዋቂዎችና ለህፃናት ሊሰጥ ይችላል።
👉🏻በቅርቡ ለከባድ አስጨናቂ ክስተት የተጋለጡ በጣም የተጨነቁ ሰዎች።
መቼ?
°°
👉🏻በጣም ከተጨነቁ ሰዎች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚገናኙበት ወቅት። ብዙውን ጊዜ አንድ ክስተት (ምሳሌ ጦርነት፣ ድርቅ፣ ግላዊ አደጋ...ወዘተ) ከተከሰተ ከጥቂት ሰዐታት በኋላ ሊሆን ይችላል። ወይም አንዳንድ ጊዜ ከጥቂት ቀናት ወይም ሳምንታት በኋላም ይሆናል።
👉🏻እርዳታን በማይፈልጉት ላይ ማስገደድ ባይመከርም፣ ነገር ግን እራስን ከጎኑ እንዲላችሁ እና ድጋፍ በፈለገ ሰዓት በቀላሉ ሊያገኟችሁ እንደሚችሉ እንዲተማመኑ ማድረግ ይገባል።
Source: WHO (PFA Guideline)
ዮርዳኖስ ይሁን (የስነ-አእምሮ ባለሙያ)
ከግንዛቤ ወደ እውቀት ➡️ ከእውቀት ወደ ተግባር ➡️ ከተግባር ወደ ማህበረሰባዊ ለውጥ!
ተከታተሉን፣ ይሳተፉ፣ ድምፅዎንም ያሰሙ!
📩 ኢሜይል፡ ethiopsychiatry5@gmail.com
ኢትዮ ሳይኪያትሪ (Ethio Psychiatry)
Tiktok 👇https://www.tiktok.com/@ethiopsychiatry?_r=1&_t=ZS-99WiKzz9Ue5
Join us👇 Telegram
https://t.me/ethiopsychiatry
https://t.me/ethiopsychiatry
5 986
"የስነ-ልቦና የመጀመሪያ እርዳታ (PFA) ለተጎጂዎች"
🟣 ቀን 18 | 30 የፆታ ጥቃት (GBV) የግንዛቤ እና የማህበረሰብ ንቅናቄ ቀናት
የስነ-ልቦና የመጀመሪያ እርዳታ (PFA) ለተጎጂዎች
አንድ ሰው የፆታ ጥቃት እንደደረሰበት ወይም ከፍተኛ የስነ-ልቦና ጭንቀት ውስጥ እንዳለ ሲነግረን፣ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች የምንሰጠው ምላሽ ከፍተኛ ዋጋ አለው። መሰረታዊ የስነ-ልቦና ድጋፍ ለመስጠት ባለሞያ ወይም ቴራፒስት መሆን አይጠበቅብንም።
የስነ-ልቦና የመጀመሪያ እርዳታ (PFA) 3 ዋና ዋና መርሆች፦
👀 ማየት (LOOK): የአካባቢውን ደህንነት፣ አካላዊ ጉዳቶችን እና አስቸኳይ ፍላጎቶችን ማረጋገጥ። ቦታው አስተማማኝ እና ሚስጥር የሚጠበቅበት መሆኑን ማረጋገጥ።
👂 ማዳመጥ (LISTEN): ሳያቋርጡ፣ ሳይፈርዱ እና አላስፈላጊ ጥያቄዎችን ሳይጠይቁ በትዕግስት ማዳመጥ። ተጎጂው ማጋራት የሚፈልገውን ያህል ብቻ እንዲናገር እድል መስጠት።
🔗 ማገናኘት (LINK): ተጎጂውን ወደ ሙያዊ የህክምና፣ የህግ፣ የአእምሮ ጤና እና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ማገናኘት።
ድጋፍ የሚጀምረው ያለምንም ፍርድ በትዕግስት ከማዳመጥ ነው።
ከግንዛቤ ወደ እውቀት ➡️ ከእውቀት ወደ ተግባር ➡️ ከተግባር ወደ ማህበረሰባዊ ለውጥ!
ተከታተሉን፣ ይሳተፉ፣ ድምፅዎንም ያሰሙ!
📩 ኢሜይል፡ ethiopsychiatry5@gmail.com
ኢትዮ ሳይኪያትሪ (Ethio Psychiatry)
Tiktok 👇https://www.tiktok.com/@ethiopsychiatry?_r=1&_t=ZS-99WiKzz9Ue5
Join us👇 Telegram
https://t.me/ethiopsychiatry
https://t.me/ethiopsychiatry
5 986
Repost from Alenelachehu Charitable Organization
Happening Now: Join: http://meet.google.com/sbn-koae-nxs
5 986
Repost from Alenelachehu Charitable Organization
+1
🚨 WE ARE LIVE NOW! 💛
Join us right now for "Changing the Narrative on Suicide" co-hosted by Alenelachehu & AURA.
