የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ!!
Open in Telegram
ياأيهاالذين آمنوا اتقوا الله وكونو امع الصادقين እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሏህን ፍሩ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ ። { ሱረቱ አል ተውባ _ 119 }
Show more2 951
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+11
in 0 channels
November '24
+15
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '24
+6
in 0 channels
Get PRO
June '24
+14
in 0 channels
Get PRO
May '24
+13
in 0 channels
Get PRO
April '24
+16
in 0 channels
Get PRO
March '24
+22
in 0 channels
Get PRO
February '24
+37
in 0 channels
Get PRO
January '24
+26
in 1 channels
Get PRO
December '23
+27
in 0 channels
Get PRO
November '23
+30
in 0 channels
Get PRO
October '23
+12
in 0 channels
Get PRO
September '23
+9
in 0 channels
Get PRO
August '23
+18
in 0 channels
Get PRO
July '23
+133
in 0 channels
Get PRO
June '23
+14
in 0 channels
Get PRO
May '23
+16
in 0 channels
Get PRO
April '23
+19
in 0 channels
Get PRO
March '23
+26
in 0 channels
Get PRO
February '23
+18
in 0 channels
Get PRO
January '23
+25
in 0 channels
Get PRO
December '22
+43
in 0 channels
Get PRO
November '22
+46
in 0 channels
Get PRO
October '22
+65
in 0 channels
Get PRO
September '22
+56
in 0 channels
Get PRO
August '22
+145
in 0 channels
Get PRO
July '22
+66
in 0 channels
Get PRO
June '22
+135
in 0 channels
Get PRO
May '22
+25
in 0 channels
Get PRO
April '22
+101
in 0 channels
Get PRO
March '22
+191
in 0 channels
Get PRO
February '22
+230
in 0 channels
Get PRO
January '22
+216
in 0 channels
Get PRO
December '21
+77
in 0 channels
Get PRO
November '21
+176
in 0 channels
Get PRO
October '21
+83
in 0 channels
Get PRO
September '21
+28
in 0 channels
Get PRO
August '21
+110
in 0 channels
Get PRO
July '21
+65
in 0 channels
Get PRO
June '21
+28
in 0 channels
Get PRO
May '21
+89
in 0 channels
Get PRO
April '21
+113
in 0 channels
Get PRO
March '21
+73
in 0 channels
Get PRO
February '21
+111
in 0 channels
Get PRO
January '21
+185
in 0 channels
Get PRO
December '20
+5 998
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | 0 | |||
| 19 December | 0 | |||
| 18 December | 0 | |||
| 17 December | 0 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | +2 | |||
| 12 December | +1 | |||
| 11 December | +6 | |||
| 10 December | +1 | |||
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | +1 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
ጨረቃ ባለመታየቷ ኢድ አልፊጥር ረቡዕ ይሆናል።
አሳምረን ያልተቀበልነውን ረመዳን አሳምረን መሸኘት የምንችልበት አንድ ቀን ተሰጥቶናልና እንጠቀምበት!
| 2 | 📮የበድር ዘመቻ ትውስታ
ከረመዳን ይህንን በሚመስለው ቀን 17 ላይ የተከናወነው
ታላቁ የበድር ዘመቻ {ጦርነት} በሰፊው የተዳሰሰበት ሙሃደራ።
🔜 የበድር ዘመቻ {ጦርነት} ለምን በድር ተባለ?
🔜 የበድር ዘመቻ {ጦርነት} መች ነበር የተካሄደው?
🔜 ስንት ሳሀቦች እና ስንት ሙሽሪኮች ተካፈሉ?
🔜 ስንት ሳሀቦች እና ስንት ሙሽሪኮች ሞቱ?
🔜 እኛስ ከበድር ዘመቻ {ጦርነት} ምን የምንማረው ነገር አለ?
📌 በተጨማሪ ስለ በድር ዘመቻ {ጦርነት} በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።
🎙 በኡስታዝ :- አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው | 852 |
| 3 | 📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው
★ዛሬ ረመዷን★ ①⑦ ጁዝ ①⑦
ቃሪዕ አቡበከር አል ሻጥሪ
{ከሱረቱል አል አንብያ ከ1 እስከ ሱረቱል አል ሀጅ 78} | 819 |
| 4 | ርመዷን 15 رمضان ١٥
جزء ١٥ ጁዝ 15
ቃሪእ፣.ሼይኽ ማሂር ሀፍዘሁሏህ🎙
→ከሱረቱል ኢስራዕ ከአንቀፅ 1 እስከ ሱረቱል ካህፍ አንቀፅ 74←
→ከገፅ 282-301 | 720 |
| 5 | Abdullah Basfar - [Juz 8]
(Surah Al An'am 6:111 - Surah Al A'raf 7:87) | 845 |
| 6 | رمضان سادس ረመዷን 6።
جزء السادس ጁዝ ስድስት
ቃሪእ፣_شيخ أ.د سعود بن إبراهيم......🎙
ሰኡድ ቢን ኢብራሂም
ሱረቱ አል ኒሳእ 148 _ሱረቱ አል ማኢዳህ 81)
🌹 | 917 |
| 7 | ረመዷን ⓹ አምስት)
ጁዝ አምስት5️⃣
_
ቃሪእ:- ስዓድ الغامدى
ከሱረቱል አል_ኒሳእ አቀፅ24_እስከ ሱረቱል ኒሳእ አንቀፅ147
ከገፅ 82_101) | 820 |
| 8 | القرآن الكريم #الجزء_الرابع 4~👂√
#القارئ فارس_عباد
📖📖📖📖📖📖📖
ረመዷን ⓸ (አራት)
ጁዝ አራት4️⃣
*ከሱረቱል አል- ዒምራን 93_እስከ
ሱረቱል አል_ኒሳእ አቀፅ23*
(ከገፅ 62_81)
👆🏻🎧👂🏻📖👂🏻🎧👆🏻 | 778 |
| 9 | ረመዷን 3 رمضان ٣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ቁርአን ጁዝ 3 قرآن جزء ٣
(በቀራህ 253_ኢምራን 91)
سورة البقرة ٢٥٣)____ سورة ال عمران ٩١
🎙ቃሪ አቡበክር አሻጥሪይ | 809 |
| 10 | ♻️ ማስታወቂያ
========>
✅ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ ውድ ሰለፍይ ወንድሞችና እህቶች
↪️ በዚህ በረመዳን ወር በሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሃ) የሚሰጡ አንገብጋቢና በጣም አሳሳቢ የሆኑ ደርሶችን ይፋ ስናደርግላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
የሚሰጡት ዱሩሶች 3 ናቸው
=================>
❶ኛ በሀጃ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቁርአን ተፍሲር ከሱረቱ ተውባ ምዕራፍ 9 ጁዝዕ 10 ነበር የቆመው ከዚሁ ጀምሮ ይቀጥላል።
⏰ ሰዓቱን በተመለከተ በሳዑድ ልክ ተራዊህ ተሰግዶ እንደተጠናቀቀ
➋ኛ የፆም አህካሞችና ሹበሀዎቻቸው ግራ የሚያጋቡ የሆኑ ነጥቦች ዳሰሳ ይደረጋሉ።
⏱ ሰዓቱን በተመለከተ ከዝሁር በኋላ ይሰጣል።
❸ኛ ሰሞኑን ማህበረሰቡን ግራ እያጋቡ ያሉ ጉላቱ ተክፊር በተክፊር መሰዓላ ላይ ወሰን ያለፍ የጥመት አንጃዎች ላይ ረድ ይደረጋል።
🏝 መሰዓለቱ ዑዝር ቢል ጀህል በተውሂድ፣ ሽርክና ኡሱለ-ድን ላይ በጭራሽ የለምእያሉ ግራ የሚያጋቡ ሹበሀዎችን የሚረጩት ላይ ረድ ይደረጋል።
🕰 ሰዓቱን በተመለከተ እነዚህ 2ቱ ዱሩሶች ከዝሁር በኋላ ይሰጣሉ።
📢 ላልሰሙት በማሰማት ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha | 867 |
| 11 | ረመዷን -1
1) ረመዳን አንድ፦ ጁዝእ፡ 1
ቃሪእ፡ ዐብዱ-ል'ሏህ አል-ጁሃኒ | 807 |
| 12 | No text... | 987 |
| 13 | ላተ ብሎ ሁሉን ነገር የተወን ሰው ብቻውን አትተወው!
በደካማነትህ ግዜ አብሮህ የቆመን ጉልበት ባገኘህ ግዜ ችላ አትበለው። ምርጥ መጸሐፍ ብታነቡት ህይወታችሁን ይቀይረዋል!! | 1 440 |
| 14 | 🔊አሰላሙአለይኩም ዉዶቼ ረምላ ነኝ🥰
በመጀመሪያ ሳምንታቶች ብቻ የቀሩት የተከበረዉን የ ረመዷን ወር አላህ በሰላም ያድረን እያልኩኝ በዚ በተከበረ ረመዷን ወራቺን ላይ አቅመ ደካሞች እህት እና ወንድሞች አባትና እናቶች ፁመዉ ዉለዉ ፁመዉ እንዳያድሩ የበኩላቺንን እንድንወጣ ቢያንስ ለ 100 አቅመደካሞች ወሩን ሙሉ ማፍጠሪያ ለ አንድ አቅመ ደካማ 3000(ሶስት ሺህ ብር ብቻ) ድጋፍ እንድናደርግ ጋብዣቺዋለዉ።
ለ 1 አቅመ ደካማ 3ሺ ብር ብቻ።
በቴሌግራም :- 0910823841
በዋትሳፐ :- 0914476787
በ ኢሞ :- 0910823841
የሰራናቸዉን ስራዎች ለመመልከት
በ ቲክቶክ https://vm.tiktok.com/ZM6K4aY8V/
በ ዩቲዩብ https://youtu.be/FYl6E2hkngw?si=0qV4G1qSJdgAsiao
በ ቴሌግራም https://t.me/alifyebegoadragotjemea
ቀጥታ ለመነየት በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000 586872293
አሊፍ የበጎ አድራጎተ ማህበር | 1 056 |
| 15 | ሰለ ሁኔታዬ ብዙ አትጠይቁኝ ። ግራም ሆነ ቀኝ፣ በየትኛዉም ሁኔታ ላይ ብዉል ባድር ተመሣሣይ መልስ ነው የምታገኙት ። እሱም
"አልሐምዱ ሊላህ!" የሚል ነው።
አሁንም አልሐምዱ ሊላህ!!!
