en
Feedback
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

Open in Telegram

ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

Show more
735
Subscribers
+124 hours
-17 days
+3530 days
Posts Archive
Civil & military aircraft acquired by Ethiopia between 1976 and 1988 G.C ከኢትዮጵያ ወታደራዊና ሲቪል አይሮፕላኖች የተወሰኑት። ከ1968 እስከ 1980 ዓ.ም
+2
Civil & military aircraft acquired by Ethiopia between 1976 and 1988 G.C ከኢትዮጵያ ወታደራዊና ሲቪል አይሮፕላኖች የተወሰኑት። ከ1968 እስከ 1980 ዓ.ም ድረስ የተነሱ ፎቶግራፎች። Images primarily taken between the mid 70s and the mid 80s while enroute to delivery More pictures and detailed notes about each aircraft are available on the 'Twin Otter World Series' Website: https://www.twinotterworld.com/search-the-site @Tarikawi_fotowech

ኤርትራ ከ1950 እስከ 1956 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ በአብዛኛው በአስመራ የተነሱ ፎቶግራፎች። Images primarily taken in Asmara. You can click each picture & r
+3
ኤርትራ ከ1950 እስከ 1956 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ በአብዛኛው በአስመራ የተነሱ ፎቶግራፎች። Images primarily taken in Asmara. You can click each picture & read the source caption. Kagnew Station Archives/Al Rayl Scrapbook/Local Natives: https://www.kagnewstation.com/scrapbook/rayl/index.html @Tarikawi_fotowech

የኢትዮጵያ የክብር ዘብ አባላት በአዲስ አበባ ለገሀር ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው የይሁዳ አንበሳ ሀውልት ስር ተሰባስበው ይታያሉ። ፎቶግራፉ የተነሳው በጥቅምት ወር 1928 ዓ.ም ነው። Russi
የኢትዮጵያ የክብር ዘብ አባላት በአዲስ አበባ ለገሀር ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው የይሁዳ አንበሳ ሀውልት ስር ተሰባስበው ይታያሉ። ፎቶግራፉ የተነሳው በጥቅምት ወር 1928 ዓ.ም ነው። Russian Forum/3 октября 1935 - Фашизм наносит первый удар. Война в Эфиопии: https://waralbum.ru/community/history/309/paged/4/ https://img-fotki.yandex.ru/get/3307/39478662.28/0_7f91e_5ab09687_XL.jpg @Tarikawi_fotowech

የወፍጮ ታሪክ በኢትዮጵያ ፤ የወፍጮ መኪና በኢትዮጵያ ውስጥ ለመትከል ብዙ ጊዜ ተሞክሮ ነበር። የሸዋው ንጉስ ሳህለሥላሴ በ 1835 ዓ.ም ገደማ አንድ በውሃ የሚፈጭ ወፍጮ ኣስመጥተው ነበር። ቀሳውስቱ
+3
የወፍጮ ታሪክ በኢትዮጵያ ፤ የወፍጮ መኪና በኢትዮጵያ ውስጥ ለመትከል ብዙ ጊዜ ተሞክሮ ነበር። የሸዋው ንጉስ ሳህለሥላሴ በ 1835 ዓ.ም ገደማ አንድ በውሃ የሚፈጭ ወፍጮ ኣስመጥተው ነበር። ቀሳውስቱ ግን የሰይጣን ስራ ነውና በወፍጮው የተፈጨውን እህል የሚበላ የሰይጣን አገልጋይ በመሆኑ አውግዘናል ስላሉ ወፍጮው ፈራርሶ ወደቀ። ከዚህ ዘመን ቀደም ብሎም አቡነ ሰላማ ወፍጮ እንዲገባ ብለው ለአፄ ቴዎድሮስ ቢያማክሯቸው "... የሴቶቻችንን ክንድ ምን ልናደርግበት ነው?" ብለው ወፍጮውን ከለከሉ። ዓጼ ዮሃንስ "በጉዞ ላይ እህል የሚፈጩ ሴቶችን ከማጏዝ የሚገላግለን ነው" ብለው ወፍጮ ቢያስተክሉ በንጉስ ሳህለሥላሴ እንደደረሰው ሁሉ በእርሳቸውም ላይ የሰይጣን ፈጪ ነው ተብሎ ስለተወገዘ ቀረ። ከዚህ በመቀጠል የማንኛውንም ውግዘትም ሆነ ተቃውሞ አሸንፈው ወፍጮ ያቇቇሙት ዓጼ ምኒልክ ናቸው። በአድዋ ዘመቻ ጊዜ ጓዙን ያበዛው የፈጪ እና የወፍጮ ጭነት መሆኑን ያወቁት ዓጼ ምኒልክ ለግላቸው ብዙ እህል የሚፈጭ ወፍጮ እንዲያስመጣላቸው እስቲቨንን አዘዙት። ወፍጮውም መጥቶ በ 1893 ዓ.ም ተተከለ። ወፍጮው የሚፈጨው በሰይጣን ሳይሆን በሰው እንደሆነ ለማሳየት ምኒልክ ከወፍጮው ቤት እየሄዱ በአስፈጪነት ተግባር ተካፋይ ሆኑ። በግብር ጊዜም መኳንንቱ እና ቀሳውስቱ ሰይጣን በፈጨው ዱቄት የተሰራውን እንጀራ አንበላም ሲሉ ምኒልክ ደግሞ በእጅ በጠፈጨ ዱቄት የተጋገረ እንጀራ አልበላም ይሉ ጀመር። ለየመኳንንቱ ሲያስረዱም "... ፈጫይቱ በምትፈጭበት ጊዜ ንፍጧ ሲመጣ ተናፍጣ ወዲያው ትፈጫለች። ለዚህ ነው በንፁህ ድንጋይ የተፈጨውን የመኪና ዱቄት የምወደው ..." ይሉ ጀመር። ምንጭ:- አጤ ምኒልክ (በጳውሎስ ኞኞ) @Tarikawi_fotowech

