en
Feedback
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

Open in Telegram

ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

Show more
735
Subscribers
+124 hours
-17 days
+3530 days
Posts Archive
ጭሮ /አሰበ ተፈሪ - 1929/1930 ዓ.ም ከተማውን የዛሬ 100 አመት አካባቢ ቀይሰው የቆረቆሩት ፊታውራሪ ተክለሃዋርያት የህይወት ታሪካቸውን ዝርዝር ባሰፈሩበት መጽሀፋቸው የሚከተለውን ማስታወሻ ት
+2
ጭሮ /አሰበ ተፈሪ - 1929/1930 ዓ.ም ከተማውን የዛሬ 100 አመት አካባቢ ቀይሰው የቆረቆሩት ፊታውራሪ ተክለሃዋርያት የህይወት ታሪካቸውን ዝርዝር ባሰፈሩበት መጽሀፋቸው የሚከተለውን ማስታወሻ ትተውልናል ፥ "የከተማውን ዋና ዋና መንገዶች እና ሰፈሮችን በመቀየስ ለአባ ቡርቃዎች፥ ለባለርስቶች እና ለከተማው ነዋሪ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ሱቅ መስሪያ ቦታ አከፋፈልኩ። የከተማውን ማዘጋጃ ቤትም አሰራሁ። የጨርጨር አባ ቡርቃዎች በስራቸው ያሉትን ባለርስቶች፥ ጭሰኞች እና ገባሮችን ይዘው በስራው በመሳተፋቸው ከተማው በ2 ወር ውስጥ ተጠናቆ ተሰራ። ቁኒ አፋፍ ላይ ሆነው ሲያዩት ከተማው በጣም የሚያስደንቅ ሆነ። ወሬው ከሐረር እስከ ሸዋ እና ጅቡቲ ድረስ ተዛመተ፥ ፈረንጆችም አዲሱን ከተማ እየመጡ ጎበኙት። አልጋ ወራሽ ተፈሪም ወሬውን ሰምተው አዲሱን ከተማ ማን ብለህ ልትጠራው አስበሃል ብለው በደብዳቤ ጠየቁኝ። እኔም በድሮ ስሙ ጭሮ ወይም አጠገቡ ባለው ተራራ ስም ሞቲ ብዬ አሰይመዋለሁ አልኳቸው። እሳቸው ግን አሰበ ተፈሪ ብለህ ሰይመው ብለው ጻፉልኝ። በቁምዎ ለራስዎ ስም ከማውጣት ህዝቡ በኋላ መታሰቢያ ይሁንልዎት ብሎ ቢሰይመው ይሻላል ብላቸውም እሳቸው በመቀየም እኛ እንዳልንህ አድርግ አሉኝ። ብዙ ሰዎች እኔ አልጋ ወራሽን ለመደለል አሰበ ተፈሪ ያልኩት መስሏቸው፥ አንተ የሰየምከው መስሎን አምተንህ ነበር እያሉ ተገረሙ። ..." Picture Credit: Deutsche Fotothek German Photo Library/Schottenloher, Rudolf Photographs: https://www.deutschefotothek.de @Tarikawi_fotowech

ደሴ - 1956/1957 ዓ.ም Peace Corps Ethiopia Volunteers/Darrel & Betty Hagberg: http://darrel-betty-hagberg.com/ethiopia3/Ethiopia
+2
ደሴ - 1956/1957 ዓ.ም Peace Corps Ethiopia Volunteers/Darrel & Betty Hagberg: http://darrel-betty-hagberg.com/ethiopia3/Ethiopia3-Photos.html @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ ለገሀር ባቡር ጣቢያ በ1958 ዓ.ም From a French Magazine put on auction at eBay: https://www.ebay.com/itm/La-Vie-du-Rail-Outreme
አዲስ አበባ ለገሀር ባቡር ጣቢያ በ1958 ዓ.ም From a French Magazine put on auction at eBay: https://www.ebay.com/itm/La-Vie-du-Rail-Outremer-1966-143-ETHIOPIE-ADDIS- ABEBA-/133488962684 @Tarikawi_fotowech

