en
Feedback
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

Open in Telegram

ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

Show more
735
Subscribers
+124 hours
-17 days
+3530 days
Posts Archive
የልጆች ጥጥ አፈታተል 1947 ዓ.ም
+1
የልጆች ጥጥ አፈታተል 1947 ዓ.ም

3ቱ ወንድማማቾች የግርማዊ ጃንሆይ (ቀ.ኃ.ሥ) ልጆች የትንሳኤ በዓል በቤተመንግስት ውስጥ ሲያከብሩ ፤ ልዑል ሳህለሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ልዑል አልጋወራሽ አስፋወሰን ኃይለ ሥላሴ ልዑል መኮንን ኃይለ ሥላ
3ቱ ወንድማማቾች የግርማዊ ጃንሆይ (ቀ.ኃ.ሥ) ልጆች የትንሳኤ በዓል በቤተመንግስት ውስጥ ሲያከብሩ ፤ ልዑል ሳህለሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ልዑል አልጋወራሽ አስፋወሰን ኃይለ ሥላሴ ልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ (ከግራ ወደ ቀኝ) @tarikawi_fotowech

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል እንድሆንላችሁ ቻናላችን ከልብ ይመኛል @tarikawi_fotowech
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል እንድሆንላችሁ ቻናላችን ከልብ ይመኛል @tarikawi_fotowech

ተወዳጇ አርቲሰት አስናቀች ወርቁ @tarikawi_fotowech
ተወዳጇ አርቲሰት አስናቀች ወርቁ @tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ - 1947/1948 ዓ.ም መሀል ፒያሳ የጥንቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ ህንጻ እና የፒያሳው ኪንግ ጆርጅ ባር በቪዲዮው ይታያሉ። @tarikawi_fotowech

የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ምክትል አዛዥ የነበሩት ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ ከመጀመሪያው የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ካሳ ቩቡ ጋር ፤ ሰኔ 27 ቀን 1952 ዓ.ም @tarikawi_fotowe
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ምክትል አዛዥ የነበሩት ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ ከመጀመሪያው የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ካሳ ቩቡ ጋር ፤ ሰኔ 27 ቀን 1952 ዓ.ም @tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ - መስከረም 1966 ዓ.ም Unspecified street scene, the market, view from Hotel De I'Afrique, the Holy Trinity Cathedral, the
+2
አዲስ አበባ - መስከረም 1966 ዓ.ም Unspecified street scene, the market, view from Hotel De I'Afrique, the Holy Trinity Cathedral, the Airport Eva Crane Trust Photographs/Ethiopia Gallery: https://www.evacranetrust.org/gallery/ethiopia @tarikawi_fotowech

የፍርድ ስርአት በአዲስ አበባ - 1926 ዓ.ም Judges, court clerks, litigants, courts, prisoners, visitors and more in Addis Ababa in Februar
+3
የፍርድ ስርአት በአዲስ አበባ - 1926 ዓ.ም Judges, court clerks, litigants, courts, prisoners, visitors and more in Addis Ababa in February 1934 Chained debtors and creditors walk in Addis Ababa in the second picture Swiss aviation pioneer Waltter Mittelholzer Photographs/E-Pics Image Archive/Switzerland: https://www.e-pics.ethz.ch/en/home_/ @tarikawi_fotowech

#ከጥንት_ጋዜጦች @tarikawi_fotowech
#ከጥንት_ጋዜጦች @tarikawi_fotowech

በ1900ዎቹ መጀመርያ አካባቢ የተሰራ፣ ለዳግማዊ ምኒሊክ ለእንቁጣጣሽ በዓል እንኳን አደረስዎ ለማለት የተሰራ ስእል ነው፡፡ @tarikawi_fotowech
በ1900ዎቹ መጀመርያ አካባቢ የተሰራ፣ ለዳግማዊ ምኒሊክ ለእንቁጣጣሽ በዓል እንኳን አደረስዎ ለማለት የተሰራ ስእል ነው፡፡ @tarikawi_fotowech

Downtown Asmara in February 1973 G.C አስመራ - 1965 ዓ.ም Images of the World - Ludo Kuipers Photographs: ozoutback.com.au/Eritrea
+2
Downtown Asmara in February 1973 G.C አስመራ - 1965 ዓ.ም Images of the World - Ludo Kuipers Photographs: ozoutback.com.au/Eritrea/asmara/index.html @tarikawi_fotowech

የሰላሌው አብቹና የከምባታው ደጃዝማች መሸሻ ገድል በማይጨው ጦር ግንባር፣ ሙሉ ታሪኩን👇👇 @yetormida_welo በሚለው ቻናላችን ያገኙታል @tarikawi_fotowech
+2
የሰላሌው አብቹና የከምባታው ደጃዝማች መሸሻ ገድል በማይጨው ጦር ግንባር፣ ሙሉ ታሪኩን👇👇 @yetormida_welo በሚለው ቻናላችን ያገኙታል @tarikawi_fotowech

የእብራይስጥ ትምህርት ለቤተ እስራኤሎች በአዲስ አበባ የጄዊሽ ትምህርት ቤት ውስጥ 1920
የእብራይስጥ ትምህርት ለቤተ እስራኤሎች በአዲስ አበባ የጄዊሽ ትምህርት ቤት ውስጥ 1920

#በልሁ ረጅሙ የክብር ዘበኛ ወታደር 1927 ዓ.ም. @tarikawi_fotowech @tarikawi_fotowech
+1
#በልሁ ረጅሙ የክብር ዘበኛ ወታደር 1927 ዓ.ም. @tarikawi_fotowech @tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በ1970 @tarikawi_fotowech
+2
አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በ1970 @tarikawi_fotowech

Shoa Resturant
Shoa Resturant

ባቡር ጥበቃ 1927 ዓ.ም. @tarikawi_fotowech
ባቡር ጥበቃ 1927 ዓ.ም. @tarikawi_fotowech

የእርከን ስራ በሽሬ እንደ ሥላሴ - 1964/1965 ዓ.ም Source caption for 1st picture says 'Gateway built for Haile Selassie's visit to our ter
+2
የእርከን ስራ በሽሬ እንደ ሥላሴ - 1964/1965 ዓ.ም Source caption for 1st picture says 'Gateway built for Haile Selassie's visit to our terracing and tree planting in 1973' Larry Workman Photographs - Panoramio Archives: http://www.panoramio.com/user/765658?with_photo_id=47445281 @tarikawi_fotowech

የአዲስ አበባ ተማሪወች 1935 G.C @tarikawi_fotowech
+3
የአዲስ አበባ ተማሪወች 1935 G.C @tarikawi_fotowech

ሳይንቲስት ዶክተር ቅጣው እጅጉ ከጋዜጠኛ ወንድማገኝ አለማየሁ ጋር ቃለ - መጠይቅ ሲያደርጉ ፤ (ጥቅምት/1988 ዓ.ም) @tarikawi_fotowech
ሳይንቲስት ዶክተር ቅጣው እጅጉ ከጋዜጠኛ ወንድማገኝ አለማየሁ ጋር ቃለ - መጠይቅ ሲያደርጉ ፤ (ጥቅምት/1988 ዓ.ም) @tarikawi_fotowech