የቴፒ ገበያ 1965 ዓ.ም University of Frankfurt am Main/Frobenius Institute Image Bank: https://www.frobenius-institut.de/datenbanke
+2
የቴፒ ገበያ 1965 ዓ.ም University of Frankfurt am Main/Frobenius Institute Image Bank: https://www.frobenius-institut.de/datenbanken/aethiopien-datenbank/68-ethiopia-data base/447-photographs http://bildarchiv.frobenius-katalog.de @Tarikawi_fotowech

ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የሚጓዘው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በዱሲ መኝታና ምግብ ቤት በር ላይ ቆሟል - 1950ዎቹ። Rohrer Eshleman Photograph/Tom Lehman Flickr Page
ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የሚጓዘው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በዱሲ መኝታና ምግብ ቤት በር ላይ ቆሟል - 1950ዎቹ። Rohrer Eshleman Photograph/Tom Lehman Flickr Page: https://www.flickr.com/photos/tlehman/3731451877 @Tarikawi_fotowech

የኢትዮጵያ ሰራዊት ሜካናይዝድ ክፍል በ1947 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt photographs/Life Magazine Collection/Ethiopia Essay '55 hosted by Google:
+2
የኢትዮጵያ ሰራዊት ሜካናይዝድ ክፍል በ1947 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt photographs/Life Magazine Collection/Ethiopia Essay '55 hosted by Google: Images.google.com/hosted/life @Tarikawi_fotowech

European guests in Addis Ababa 1920 @Tarikawi_fotowech

ይድረስ ከሼህ ሆጅሌ ሐሰን፥ "በጌምድር የሚባለው አገር ከብት ካለቀ ወዲህ ሳይታረስ ቀርቶ ጠፍ ሆንዋል:: አሁንም ከብትም ገበሬም ሰድጄ በጌምድርን አቀናለሁ ብያለሁና አንተም ገበሬ የሚሆኑ ሰዎች ከነ
ይድረስ ከሼህ ሆጅሌ ሐሰን፥ "በጌምድር የሚባለው አገር ከብት ካለቀ ወዲህ ሳይታረስ ቀርቶ ጠፍ ሆንዋል:: አሁንም ከብትም ገበሬም ሰድጄ በጌምድርን አቀናለሁ ብያለሁና አንተም ገበሬ የሚሆኑ ሰዎች ከነሚስቶቻቸው ከዘመድህም ከወዳጅህም ፈልገህ እንድትሰድልኝ ይሁን። ቁጥሩን ግን እኔ ይኽን ያህል አልልህም፥ የተገኘልህን ያህል ስደድልኝ" ዳግማዊ አጼ ምኒልክ የካቲት 22 ቀን 1900 ዓ.ም. ለቤኒሻንጉሉ ሼህ ሆጅሌ ከአዲስ አበባ የጻፉት ደብዳቤ፥ ከጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ መጽሀፍ Pucture Credit: Richard Pankhrust & Denis Gerard: Ethiopia Photogrphed- Historic Photographs of the country & its People 1867-1935 ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል!! Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_fotowech https://t.me/+UPi6z7ZIGeE-dBrf #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ

መቂ ከ1955 እስከ 1959 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ የተነሳ ፎቶግራፍ https://www.flickr.com/photos/espsol/sets/72157632677473483 @Tarikawi_fotowech
መቂ ከ1955 እስከ 1959 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ የተነሳ ፎቶግራፍ https://www.flickr.com/photos/espsol/sets/72157632677473483 @Tarikawi_fotowech

ኢትዮጵያችን በ1947 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt Photographs - Life Magazine Collection - Ethiopia Essay '55 hosted by Google : Images.go
+2
ኢትዮጵያችን በ1947 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt Photographs - Life Magazine Collection - Ethiopia Essay '55 hosted by Google : Images.google.com/hosted/life ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል!! Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_fotowech https://t.me/+UPi6z7ZIGeE-dBrf #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

ድምፃዊት ፣ ክራር ደርዳሪ አርቲስት አስናቀች ወርቁ @Tarikawi_fotowech
ድምፃዊት ፣ ክራር ደርዳሪ አርቲስት አስናቀች ወርቁ @Tarikawi_fotowech

የባቡር አደጋ በድሬዳዋ አቅራቢያ - 1943 ዓ.ም The people in the 3rd picture are described as Strom family from Dire Dawa on their way to Dj
+2
የባቡር አደጋ በድሬዳዋ አቅራቢያ - 1943 ዓ.ም The people in the 3rd picture are described as Strom family from Dire Dawa on their way to Djibouti E-Pics Image Archive: http://ba.e-pics.ethz.ch/#1602074927346_21 @Tarikawi_fotowech

Ethiopian_Buna_Buna_song_(ቡና_ቡና)(128k).mp33.12 MB

የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና የዕድገታችን ገንቢ ቡና ቡና አውታር ነው ቡናችን ቡና ቡና....." ከ 1970ዎቹ ጀምሮ እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ማለዳም ሆነ ም
የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና የዕድገታችን ገንቢ ቡና ቡና አውታር ነው ቡናችን ቡና ቡና....." ከ 1970ዎቹ ጀምሮ እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ማለዳም ሆነ ምሽት ላይ የቡና ዋጋ መግለጫ በጥሩነህ ማሞ ፕሮግራሙ ከመቅረቡ በፊትና በመሀል ላይየሚደመጠው ዜማ ነው። ይህ ህብረ ዝማሬ በ 1970 ዓ.ም በጅማ ከተማ ቦሳ 4 ቀበሌ በተመሰረተው የታዳጊዎች ኪነት ቡድን የተዜመ ሲሆን የቡድኑ መሥራችና አሠልጣኝ የሆኑት አቶ ታረቀኝ ወንድሙ ይባላሉ፡፡ ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዩት ዜማውን የተጫወቱትን የኪነት ቡድኖች ሲሆኑ በስተግራ መጀመሪያ ላይ ያሉት ደግሞ የቡድኑ መስራችና አስልጣኝ አቶ ታረቀኝ ወንድሙ ናቸው። ለአስተያየትዎ @Fiky_Bot ላይ አድርሱን #ታሪካዊ_ፎቶዎችን ይቀላቀሉ ⤵️ @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech

የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

አዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ በ1948 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt Photographs/Life Magazine Collection/Ethiopia Essay'55 hosted by Google: image
+3
አዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ በ1948 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt Photographs/Life Magazine Collection/Ethiopia Essay'55 hosted by Google: images.google.com/hosted/life @Tarikawi_fotowech

በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤት የፊልም ማስታወቂያዎች - 1947 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt photographs- Life Magazine Collection - Ethiopia Essay '55 hosted
+2
በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤት የፊልም ማስታወቂያዎች - 1947 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt photographs- Life Magazine Collection - Ethiopia Essay '55 hosted by Google Images.google.com/hosted/life @Tarikawi_fotowech

በላንጋኖ/ሻላ ሀይቅ ከ1955 እስከ 1959 ዓ.ም ድረስ የተነሱ ፎቶግራፎች https://www.flickr.com/photos/espsol/sets/72157632677473483 @Tarikawi_fotowec
+2
በላንጋኖ/ሻላ ሀይቅ ከ1955 እስከ 1959 ዓ.ም ድረስ የተነሱ ፎቶግራፎች https://www.flickr.com/photos/espsol/sets/72157632677473483 @Tarikawi_fotowech