cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ!!

ياأيهاالذين آمنوا اتقوا الله وكونو امع الصادقين እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሏህን ፍሩ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ ። { ሱረቱ አል ተውባ _ 119 }

Больше
Рекламные посты
2 951
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-2730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጨረቃ ባለመታየቷ ኢድ አልፊጥር ረቡዕ ይሆናል። አሳምረን ያልተቀበልነውን ረመዳን አሳምረን መሸኘት የምንችልበት አንድ ቀን ተሰጥቶናልና እንጠቀምበት!
Показать все...
👍 5
📮የበድር ዘመቻ ትውስታ ከረመዳን ይህንን በሚመስለው ቀን 17 ላይ የተከናወነው ታላቁ የበድር ዘመቻ {ጦርነት} በሰፊው የተዳሰሰበት ሙሃደራ። 🔜 የበድር ዘመቻ {ጦርነት} ለምን በድር ተባለ? 🔜 የበድር ዘመቻ {ጦርነት} መች ነበር የተካሄደው? 🔜 ስንት ሳሀቦች እና ስንት ሙሽሪኮች ተካፈሉ? 🔜 ስንት ሳሀቦች እና ስንት ሙሽሪኮች ሞቱ? 🔜 እኛስ ከበድር ዘመቻ {ጦርነት} ምን የምንማረው ነገር አለ? 📌 በተጨማሪ ስለ በድር ዘመቻ {ጦርነት} በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :- አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው
Показать все...
ታላቁ የበድር ዘመቻ {ጦርነት}.mp314.68 MB
📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው ★ዛሬ ረመዷን★ ①⑦ ጁዝ ①⑦     ቃሪዕ አቡበከር አል ሻጥሪ {ከሱረቱል አል አንብያ ከ1 እስከ ሱረቱል  አል ሀጅ 78}
Показать все...
AUD-20240327-WA0000.m4a9.36 MB
ርመዷን 15 رمضان ١٥ جزء ١٥ ጁዝ 15 ቃሪእ፣.ሼይኽ ማሂር ሀፍዘሁሏህ🎙 →ከሱረቱል ኢስራዕ ከአንቀፅ 1 እስከ ሱረቱል ካህፍ አንቀፅ 74← →ከገፅ 282-301
Показать все...
AUD-20240325-WA0001.mp348.91 MB
💯 1
Abdullah Basfar - [Juz 8] (Surah Al An'am 6:111 - Surah Al A'raf 7:87)
Показать все...
AUD-20240319-WA0001.mp347.42 MB
رمضان سادس ረመዷን 6። جزء السادس ጁዝ ስድስት ቃሪእ፣_شيخ أ.د سعود بن إبراهيم......🎙 ሰኡድ ቢን ኢብራሂም ሱረቱ አል ኒሳእ 148 _ሱረቱ አል ማኢዳህ 81) 🌹
Показать все...
AUD-20240316-WA0000.mp324.30 MB
ረመዷን ⓹ አምስት)          ጁዝ አምስት5️⃣ _ ቃሪእ:- ስዓድ الغامدى    ከሱረቱል አል_ኒሳእ አቀፅ24_እስከ ሱረቱል ኒሳእ አንቀፅ147      ከገፅ 82_101)
Показать все...
AUD-20240315-WA0000.mp334.46 MB
القرآن الكريم #الجزء_الرابع  4~👂√ #القارئ فارس_عباد 📖📖📖📖📖📖📖 ረመዷን ⓸ (አራት)          ጁዝ አራት4️⃣   *ከሱረቱል አል- ዒምራን 93_እስከ ሱረቱል አል_ኒሳእ አቀፅ23*      (ከገፅ 62_81) 👆🏻🎧👂🏻📖👂🏻🎧👆🏻
Показать все...
AUD-20240314-WA0000.mp319.09 MB
ረመዷን 3 رمضان ٣ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቁርአን ጁዝ 3 قرآن جزء ٣ (በቀራህ 253_ኢምራን 91) سورة البقرة ٢٥٣)____ سورة  ال عمران ٩١ 🎙ቃሪ አቡበክር አሻጥሪይ
Показать все...
AUD-20240313-WA0001.m4a8.90 MB
1
♻️ ማስታወቂያ ========> ✅ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✅ ውድ ሰለፍይ ወንድሞችና እህቶች ↪️ በዚህ በረመዳን ወር በሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሃ) የሚሰጡ አንገብጋቢና በጣም አሳሳቢ የሆኑ ደርሶችን ይፋ ስናደርግላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። የሚሰጡት ዱሩሶች 3 ናቸው =================> ❶ኛ በሀጃ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቁርአን ተፍሲር ከሱረቱ ተውባ ምዕራፍ 9 ጁዝዕ 10 ነበር የቆመው ከዚሁ ጀምሮ ይቀጥላል። ⏰ ሰዓቱን በተመለከተ በሳዑድ ልክ ተራዊህ ተሰግዶ እንደተጠናቀቀ ➋ኛ የፆም አህካሞችና ሹበሀዎቻቸው ግራ የሚያጋቡ የሆኑ ነጥቦች ዳሰሳ ይደረጋሉ። ሰዓቱን በተመለከተ ከዝሁር በኋላ ይሰጣል። ❸ኛ ሰሞኑን ማህበረሰቡን ግራ እያጋቡ ያሉ ጉላቱ ተክፊር በተክፊር መሰዓላ ላይ ወሰን ያለፍ የጥመት አንጃዎች ላይ ረድ ይደረጋል። 🏝 መሰዓለቱ ዑዝር ቢል ጀህል በተውሂድ፣ ሽርክና ኡሱለ-ድን ላይ በጭራሽ የለምእያሉ ግራ የሚያጋቡ ሹበሀዎችን የሚረጩት ላይ ረድ ይደረጋል። 🕰 ሰዓቱን በተመለከተ እነዚህ 2ቱ ዱሩሶች ከዝሁር በኋላ ይሰጣሉ። 📢 ላልሰሙት በማሰማት ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ! https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Показать все...
👍 2 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.