cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል። ሱረቱ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~~~~~~~ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Hamden_Lilah

Show more
Advertising posts
349
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዱንያ ቀላል ብትሆን ኑሮ... ~~~ ‏لو كانت الدنيا سهلة ميسرة لما كان الصبر أحد أبواب الجنة ؛ ዱንያ ቀላል ብትሆን ኑሮ ትዕግስት የጀነት አንዱ በር ነው ባልተባለ ነበር። قيل لأحد الصّالحين : ما هو الصّبر الجميل؟ አንድ መልካም ሰው ˝ትዕግስት ምን ማለት ነው ተብሎ ተጠየቀ...!? قال: أن تُبتلى وقلبك يقول الحمدلله. እየተፈተንክ ልብህ ግን አልሀምዱ ሊላህ ማለት ነው በማለት መለሰ ይባላል። http://t.me/nuredinal_arebi                              
Show all...
🚫☞::::::::::::ከንቱ ምኞት:::::::::::🚫 ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች* ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾ " ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ " [ሱረቱ ነበእ 40] ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾ " ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ " [ሱረቱል ፈጅር 24] ⇦  ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾ " ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ " [ሱረቱል ሃቀህ 25] ⇦  ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾ " ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ " [ሱረቱል ፉርቃን 28] ‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾ " ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ " [ሱረቱል አህዛብ 66] ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾ " ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ " [ሱረቱል ፉርቃን 27] ⇦  ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾ " ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ " [ሱረቱ ኒሳእ 73] ☞ ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው ጥሩን ነገር መስራት ነው ... ☞ ቀብር ገብተህ አንተም ይህን ከምትመኝ ነፍስህ አካልህ ውስጥ እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም።  አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን ያረብ!! t.me/S1U2M3E4YA
Show all...
"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል። ሱረቱ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~~~~~~~ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Hamden_Lilah

Photo unavailableShow in Telegram
ከከዕብ ኢብን ማሊክ በተላለፈ ዘገባ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል:‐ «የሙእሚን ምሳሌ እንደ ለጋ የአዝርዕት አገዳ ነው፤ እስክትደርቅ ድረስ (እስከመጨረሻው) ንፋስ አንዴ እያጋደመ ሌላ ጊዜ እያስተካከለ ያወዛውዛታል። የሙናፊቅ ምሳሌ መሰረቱ ላይ ቀጥ ብሎ እንደቆመ የፅድ ዛፍ ነው፤ ከስሩ ተነቅሎ የሚገነደሰው በአንድ ጊዜ እስኪሆን ድረስ ምንም ነገር አያወዛውዘውም!» ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል🫧 t.me/S1U2M3E4YA
Show all...
👌 የላኢላሃ ኢልለላህ ቱሩፋቶች    ✍የመልካም ስራ ተቀባይነት በሱ ይወሰናል 🍏    ✍የአላህን ውዴታ ፈልጎ ከልቡ ያለው ያለ ምርመራ ጀነት ይገባል ።   ✍በወንጀሉ ጀሀነም የገባን እንዳይዘወትር ከልካይ ነው 🍏   ✍ የኢማን ትልቁ ቅርንጫፍና ምርመራ ላይ ሚዛን አንሺ ነው 🍏   ✍በሱ መመስከር የመጀመሪያውና የመጨረሻው የሙእሚን ግዴታ ነው🍏   ✍ የማይበጠሰው የኢማን ገመድ ነው 🍏   ✍ያማረው ንግግር ቀሪው ንግግር የማይጠፋው ቃል ነው 🍏   ✍የእውነት ቃል የተቅዋ ቃል የኢኽላስ ቃል ነው 🍏   ✍ የዚክር ቁንጮ ፣ የመልካም ስራ ድልብና የአጅር መነባበሪያ ነው 🍏   ✍ የሰው ልጆችን ጫንቃ ከሽርክ ጭቆናና ቀንበር ነፃ የሚያወጣ የተውሒድ ቃል ነው 🍏   ✍ትልቁ የነፍስ ማፅጃ የመልካም ስብእና የሞራል ልቅና መገኛ ነው 🍏   ✍የጀግንነት ማማ ላይ የሚያወጣ ክብር የሚያጎናፅፍ ቃል ነው 🍏   ✍ የዱንያና የአኼራ ጭንቅ ማስወገጃ የፈረጀት ቁልፍ ነው 🍏   ✍ የሙወሒዶች የአንድነት ገመድና የአማኞች የትስስር መገለጫ ነው 🍏 ✍የደምና የንብረት እንዲሁም የክብር መጠበቂያ ቃል ነው 🍏 ✍ አላህ በእውነተኛ ላኢላሃ ኢልለላህ ተሳስረው ነጃ ከሚወጡ ባሪቹ ያድርገን 🍏 t.me/S1U2M3E4YA
Show all...
"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል። ሱረቱ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~~~~~~~ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Hamden_Lilah

ዱንያን ያለ ምንም ነገር ገባን በሁሉም ነገር ግን ተጣላን ያለምንም ነገር ከሷ እንወጣለን በሁሉም ነገ አላህ ፊት እንጠየቃለን       t.me/S1U2M3E4YA
Show all...
"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል። ሱረቱ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~~~~~~~ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Hamden_Lilah

• - قالت أمنا عائشة رضي الله عنها : ( وكانَ أبو بَكْرٍ رَجُلًا بَكّاءً ، لا يَمْلِكُ عَيْنَيْهِ إذا قَرَأَ القُرْآنَ ) -📚 | صحيح البخاري (476). -እናታችን ዓኢሻ፦ አሏህ መልካም ስራዋን ይዉደድላትና እንዲህ አለች፦ አቡበከር በጣም አልቃሻ ሰዉ ነበር። ቁርኣን በሚቀራበት ጊዜ እምባዉን መቆጣጠር የማይችል።
Show all...
02:29
Video unavailableShow in Telegram
°° كَانَ لهُ ﷺ حِزبٌ يَقرَؤُه، وَلا يُخلّ بِه، وَكَانَت قِرَاءَتَهُ تَرتِيلًا لا هَذًا ولا عَجَلة، بَل قِرَاءَةً مُفَسرَةً حَرفًا حَرفًا. ـ ابن القيَّم •| t.me/S1U2M3E4YA
Show all...
67.13 MB
ከቁርኣን ጋር ታረቁ,አላህ የተበላሹትን ሁሉ ያስተካክላል, አስቸጋሪ የሆኑትን ሁሉ ያመቻቻል, የጠፋውን ሁሉ ይመልሳል , የተሰበረውን ሁሉ ይጠግናል.
Show all...
የሞተ ማለት ሞቶ እረፍት ያገኘው ሳይሆን..... የሞተ ብሎ ማለት በቁሙ የሞተው ነው ሸይኽ ኡሰይሚን رحمه الله
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.