በዘመኑ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍርድ ቤት ውስጥ የነበሩት ፣ ጸሐፊዎች ፣ ዋና ዳኞች እንዲሁም እስረኛ ወንጀለኞች በፍርድ ፊት ቀርበው የፍርድ ችሎት ሲያከናውኑ ፤ የካቲት 26 ቀን 1926 ዓ.ም አዲስ
+3
በዘመኑ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍርድ ቤት ውስጥ የነበሩት ፣ ጸሐፊዎች ፣ ዋና ዳኞች እንዲሁም እስረኛ ወንጀለኞች በፍርድ ፊት ቀርበው የፍርድ ችሎት ሲያከናውኑ ፤ የካቲት 26 ቀን 1926 ዓ.ም አዲስ አበባ @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ ከ1957 እስከ 1959 ዓ.ም ድረስ Images primarily taken during Emperor Haile Selassie's visit to the AA Technical School and an
+2
አዲስ አበባ ከ1957 እስከ 1959 ዓ.ም ድረስ Images primarily taken during Emperor Haile Selassie's visit to the AA Technical School and another unspecified event in 1966 G.C Former US Peace Corps Volunteer Charlie Ipcar Photographs @Tarikawi_fotowech

በደቡብ ኢትዮጵያ ጋሞ ጎፋ አካባቢ በጥጥ ምርቷ የምትታወቀው የዛላ/ኦቲሎ አካባቢ ሹም ከጂማ አባጅፋር ለመጡ ሙስሊም ነጋዴዎች አቀባበል እያደረጉ ነው - 1930 ዓ.ም Chief of the cotton
+1
በደቡብ ኢትዮጵያ ጋሞ ጎፋ አካባቢ በጥጥ ምርቷ የምትታወቀው የዛላ/ኦቲሎ አካባቢ ሹም ከጂማ አባጅፋር ለመጡ ሙስሊም ነጋዴዎች አቀባበል እያደረጉ ነው - 1930 ዓ.ም Chief of the cotton village of Otello in the Zala ditch receiving Muslim merchants from Jimma back in 1938 Deutsche Fotothek/German Photo Library/Schottenloher, Rudolf Photographs: https://www.deutschefotothek.de/documents/obj/71577005 https://www.deutschefotothek.de/documents/obj/71577004 @Tarikawi_fotowech

በባቲ (ወሎ) የካቲት/ 1976 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech
በባቲ (ወሎ) የካቲት/ 1976 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

ገለምሶ/ሐረርጌ - 1929 ዓ.ም Gelemso/Hararge back in 1937 Key search term - Gelemso or Ghelemso DEUTSCHE FOTOTHEK/GERMAN PHOTO LIBRAR
+2
ገለምሶ/ሐረርጌ - 1929 ዓ.ም Gelemso/Hararge back in 1937 Key search term - Gelemso or Ghelemso DEUTSCHE FOTOTHEK/GERMAN PHOTO LIBRARY/Schottenloher, Rudolf Photograph: https://www.deutschefotothek.de ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል!! Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_fotowech https://t.me/+UPi6z7ZIGeE-dBrf #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

አፄ ኃይለ ሥላሴ እና እቴጌ መነን በግራው አባ ሐና ጅማ @Tarikawi_fotowech
አፄ ኃይለ ሥላሴ እና እቴጌ መነን በግራው አባ ሐና ጅማ @Tarikawi_fotowech

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያውያን ጋኖችን ተሸክመው ወደ ገበያ እያጓጓዙ ነው - 1919 ዓ.ም Transporting jars to the market somewhere in Ethiopia back in 19
የ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያውያን ጋኖችን ተሸክመው ወደ ገበያ እያጓጓዙ ነው - 1919 ዓ.ም Transporting jars to the market somewhere in Ethiopia back in 1927 Deutsche Fotothek/German Photo Library/Steinlehner, Josef Photograph: https://www.deutschefotothek.de/documents/obj/70100148 @Tarikawi_fotowech