አልሐምዱ ሊላህ ብለን ሲጨመርልን እንጂ ሲቀነስብን አላየንም።
ሶባሐል ኸይር ! | 1 229 |
| 16 | #አተህያቱ_
ነብያችን”ﷺ” በለይለቱል ኢስራ ወል ሚዕራጅ ጉዞዋቸዉ ወቅት አሏህ ሲገናኙ እንዲህ ነበር ያሉት’’
አተህያቱ ሊላሂ ወሰለዋቱ ፤ ወጠይባ’’ التَّحِيَّاتُ لِلّٰهِ وَالصَّلَوَاتُ وَالطَّيِّبَاتُ،
ማለትም ’’ክብር ሁሉ ለአሏህ ነዉ፤ ሶላቶች እና መልካም ተግባራቶችም ለአሏህ ሲባል የሚደረጉ ናቸዉ" አሉ።
አሏህም መለሰላቸዉ፦ ’’አሰላሙ አለይከ አዩሃ ነቢዩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ" اَلسَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ، ማለትም ’’አንተ ነብይ ሆይ! ሰላም በአንተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአሏህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ"
ነብያችን”ﷺ” እንዲህ በማለት መለሱ፦ "’አሰላሙ አለይና
ወዐላ ዒባዲላሂ አሷሊሒይን’’´ اَلسَّلَامُ عَلَيْنَا وَ عَلٰى عِبَادِ اللهِ الصَّالِحِيْنَ، ማለትም "በእኛ እና በአሏህ ቅን ባሪያዎችም
ላይ ሰላም ይስፈን"
ይህንን የሰላምታ ቃለ-ምልልስ እየሰሙ የነበሩ መላእክቶች እንዲህ አሉ፦
’’አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ ሙሃመደን ዐብዱሁ ወረሱሉሁ’’ أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا اللهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَ رَسُوْلُهُ ማለትም "ከአሏህ ዉጪ ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፤ ሙሐመድምﷺ የአሏህ ባሪያና መልእክተኛዉ እነደሆነ አመሰክራለሁ"፡፡
እንግዲህ ይህ ነዉ በጌታችንና በነብያችን”ﷺ” መካክል የተደረገዉ የሰላምታ ልዉዉጥ፡፡ጥበብ የተሞላበት የነብያችን”ﷺ” ኡመትን ሁሉ ያካለለ ቅዱስ ንግግር ነዉ፡፡ ልብ ብላችሁ ከሆነ አሏህ ’’አንተ ነብይ ሆይ! ሰላም በአንተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአሏህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ" ሲላቸዉ፤ እርሳቸው "በእኛ እና በአሏህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይስፈን" ነበር ያሉት፤ ነቢያችን በእኔ ላይ ሰላም ይስፈን አላሉም ይልቁንስ በእኛ የሚለዉን ቃል ነዉ የተጠቀሙት፡፡
ትርጉሙን የማታዉቁ ሰዎች ከአሁን በኃላ ኢንሻላህ እንዲህ አይነት ስሜት ይኖራችኋል ብዬ አስባለው። | 709 |
| 17 | 💫 خطبة رائعة بعنوان : { العودة إلى الله}
الجمعة ١٤٤٤٥/٣/٢٨هـ
بجامع الخندق بالمدينة النبوية
لفضيلة الشيخ الدكتور
صالح بن سعد السحيمي
- وفقه الله ونفع به -
-مفوّض الإفتاء بمنطقة المدينة النبوية-
-والمدرّس بالمسجد النبوي الشريف -
ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد الشيخ د. صالح السحيمي🔹
https://t.me/sohaymi | 429 |
| 18 | 🆕 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
ቁጥር ⓵
📚 إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء
📚 ኢጅማዑል ዑልማ አለ-ልሐጅሪ ወተህዚሪ ሚን አህሊል አህዋእ
➩ 🎙 በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሓ ሀፊዘሁሏህ | 1 |
| 19 | 🆕 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
ቁጥር ⓶
📚 إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء
📚 ኢጅማዑል ዑልማ አለ-ልሐጅሪ ወተህዚሪ ሚን አህሊል አህዋእ
➩ 🎙 በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሓ ሀፊዘሁሏህ | 466 |
| 20 | 🆕 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
ቁጥር ⓵
📚 إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء
📚 ኢጅማዑል ዑልማ አለ-ልሐጅሪ ወተህዚሪ ሚን አህሊል አህዋእ
➩ 🎙 በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሓ ሀፊዘሁሏህ | 397 |
