ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼
Open in Telegram
ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot
Show more735
Subscribers
+124 hours
-17 days
+3530 days
Posts Archive
የአዲስ አበባ ለገሀር ባቡር ጣቢያ መዝናኛ ካፌ - ከ 1926 እስክ 1948 ዓ.ም ድረስ። የመጀመርያው ፎቶ በ1926 ዓ.ም የተነሳ ነው።
Jean-Pierrie Crozet/Franco-Ethiopian Railway Corporation Photo Collection:
https://www.train-franco-ethiopien.com/photos_cfe/gare_addis_cfe/index.html
@tarikawi_fotowech
ጅማ አባ ጅፋር ቤተመንግስት - 1959 ዓ.ም
United States National Museum of African Art/Smithsonian Online Virtual Archives/Marilyn
Heldman Photographs:
http://edan.si.edu/slideshow/viewer/?eadrefid=EEPA.2013-013_ref287
https://sova.si.edu/details/EEPA.2013-013#ref286
https://sova.si.edu/details/EEPA.2013-013#ref287
@tarikawi_fotowech
ሰናፌ ኤርትራ 1966 ዓ.ም
People shopping at an outdoor market; Women weaving baskets for sale at an outdoor market;
Basket weaver making a basket United States National Museum of African Art/Smithsonian Online Virtual Archives/Eliot Elisofon Photographic Archives/Marilyn Heldman Photographs:
https://sova.si.edu
@tarikawi_fotowech
ለመጀመሪያዎቹ የኢትዮጵያ አብራሪዎች በ1923 ዓ.ም የተሰጠ የበረራ ሰርተፊኬት፣
First Flight Certificate Issued in Ethiopia in September 1930
"እኛ ከዚህ በታች የፈረምነው
👉 ልጅ ተስፋ ያየህይራድ፣
👉 አቶ መርስዔ ኅዘን ወልደ
ቂርቆስ
👉 አቶ መአዛ ወልደ ሕይወት የአውሮፕላን ተማሪዎች አስፋው አሊና ሚሽካ ባቢቼፍ ትምህርታቸውን በመጨረስ ፈተና ሲያደርጉ መስከረም 14 እና 15 ቀን 1923 ዓ.ም በክቡር ፊታውራሪ ታፈሰ ቃል የመንግስት ተመልካቾች ሆነን ሄደን፣ አስተማሪያቸው ሙሴ ቤዴል የሰጧቸውን ፈተና ሁሉ በያይነቱ መፈጸማቸውን አይተናል፡፡
እኛም እራሳችን እያንዳንዳችን ከያንዳንዳቸው ጋር ወደ አየር ወጥተን
ባመለከትናቸው አኳያ ሁሉ እየሄዱ በደህና ማብረራቸውንና ሲያስነሱም
ሲያሳርፉም ያለአንዳች ችግር መስራት መቻላቸውን እንመሰክራለን"
ጅጅጋ፣ መስከረም 21 ቀን 1923 ዓ.ም
አስፋው አሊ፣ ሚሽካ ባቢቼፍ፣ ተስፋሚካኤል ኃይሌ፣ ደምሴ ኃይሌ፣ ስዩም ከበደና የበረራ አሰልጣኝ ጋስተን ቬዴል በ1923 ዓ.ም በጅጅጋ የተነሱትን ፎቶ የ20ኛው ክ/ዘመን መባቻ የዘመን ትዝታዬ ካየሁትና ከሰማሁት 1896-1922 መርስዔ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ፣ አአዩ ፕሬስ፣ ገጽ 394
@tarikawi_fotowech
ግንቦት 6 ቀን 1991 ዓ.ም
ከ 23 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አንጋፋው የቀዶ ጥገና ሕክምና ሊቅ የሆኑት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስይ በተወለዱ በ 71 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር።
@tarikawi_fotowech
ወሎ ደሴ ከተማ 1956/1957 ዓ.ም
Peace Corps Ethiopia Volunteers/Darrel & Betty Hagberg:
http://darrel-betty-hagberg.com/ethiopia3/Ethiopia3-Photos.html
@tarikawi_fotowech
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በግንባታ ላይ ከ 1955 - 1959 ዓ.ም ነበር
It used to be called the Duke of Harar/Prince Mekonnen
Hospital
https://www.flickr.com/photos/espsol/sets/72157632587404910/
@tarikawi_fotowech
የአምባሰሉ ዣንጥራር ኃይለ ማርያም - ከ 1903 ዓ.ም በፊት
Annaratone Collection/Italian Geographical Society
Photographic Archive:
https://www.archiviofotografico.societageografica.it
@tarikawi_fotowech
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴና የአሜሪካ የሰላም ጓድ አባላት በሶደሬ - ጥር
1958 ዓ.ም
Peace Corps Ethiopia Volunteers:
http://darrel-betty-hagberg.com/ethiopia3/Ethiopia3-
photos.html
@tarikawi_fotowech
@tarikawi_fotowech
Ethiopian men in Konso spinning cotton in 1930/1931 G.C
የኮንሶ ወንዶች ጥጥ አፈታተል 1922/1923 ዓ.ም
National Museum/Amsterdam - Online Collection Database
http://collectie.wereldculturen.nl/Default.aspx
@tarikawi_fotowech
በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያውን የ ባንኮ ዲ ሮማ "Banco Di
Roma" የሮም ባንክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በፋሺስት ኢጣሊያን የጦር አዛዥ
በጀነራል ሩዶልፎ ግራዚያኒ ተመሮቆ በተከፈተበት ወቅት ፤ ነሐሴ 12 ቀን 1928 ዓ.ም አዲስ አበባ
@tarikawi_fotowech
@tarikawi_fotowech
Images of revolution from Socialist Addis Ababa/Ethiopia
primarily taken between 1974 & 1978 G.C
አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ ከ1966 ዓ.ም እስከ 1970 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ
From a Russian Archive:
https://ok.ru/efiopiyaso/album/53275678343250/836196185170
@tarikawi_fotowech
@tarikawi_fotowech
ወታደራዊ ልምምድ በአዲስ አበባ ዙሪያ - 1927 ዓ.ም
Several foreign military experts including Swedish Air Force
General Eric Virgin, seen on the comments section, had participated in the training of the Ethiopian army ahead of
the 2nd Italo-Ethiopian war
Reuters Historic Film Archive/British Pathe
@tarikawi_fotowech
