en
Feedback
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

Open in Telegram

ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

Show more
735
Subscribers
+124 hours
-17 days
+3530 days
Posts Archive
አዲስ አበባ - ሰኔ 1963 ዓ.ም Louis Redstone Photographs- University of Michigan- Art, Architecture & Engineering Library http://quod
+2
አዲስ አበባ - ሰኔ 1963 ዓ.ም Louis Redstone Photographs- University of Michigan- Art, Architecture & Engineering Library http://quod.lib.umich.edu @Tarikawi_fotowech

Asosa, Ethiopia 1938 @Tarikawi_fotowech
+2
Asosa, Ethiopia 1938 @Tarikawi_fotowech

ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ @Tarikawi_fotowech
+1
ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ @Tarikawi_fotowech

የሆለታ ንብ እርባታ ጣቢያና ሰራተኞቹ - መስከረም 1966 ዓ.ም Eva Crane Trust Photographs/Ethiopia Gallery: https://www.evacranetrust.org/gallery/
+2
የሆለታ ንብ እርባታ ጣቢያና ሰራተኞቹ - መስከረም 1966 ዓ.ም Eva Crane Trust Photographs/Ethiopia Gallery: https://www.evacranetrust.org/gallery/ethiopia @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech

ማረቆ - 1964/1965 ዓ.ም Mareko back in 1972/1973 University of Frankfurt am Main/ Frobenius Institute Photo Archive/Braukamper, U
+2
ማረቆ - 1964/1965 ዓ.ም Mareko back in 1972/1973 University of Frankfurt am Main/ Frobenius Institute Photo Archive/Braukamper, Ulrich Photographs: http://bildarchiv.frobenius-katalog.de @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech

Images mostly taken in & around Qersa/Arsi? in the 1960s G.C Source caption for 1st picture says 11th grade students in Qersa
+2
Images mostly taken in & around Qersa/Arsi? in the 1960s G.C Source caption for 1st picture says 11th grade students in Qersa in the 1960s G.C Most of the pictures have stories in Swed, & those of you who can understand the language can read the details here: Din Studio/Hijort I Kina Blog: http://hjortkina.dinstudio.se @Tarikawi_fotowech

ድሬደዋ - 1947 ዓ.ም Dr. Gilbert H Grosvenor Photograph/National Geographic Archive via Getty Images: https://www.gettyimages.com/
ድሬደዋ - 1947 ዓ.ም Dr. Gilbert H Grosvenor Photograph/National Geographic Archive via Getty Images: https://www.gettyimages.com/license/82955018 @Tarikawi_fotowech

" ያዲስ አበባ ከተማ የነዋሪ መታወቂያ በዘመኑ " !!! በቀ.ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ያዲስ አበባ ገዢ መታወቂያ። ስም:- አቶ ንጋቱ ይመር ሥራው:- ደጅ ጠኚ አሳዳሪ:- እራሳቸው ማስጠ
" ያዲስ አበባ ከተማ የነዋሪ መታወቂያ በዘመኑ " !!! በቀ.ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ያዲስ አበባ ገዢ መታወቂያ። ስም:- አቶ ንጋቱ ይመር ሥራው:- ደጅ ጠኚ አሳዳሪ:- እራሳቸው ማስጠንቀቂያ። ይህን የመለያ ወረቀት አሳልፎ ለሌላ ሰው የሰጡ እንደ አጥፊ ተቆጥሮ ከከተማ ነዋሪነት መዝገብ ይፋቃል። @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech

የመላ ኢትዮጵያውያን ጉልበት፣ሀብትና እውