cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ድምፀ ተዋሕዶ (VoT)

Advertising posts
25 274
Subscribers
-1024 hours
-1607 days
-42830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ሕክምናውን በመቅረዝ ሆስፒታል ጀምሯል። ባደረጋችሁት ነገር ሁሉ አመስግኗል። በዚህ የተቀደሰ ሥራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስ ብሏል። "ብቻዬን ያለው መስሎኝ ይከፋኝ ነበር፤ ለካ ሕዝቡ ይወደኛል" ይህንን ያለው ዘማሪ ኪነጥበብ ነው። አዎ እንወድሃለን። እኛ በሥጋ አሳከምንህ፤ አንተ ግን ነፍሳችንን በዝማሬ አከምካት። ድምፀ ተዋሕዶ ወደቻናሉ ቤተሰብቻችሁን በመጋበዝ ለበረከት ተፋጠኑ። https://t.me/tewahidovoice16
Show all...
171👍 28🙏 5
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይስጥልን። ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ለዘማሪ ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 100,000 ብር ተሰብስቧል። ከሌሎች ገጾች 400,000 ብር በድምሩ 500,000 ብር በዘማሪው አካውንት ገቢ ሆኗል።
Show all...
👏 100👍 28 16🙏 1
10,000 ብር ብቻ ይቀረናል። በሚከተለው አካውንት አስገብታችሁ ስክሪን ሹት በውስጥ መስመር @tewahidovoice ላኩልን። CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
Show all...
👍 3👏 2
20,000 ብር ብቻ ይቀረናል። በሚከተለው አካውንት አስገብታችሁ ስክሪን ሹት በውስጥ መስመር @tewahidovoice ላኩልን። CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
Show all...
👍 8
30,000 ብር ብቻ ይቀረናል። በሚከተለው አካውንት አስገብታችሁ ስክሪን ሹት በውስጥ መስመር @tewahidovoice ላኩልን። CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
Show all...
👍 9
50,000 ብር ይቀረናል። በሚከተለው አካውንት አስገብታችሁ ስክሪን ሹት በውስጥ መስመር @tadelezena ላኩልን። CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
Show all...
10👍 2
በእናንተ በደጋግቹ 42,000 ተሰብስቧል። ቀሪ 58,000 ይቀረናል። ከ100 ብር ጀምሮ የምትችሉትን እያደረጋችሁ ያስገባችሁበትን በውስጥ መስመር ላኩልን። @tewahidovoice
Show all...
🥰 4
በእናንተ በደጋግቹ 30,000 ተሰብስቧል። ቀሪ 70,000 ይቀረናል። ከ100 ብር ጀምሮ የምትችሉትን እያደረጋችሁ ያስገባችሁበትን በውስጥ መስመር ላኩልን። @tewahidovoice
Show all...
9👍 3
በቸርነታችሁ የምትችሉትን እያገዛችሁ ያላችሁ ያስገባችሁበትን ስክሪንሹት በውስጥ መስመር ላኩልን። @tewahidovoice
Show all...
🥰 5
Photo unavailableShow in Telegram
CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
Show all...
👍 29🕊 19 17🙏 13😢 8