We are opening the room for an open, life-saving conversation on mental health, early warning signs, family support, and cultivating hope with our expert panelists. 🎙✨
🔗 Join the Google Meet now: http://meet.google.com/sbn-koae-nxs
Your presence matters. Help is hope—you are not alone. 🙏✨
#MentalHealthAwareness #SuicidePrevention #ChangingTheNarrative #AURA #Alenelachehu #Ethiopia 🇪🇹
5 986
ስለ እራስ ማጥፋት ያለንን እይታ አብረን እንቀይር!
የአእምሮ ህመም እና የስነ-ልቦና ስቃይ በዝምታ ውስጥ ሲበቅሉ፣ መፍትሔው ውይይት እና ተስፋ ነው። Ethio Psychiatry ከ አለነላችሁ (Alenelachehu) እና ኦራ (AURA) ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፓነል ውይይት!
በውይይቱ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
1.አንድ ሰው በስነ-ልቦናዊ crisis ውስጥ ሲሆን እንዴት መደገፍ እንችላለን?
2.ስለ እራስ ማጥፋት በቀጥታ መጠየቅ አደጋ አለው ወይስ ይረዳል?
3.የሕይወት ልምድ ያላቸው ሰዎች (Lived Experience Survivors) ድምፅ
📅 ቀን፡ ዛሬ እሁድ
🕐 ሰዓት፡ 1:00 ሰዓት
🎟 አሁኑኑ ይመዝገቡና የለውጡ አካል ይሁኑ!👇
https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ይህንን መረጃ ለሚያስፈልገው ሰው በማጋራት ሕይወትን የመታደግ ጥረት አካል ይሁኑ!
5 986
Tomorrow is the Day! 🚨
Share this with someone. Join the conversation.
🔗 Want to be part of the conversation?
👉 Register and join us through the link below:
https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8
Save your spot and be part of a conversation that could change how we understand, talk about, and respond to suicide.
@Ethiopsychiatry
@Ethiopsychiatry
5 986
🟣 ቀን 16 | 30 የፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት (GBV) የማህበረሰብ ትምህርት እና ተሳትፎ ቀናት
የፆታ ጥቃት (GBV) አካላዊ ጉዳት ብቻ አያደርስም። ስለ ፆታ ጥቃት ስናስብ፣ አብዛኛውን ጊዜ ትኩረታችን የሚሆነው በዓይናችን በሚታዩ ጉዳቶች ላይ ነው።
ነገር ግን የፆታ ጥቃት የአንድን ሰው አእምሮአዊ እና ስሜታዊ ደህንነት በጥብቅ ሊጎዳ ይችላል።
የፆታ ጥቃት ለሚከተሉት አእምሮአዊ እና ስሜታዊ ችግሮች ሊዳርግ ይችላል፦
😔 ፍርሃት እና ሁልጊዜ መጨነቅ
💭 ዝቅተኛ የራስ-መተማመን እና የእምነት ማጣት
😢 ከፍተኛ የስሜት መጎዳት
😴 የእንቅልፍ እጦት እና መዛባት
🧠 ከስነ-ልቦናዊ ጉዳት (Trauma) ጋር የተያያዙ
🤐 ራሱን ከሰው ማግለል
⚠️ ሰዎችን ለማመን መቸገር
እያንዳንዱ ጉዳት በዓይን የሚታይ አይደለም። ለዚህ ነው ለፆታ ጥቃት ተጎጂዎች የሚደረገው ድጋፍ ከደህንነት፣ ሕክምና፣ ሕጋዊ እና ሌሎች አስፈላጊ አገልግሎቶች ጎን ለጎን የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦናዊ ድጋፍን (MHPSS) ማካተት ያለበት።
ከግንዛቤ ወደ እውቀት ➡️ ከእውቀት ወደ ተግባር ➡️ ከተግባር ወደ ማህበረሰባዊ ለውጥ!
ተከታተሉን፣ ይሳተፉ፣ ድምፅዎንም ያሰሙ!
📩 ኢሜይል፡ ethiopsychiatry5@gmail.com
ኢትዮ ሳይኪያትሪ (Ethio Psychiatry
Tiktok 👇https://vt.tiktok.com/ZSVXCBE6a/
Join us👇 Telegram
@Ethiopsychiatry
5 986
Save the date. Share this with someone. Join the conversation.
🔗 Want to be part of the conversation?
👉 Register and join us through the link below:
https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8
Save your spot and be part of a conversation that could change how we understand, talk about, and respond to suicide.
