cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Bini tade cl 2

🎙WELL COME TO KIDUS ENU PODCAST🎙 Channel rejoice in there until they came to the corner of Foreign Affairs will look at the current situation of the discussions on the social website

Show more
Advertising posts
493Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከኢንሳ የመጣ አዲስ መረጃ…! "…ዘመዴ እንደምንም ብለህ ይሄን መረጃ ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እና ለሕዝቡ አድርስ። መንግሥት በቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች እና በአንተ ላይ ዶክመንተሪ እንዲሠራ አዟል። በአባቶች ላይ የውሸት ድምጽ ማስመሰል ሊሠራ ያቀደ ሲሆን ሲሠራም 2 ዋና ዋና ነገሮችን አስቦ ነው። 1ኛ፥ ለማኅበረሰቡ በውሸት እነዚህ አባቶች የፖለቲካ ንክኪ አጀንዳ እንዳሏቸው ለማስረዳት፥ 2፥ የኦሮሞን ህዝብ እንደሰው እንደማይቆጥሩት የሚያሳይ ድምጽ ለማውጣት ነው። "…በዚህም የታሰበው በማኅበረሰቡ ብቻ ሳይሆን የሲኖዶሱ አባቶች እርስ በእርሳቸው መተማመን እንዲያጡ ለማድረግ የታሰበ ነው። እናም ስልክ ደግሞ 100% በኢትዮቴሌኮም የፎቶጋለሪ ሳይቀር መመልከት  ይችላሉ። እንዲህ መጠቀም ከጀመሩ 1 አመት አልፏቸዋል። "…የInsa cyber security specialist ከሰለሞን ሶካ የ insa director encrypted መልዕክት ተልኳል። ይህም የቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት አባቶች እንዲሁም የሃይማኖት ተቆርቋሪዎች accounts check እንዲያደረጉ፣ እንቅስቃሴያቸው እንዲጠና፣ እንዲሁም የማኅበረሰብ አንቂዎች ጭምር እንዲበረበር፣ ከዚያውስጥ ደግሞ ዘመዴ ላይ Documentary ለመሥራት Vulnerability እየፈለጉ ነው። በቅርቡም በአቡነ ማቲያስና በአቡነ አብርሃም ላይ የተሠራ voice over ለማኅበረሰቡ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ናቸው። "…በቀደም ዕለት በእነ አካለወልድ የተሰጠው መግለጫ ተመልክቶ ከመግለጫው በፊት እነ ሽመልስ አብዲሳ የነገሯቸው ነገር "እኛ ውስጥ ውስጡን እንጨርሰዋለን እናንተ ግን ግፉበት። ወደ ኋላ የሚል በህይወቱ ላይ እንደፈረደ ይቁጠር። አንዴ ገብተንበታል ዳር ሳናደርስ አንመለስም። የብልፅግናን ፈጥረን ወደ አራት ኪሎ የመጣነው በዚሁ መንገድ ነው። አዲሲቱን ኦሮሚያ ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት ላይ የእናንተ ድርሻ ቀላል አይደለም። በርቱ ነበር ያላቸው። ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ መኖር ካልተቻለ ዐማራን ለትግሬና ለሱዳን ሰጥተን፣ ሱማሌ ወደ ፈለገበት እንዲሄድ አድርገን፣ ደቡብን ከእኛ ጋር ቀላቅለን በኃይ ግማሽ ደቡብ ወሎን እና አዲስ አበባን ጨምሮ ይዘን መገንጠል ነው።" ይሄ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው። ማንም አያስቆመንም። ምንም አትስጉ ነው ያላቸው። መነኩሴዎቹ አሁን ታግተው ነው ያሉት። "…ዘመዴ Voice over ን በተመለከተ እንደምንም ብለህ ለቅዱስ ሲኖዶሱም ለኅበረተሰቡም ቀድመህ ማድረስ አለብህ። መንግሥት ቅዱስ ሲኖዶሱን ከህዝቡ ለመነጠል እንደ ዋነኛ መንገድ ነው ሊጠቀመው ያሰበው። ይህም ስል የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አባቶች በኩራት እንዳይቃወሙት አንገት ማስደፊያ ነው። መረጃው ቀድሞ ከወጣ የጨጓራ በሽተኞች ከመሆን በዘለለ ምንም አባታቸው አያመጡም። የሚገርምህ እኔ ሃይማኖቴ አይደለም። ነገር ግን ሰዎቹ ሊፈጥሩ ያሰቡት ምስቅልቅል ስላሳሰበኝ ነው። በአሁን ወቅት ደግሞ በጣም የምት ሰማው እና ታማኝ የመረጃ ምንጭ ስለሆንክ ብዬ ነው ወዳንተ መምጣቴ። "…በአጠቃላይ ስለዚህ ሥራ የሚያውቁ ሰዎች 3 የኮምፒዩተር ስፔሻሊስቶች፣ አንድ ስሙን ከሰሞኑ ስሙን የምነግርህ አርቲስት የድምጽ የአባቶችን ድምፅ የማስመሰሉን ሥራ እንዲሠራ ተመርጧል። አርቲስቱን በፎቶ እሰጥሃለሁ። አርቲስቱ ያስመሰለውን የአባቶች ድምጽ ወደ ኮምፒዩተራቸው አስገብተው ነው በስልክ እንደተነጋገሩ የሚያስመስሉት። ንግግሩ ኦሮሞን የሚያንቋሽሽ አድርገው እንዲሠራ ነው የታዘዘው። ድምፁ ከተሠራ በኋላ አርቲስቱ ይገደላል ወይ መርፌ ወግተው ያጀዝቡታልም ተብሏል። አዛዡ ሰለሞን ሶካ እና ከሱ በላይ ያሉ ሰዎች ናቸው። "…አንተን በተመለከተ ኢንተርኔት ላይ ባለህ እንቅስቃሴ የተውካቸውን ኮቴዎች ተከተለው አካውንት መጥለፍ ሲሆን፣ በዚያም ሳታውቅባቸው የሚችሉትን ያህል መረጃ መውሰድ ነው። ካልቻሉ ደግሞ ሶሻል enginering የሚባለውም ቴክኒክ በመጠቀም ነው ሊመጡብህ ያሰቡት። በዚህም ወዳጅ መስለዉ መረጃው መመዝበር ነው። ከዛ በራስህ መረጃ documentary ሠርተው ያንተ ተከታዮች ላይ conspiracy መፍጠር። ይሄን ካሳካን ቢያንስ እንደ ጉድ ከሚከተሉህ ሰዎች ከብዙ ሚልዮኖቹ ቢያንስ ግማሽ የሚሆነው ሰው ከአንተ መራቅ ነው የፈለጉት። "…ያንተከትሎ ከዚያ በኋላ በዋና ዋና መገናኛ ብዙሃን ሚዲያዎች የሠሩትን documentary አንተን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ አሸባሪ ማሳየት ነው የፈለጉት። በዚህም ዋና ዓላማው አንተን በወንጀለኛ፣ በዘር አጥፊነት ለመፈረጅ ነው። ጭቅጭቅ ነበረባቸው። ልጁ ለዚህ ፍረጃ አይመችም የሚል ነገር ተነሥቶም ነበር። ነገርግን አቶ ሰሎሞን ሶካ ይገባናል ነገርግን ሌላ የተሻለ ምርጫ የለንም ስለዚህ በዚሁ ግፉበት የሚል መመሪያ ሰጥቷቸዋል። "…ዛሬ voice over እንዲሰሩ ከታዙት መካከል ከinsa ፕሮጀክቶች በሙሉ ወደ እኛ ወደ ኦሮምያ ደኅንነት ቢሮ እንዲመጡ ተደርጓል። በኦሮሚያ ደህንነት ቢሮ እንዲሠራ የተፈለገው አቶ ተመስገን በሚሠራው የደኅንነት ቢሮ መተማመን በማጣታቸውና ዐማሮቹ እንደ ፓርቲም፣ እንደ ክልልም ለእኛ ለኦሮሚያ ብልጽግና የሚያሳዩት እንቅስቃሴ እጅግ መተማመን ስለጠፋበት ነው። አቶ ደመቀ ከእነ አቢይ ያፈነገጠ ይመስለኛል። አቶ ተመስገንም በጎጃሜዎቹ የተጠለፈ ነው ብለው አያምኑትም። በመከላከያውም ስንጥቃት አለ። የእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ በአባቶች ጥበብ አለፈ እንጂ ከህዝቡ ይልቅ ጦሩ ነበር የሚፋጀው።  "…በኦሮሚያ ደኅንነት ቢሮ የሚሠሩት ከቱርክ ተምረው የመጡ እንዲሁም የቀድሞ insa ላይ የነበሩ ሰዎች ናቸው። አንተ አሁን መረጃውን ለማኅበረሰቡ እና ለቅዱስ ሲኖዶሱ አሳውቅ። ዘመዴ ፍጠን ትናንት ምሳ ሰዓት ላይ ሙሉ ለሙሉ ፕሮጀክቶቹን በአጠቃላይ ወደ እኛ ኦሮሚያ ደህንነት ቢሮ መጥቷል። ሁሉም ያነቡሃል። ግትርነትህን፣ ሃቅህን ይወዱታል፣ እልህህ ደስስ ይላቸዋል። የሚጠሉት ሴራቸውን ስለምታፈራርሰው ነው። በፊት በፊት ጓደኛህ ስለሆነ ዳንኤል ክብረት ነው መረጃ የሚሰጠው ብለው ይሟገቱ ነበር። አሁን አሁን ግን በተለይ ዳንኤል ላይ ከጻፍክ በኋላ ስለ ዳንኤል እንደ አዲስ መረጃ ካንተ ስላገኙ በአንተ ላይ ክትትልና የመረጃ ምንጮችህን ለማወቅ እንቅልፍ አጥተዋል። ነገር ግን ምንም ዱካ ሊያገኙ አልቻሉም። የአንስ ልዩ ነው። በርታ ዘመዴ። ህዝቡ አስቀድሞ ተጠንቅቆ እንዲጠብቅ አንተ ይሄን ቀድመህ አውጣሁ። "…ስላለኝ አውጥቼዋለሁ። እኔን በተመለከተ ግን በ email የምጻጻፈው ከጀርመን መንግሥት ለሥራ ጉዳዮች ብቻ ነው። ለማንም በኢሜል መልስ ሰጥቼ አላውቅም። ሲበረብሩ ውለው ቢያድሩ የሚጣሉት ከጀርመን መንግሥት ጋር ነው። በተረፈ በስልኬ ላይ የሚቀመጥ ምንም የተለየ ነገር የለኝም። የማገኛቸውን መረጃዎች ሃገር የሚያፈርሱትን በመደበቅ ነው በስሱ እንዲደነግጡ፣ ንስሀም እንዲገቡ የምለቅላቸው። የብዙዎቹን ነውር ሁላ ደብቄያለሁ። እነሱ አሸባሪ ሲሉኝ እኔ ደግሞ እየቀፈፈኝ ገመድ ፈልገው ይታነቁ ዘንድ የሚያደርጋቸው መረጃዎችንም እለቃለሁ።  "…ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ።
Show all...
ይህ በመኪና እየዞሩ ለጎዳና ልጆች ያደሉት የመንግሥት አካላት ሴራ ነው። እወቁባቸው። https://t.me/onesinod
Show all...