አንጋፋው ፎቶግራፈር ኖርበርት ሺለር የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪ ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም (ሌ/ኮ) ከስልጣን ወርደው ወደ ሀገር ዙምባቡዌ ከሄዱ ከጥቂት ቀናት በኋላ በቢሮአቸው ተቀምጦ የተነሳው ፎቶግራፍ
አንጋፋው ፎቶግራፈር ኖርበርት ሺለር የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪ ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም (ሌ/ኮ) ከስልጣን ወርደው ወደ ሀገር ዙምባቡዌ ከሄዱ ከጥቂት ቀናት በኋላ በቢሮአቸው ተቀምጦ የተነሳው ፎቶግራፍ ፤ ግንቦት /1983 ዓ.ም አዲስ አበባ -- ኢትዮጵያ @Tarikawi_fotowech

በቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር የዶዶላ ክሊኒክ - 1967/1968 ዓ.ም The newly built Dodola clinic in the Bale province of Ethiopia back in 1975/1976 U
በቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር የዶዶላ ክሊኒክ - 1967/1968 ዓ.ም The newly built Dodola clinic in the Bale province of Ethiopia back in 1975/1976 University of Southern California USC Digital Library: https://digitallibrary.usc.edu/asset-management/2A3BF1CUX63Q?WSSearchResults @Tarikawi_fotowech

የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በአይራ/ወለጋ - 1931 ዓ.ም https://digitallibrary.usc.edu/asset-management/2A3BF1E4KTYO?WS=SearchResults @Tarika
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በአይራ/ወለጋ - 1931 ዓ.ም https://digitallibrary.usc.edu/asset-management/2A3BF1E4KTYO?WS=SearchResults @Tarikawi_fotowech

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የጤና ጥበቃ ሚኒስትር፤ ዶክተር አዳነች ኪዳነማርያም @Tarikawi_fotowech
በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የጤና ጥበቃ ሚኒስትር፤ ዶክተር አዳነች ኪዳነማርያም @Tarikawi_fotowech

አንድ የኢትዮጵያ ወታደር የቆሰለውን ባልደረባውን ተሸክሞ ሲጓዝ በ1935 ዓ.ም
አንድ የኢትዮጵያ ወታደር የቆሰለውን ባልደረባውን ተሸክሞ ሲጓዝ በ1935 ዓ.ም

በአዲስ አበባ የሐረር ሆስፒታል ግንባታ፣ ከ1963-67 (አሁን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመባል ይታወቃል) @Tarikawi_fotowech
+2
በአዲስ አበባ የሐረር ሆስፒታል ግንባታ፣ ከ1963-67 (አሁን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመባል ይታወቃል) @Tarikawi_fotowech

" ባቢሎን በሳሎን ቲያትር " ተዋናዮች :- አለማየሁ ታደሰ ፣ ያረጋል አጥናፋ (ስለ ውብሸት) ሉሌ አሻጋሪ (ስለ ትዝታ) ህንፀተ ታደሰ (ወርቄ) ሱራፌል ወንድሙ (ስለ ጎበዜ) እመቤት ወ/ገብርኤል እ
" ባቢሎን በሳሎን ቲያትር " ተዋናዮች :- አለማየሁ ታደሰ ፣ ያረጋል አጥናፋ (ስለ ውብሸት) ሉሌ አሻጋሪ (ስለ ትዝታ) ህንፀተ ታደሰ (ወርቄ) ሱራፌል ወንድሙ (ስለ ጎበዜ) እመቤት ወ/ገብርኤል እና ሐረገወይን አሰፋ (ስለ ስንታየሁ) ተስፋዬ ገ/ሃና እና ሰለሞን ቦጋለ (ስለ ደለለኝ) ስናፍቅሽ ተስፋዬ (ስለ መሰረት) እድሪስ አህመድ(አጥናፋ)። ➛ ድርሰት - ውድነህ ክፍሌ ➛ አዘጋጅ - ተስፋዬ ገ/ሃና እና ሰለሞን ሙላት ➛ ዝግጅት አስተባባሪ - ጌታቸው ስለሺ ➛ የድምፅ ግብዓት - ኃይለመስቀል ዲሳሳ ➛ የመብራት ግብዓት - ወንድወሰን ይልማ ፣ ቅጣው ክፍሌ ፣ውብሸት ማሙዬ እና ብርሃኑ ኃይሉ። ➛ የፖስተር ዲዛይንና ስዕል - ደምሴ ሽፈራሁ ➛ መድረክ ግንባታ - አክሊለ ፅጌ ፣ ተዋበ ይታየው ፣ መላኩ ካሣ ፣ አያሌው ያደቴ ፣ ግርማ ወርቄ ፣ ወንድሜነህ ጣፈጠ እና አጥናፋ ልሣነወርቅ። ➛ ቁሳቁስና አልባሳት - ውብዓለም መንግስቱን ➛ የገፅ-ቅብ - አልማዝ ኃይሌ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ግንቦት 1992 @Tarikawi_fotowech