@Ethiopsychiatry
@Ethiopsychiatry
5 986
" ሙሉ ፈቃደኝነት ወሳኝ ነው"
🟣 ቀን 15 | 30 የፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት (GBV) የማህበረሰብ ትምህርት እና ተሳትፎ ቀናት
🛑 ሙሉ ፈቃደኝነት ወሳኝ ነው
ሙሉ ፈቃደኝነት ማለት በአንድ ነገር ላይ በነፃነት ተስማምቶ መሳተፍ ማለት ነው።
❌ ዝምታ ወይም አለመናገር እንደ ሙሉ ፈቃደኝነት አይቆጠርም።
❌ ሙሉ ፈቃደኝነት በዛቻ፣ በጫና ወይም በማስገደድ ሊገኝ አይችልም።
✅ ፈቃደኝነት በነፃነት የተሰጠ፣ በበቂ መረጃ ላይ የተመሠረተ እና የተከበረ መሆን አለበት።
ኢትዮ ሳይኪያትሪ (Ethio Psychiatry
📩 ኢሜይል፡ ethiopsychiatry5@gmail.com
Join us👇
@Ethiopsychiatry
5 986
Save the date. Share this with someone. Join the conversation.
🔗 Want to be part of the conversation?
👉 Register and join us through the link below:
https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8
Save your spot and be part of a conversation that could change how we understand, talk about, and respond to suicide.
@Ethiopsychiatry
@Ethiopsychiatry
5 986
🟣 ቀን 14 | 30 የፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት (GBV) የማህበረሰብ ትምህርት እና ተሳትፎ ቀናት
አንድ ሰው የደረሰበትን የፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት (GBV) ታሪክ ሲነግራችሁ፣ በጣም የግል የሆነ ነገር አምኖ አጋርቷችኋል።
ይህ እምነት ትልቅ ዋጋ አለው።
❌ ታሪካቸውን ለጓደኞችዎ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አያጋሩ።
❌ ያለ ሙሉ ፈቃዳቸው ስማቸውን፣ ፎቶአቸውን ወይም ዝርዝር መረጃዎችን አይለጥፉ።
❌ ሁኔታቸውን እንደ ሀሜት አያወሩት።
❌ ለሌሎች ሰዎች እንዲናገሩ ጫና አያድርጉባቸው።
በዚህ ምትክ፡
👂 ያዳምጡ።
🤝 ይደግፉ።
🔐 ምስጢራቸውን እና ግላዊነታቸውን ይጠብቁ።
🛡️ ለደህንነታቸው ቅድሚያ ይስጡ።
📍 አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ከተገቢው የድጋፍ መስጫ ተቋማት ጋር እንዲገናኙ ይርዷቸው።
ኢትዮ ሳይኪያትሪ (Ethio Psychiatry
📩 ኢሜይል፡ ethiopsychiatry5@gmail.com
Join us👇
@Ethiopsychiatry
5 986
Save the date. Share this with someone. Join the conversation.
🔗 Want to be part of the conversation?
👉 Register and join us through the link below:
https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8
Save your spot and be part of a conversation that could change how we understand, talk about, and respond to suicide.
5 986
SEPTEMBER IS SUICIDE PREVENTION MONTH.
But changing the narrative on suicide requires more than a hashtag.
It requires us to listen differently. Speak without judgment.
Challenge stigma. And create spaces where people can say, “I’m not okay,” without feeling ashamed.
This September, we’re opening that conversation. 🫂
🎙️ VIRTUAL EVENT
CHANGING THE NARRATIVE ON SUICIDE
A powerful conversation bringing together mental health professionals and lived experience to explore how we can move from silence and stigma toward understanding, compassion, and prevention.
🎤 Our Speakers
• Yodit Tesfaye — Lived Experience
• Dr. Selam Zegeye — Panelist
• Dr. Estifanos Endalamaw — Panelist
• Ms. Rut Tesfaye — Panelist
🎙️ Moderator: Yordanos Yihun
Psychiatry Professional | Mental Health Advocate | Founder, Ethio Psychiatry
📅 September 6, 2026
⏰ 7:00 PM EAT
💻 Live on Google Meet
Let’s change the narrative on suicide.
👉 Save the date. Share this with someone. Join the conversation.
🔗 Want to be part of the conversation?
👉 Register and join us through the link below:
https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8
Save your spot and be part of a conversation that could change how we understand, talk about, and respond to suicide.
5 986
🟣 DAY 13 | 30 DAYS OF GBV COMMUNITY EDUCATION & ENGAGEMENT
🚨 WHEN GBV HAPPENS: WHAT SHOULD WE DO?
Knowing that GBV exists is important.
But knowing how to respond can save someone from further harm.
If someone tells you they are experiencing GBV:
🛡️ Prioritize safety
Ask if they are safe right now.
👂 Listen
Give them space to speak without judgment.
🤝 Believe & support
Avoid blaming or questioning their choices.
🔐 Respect confidentiality
Don't share their story without appropriate consent.
📋 Connect to support
Help them identify appropriate health, psychosocial, legal, or protection services.
Respect their decisions. Support their choices rather than taking control of the situation.
GBV response is not only about reporting. It is also about safety, dignity, support, and appropriate referral.
Ethio Psychiatry
E-mail ethiopsychiatry5@gmail.com
We Feel Your Invisible Pains!
#30DaysOfGBV #GBVAdvocacy #CommunityEducation #EthioPsychiatry@ethiopsychiatry