የካቲት 5 እስኪደርስ..............? ጅል አትሁኑ!‼️‼️‼️‼️ የካቲት 5ን ሁሉም በጉጉት እየጠበቀ ነው ። የአባቶችን ፊሽካ ሚጠብቅ መስቀል የታጠቀ የአንበሳ መንጋ ተሰናድቷል ። በዚህ መሐል ያሉ 5 ቀናት የፀሎት እና የምዕላ ግዜ ተብለዋል ። ከፀሎቱ እና ከምዕላው ጎን በዚህ 5 ቀን ስልኮቻችንን ብቻ በመጠቀም ምን እንስራ ሚለው ደግሞ የአንድ ብልጥ ክርስትያን ሐሳብ መሆን አለበት ። በመጀመርያ መደረግ ያለበት ነገር መስጂዶችን በጥብቅ መጠበቅ ነው ። በተለይ ደግሞ በአማራ ክልል ያሉ መስጂዶችን በዐይነ ቁራኛ መጠበቅ የክርስትያኖች ግዴታ ነው ። መንግሥት እየመጣ ያለው ማዕበል ስለሚያስፈራው "እሾህን በእሾህ" በማለት ሙስሊም ወንድሞችን ነካክቶ እንዲነሱ ማድረጉ ማይቀር ነው ። ይሄ እንዳይፈጠር ግዴታ መስጂዶችን ከቤተክርስትያን እኩል መጠበቅ ግድ ነው ። ስህተት እንኳ ቢፈጠር ሙስሊም ወንድሞች ሁኔታውን እንዲገነዘቡ እና በመንግሥት ሴራ በቀላሉ እንዳይሸወዱ ሁሉም ክርስትያን ከጎኑ ላሉት ሙስሊም ወንድሞች ማስረዳት አለበት ። ሌላው........... Fana TV Youtube ላይ 1.2 ሚሊየን Subscriber ሲኖረው Exact ባይሆንም ወደ 56% ሰብስክራይበሩ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነው ተብሎ ይገመታል ። Etv 1.2 ሚሊየን ሰብስክራይበር ሲኖው ወደ 52% ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነው ተብሎ ይገመታል ። Ethio Telecom 60 million ቋሚ ደንበኛ ሲኖረው ከዛ ውስጥ ወደ 51% ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነው ተብሎ ይገመታል ። ስልካችሁን አንስታችሁ ቀጥ ብላችሁ Youtube በመግባት በ2 ደቂቃ ስራ ብቻ Fana እና Etvን Unsubscribe በማድረግ የካቲት 5 ሰልፉ ሲደረግ ሊከሰቱ የሚችሉ የመንግሥት ፕሮፓጋንዳዎችን ከጨዋታ ውጭ ማድረግና የመንግሥትን ድምፅ ማፈን ይቻላል ። በዓመት ወደ 100 billion ገቢ ለመንግሥት ሚያስገባው Ethiotelecom ወደ 51% ደንበኛው የሆነው ኦርቶዶክሳዊ ህዝብ ደንበኝነቱን አቋርጦ ወደ Safaricom ቢሄድ በትንሹ መንግሥት ወደ 50 billion ብር ያጣል ። Youtube ከገባችሁ በኋላ እግረ መንገዳችሁን የቤተክርስቲያኒቱ ድምፅ የሆነውን EOTC youtube channal suscribe ማድረግ ደግሞ በሰልፉ ወቅት የሚዲያ የበላይነቱ ሙሉ በሙሉ በኦርቶዶክሳዊያን ቁጥጥር ስር ያስገባዋል ። በዚህ ዘመቻ ላይ የሙስሊም ወንድሞች ትብብር ከተጨመረበት ደግሞ የካቲት 5 ኦርቶዶክሳዊያን ሳይሆኑ የመንግሥት ባለሥልጣናት ይሆናሉ ሰልፍ ሚወጡት ። ይሄ ሁሉ ስራ እንግዲህ ከበዛ 30 ደቂቃ ቢወስድ ነው  ። ነገር ግን መንግሥት ላይ ሚያደርሰው ተፅእኖ ቀላል አደለም ።  የሚደረገው ሰልፍ ላይም Positive ተፅእኖ ይኖረዋል ። ከሰልፉ በኋላ ደግሞ ብዙ ብዙ ሚደረግ አለ ። ከተባበርን ቤተክርስትያን የለበሰችው ጥቁር ጨርቅ በሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ ከቤተክርስትያን ገፈን ቤተ መንግሥቱ እንዲለብሰው ማድረግ እንችላለን። ከ fb መንደር ያገኘሁት ነው ይጠቅመናል ብዬ አስባለሁ
Show all...