መቀለ 1958 Tarikawi_fotowech

አጤ ሚኒልክ ሆስፒታል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሆስፒታል https://t.me/+UPi6z7ZIGeE-dBrf
+2
አጤ ሚኒልክ ሆስፒታል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሆስፒታል https://t.me/+UPi6z7ZIGeE-dBrf

👆 አለማጋራት ንፉግነት ነው !! #የአጤ_ምኒሊክ_ጭካኔወች አፄ ሚኒሊክ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሟቸው 5 ለማመን የሚከብዱ ዘግናኝ ታሪካዊ ወንጀሎች !!!!! ስለ አፄ ምኒሊክ ብዙ ግዜ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ተፅፏል ነገር ግን ታሪክን ታሪክ የሚያሰኘው ጥሩውንም መጥፎውንም ስናውቅ ነውና አፄ ሚኒሊክ ከሰሩት ጥሩ ነገር ባሻገር የሰሩትን አምስት ታሪካዊ ጥፋቶች ደግሞ እንደሚከተለው በአጭሩ አስቀምጣለሁ ። #1ኛ . በዘር ተከፋፍሎ እርስ በእርስ በፍቅር እየተዋጋና በሰላም እየተገዳደለ ሲኖር የነበረውን ጨዋ ህዝብ በግድ አንድ ሁን ብለው መንግስት መስርተው ያለ ፍላጎቱ በሰላምና በፍቅር እንዲኖር አደረጉት ። #2ኛ . ቴሌቢዥን የሰይጣን ስራ ስለሆነ እምቢ አላይም ያለውን ስልጡን ብሔር ጦር አዝምተው አዝምተው በፍቅር ከማረኩት ብኋላ ቤተ መንግስት አስገብተው እጅግ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ሲኒማ እንዲያይ አደረጉት !! አቤት የሚኒሊክ ጭካኔ #3ኛ . ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ ድረስ በእግሩ ዘና እያለ ሀገር እያየ ለሶስት ወር ሲጓስ የነበረውን ህዝብ ባቡር የሚባል ነገር አስመጥተው ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ በአንድ ቀን እንዲገባ አድርገውት በእግሩ ወክ እያደረገ እንዳይሄድ ከለከሉት ። #4ኛ . ጣሊያን ኢትዮጵያን ወርሮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በእኩልነትና በፍቅር እየረገጠ ሊገዛ ሲመጣ ሚኒሊክ ግን አይሆንም ብሎ ተዋግቶ ለኢትዮጵያ ህዝብ በግድ ነፃነት ሰጠ ። #5ኛ . እህል በድንጋይ እየተፈጨ የጣፈጠ ምግብ ሲበላ የኖረውን ብሔር ምንም ሳያስፈቅዱት ወፍጮ የሚባል ማሽን አስመጥተው ህዝቡ ወፍጮ ቤት ገብቶ እንዲያስፈጭ አደርገውት የዱቄት ብናኝ የህዝቡ አይን ውስጥ እንድገባ አደረጉ !!!! ይሄን ሁሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ንጉስ ዳግማዊ አጤ ሚኒሊክ ከአንድ መቶ ሰባ ስምንት አመታት በፊት ተወለዱ። ሚንልክ ዛሬም ንጉስ ነው👏