Shear ❗️❗️❗️ Shear ❗️❗️❗️
Show all...
ሰልፉን ለማኮላሸት የተሠራ ሴራ የካቲት 5 የተጠራውን ሰልፍ ለማኮላሸት ሔገ ወጡ ቡድን ከመንግሥት ጋር ተነጋግሮ በተመሳሳይ ቀን ሰልፍ ጠርቷል። በሴራቸው መሠረት ሁለት ሰልፍ ስለተጠራ የጸጥታ ችግር አለ በሚል ምክንያት ክልከላ ይጣላል። ይህ ሕገወጡና መንግሥት የሠሩት ሒሳብ ነው። ይህንን ሰልፍ ከቅዱስ ሲኖዶስ በቀር የማስቀረት መብት ያለው አካል እንደሌለ ወዳጅም ጠላትም ማወቅ አለበት። https://t.me/onesinod
Show all...
ኢንተርኔት ቢዘጋ በደወል እንግባባ! በቤተ ክርስቲያናችን ብዙ ዓይነት ደወል አደዋወሎች አሉ። ከእነዚህም መካከል አንዱ የአደጋ ጊዜ ደወል ነው። የአደጋ ጊዜ ደወል ያለ ማቋረጥ በተደጋጋሚ የሚደወል ሲሆን፣ ይህ ያለማቋረጥ የሚደረግ የደወል ድምፅ ከተሰማ ቤተ ክርስቲያን አደጋ ውስጥ ናት ማለት ነው። በመሆኑም በማንኛውም ሰአት ደወል ያለ ማቋረጥ በፍጥነት ከተደወለ ቤተ ክርስቲያን ችግር ገጥሟት እየጠራቻችሁ መሆኑን አውቃችሁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ገስግሱ። https://t.me/onesinod
Show all...
1 የፊታችን ሰኞ ጥር 29 የሚገባውን የነነዌ ፆም እስከ የካቲት 3 መፆም 2 በህመም ምክንያት ካልሆነ በቀር እስከ ቀኑ 9 ሰአት መፆም ክህነት ያላቹ በአክፍሎት መፆም 3 ከሰኞ ጀምሮ 41 ጊዜ ስግደት መስገድ 4 ከሰኞ ጀምሮ 12 ሰአት እዚኦታ እናድርስ (እንደ አክሱም ፅዮን 5 ከሰኞ ጀምሮ ጠዋት ኪዳን ፀሎት እናድርስ 6 የግል እና የማህበር ፀሎት እናድርግ 7 ከምሽቱ 3 ላይ በሀዘን በእንባ ምስለ ፍቁር ወልዳ ከፊታቹ አድርጋቹ የቤተሰብ የማህበር ፀሎት ፀልዩ 8 ከምሽቱ 3 / 6 / 9 ሰአት ሰላም ለኪ አቡነ ዘበሰማያት ፀልዩ የተዋህዶ አርበኞች እንበርታ ይህንን ላልደረሳቸው ሼር አድርጉ ።
Show all...
biyans le 10 swech share adrgi
Show all...
🎙 • ያለምወርቅ ጀንበሩ 🔊 • እርሺው አሉኝ
Show all...
🥰🥰😍
Show all...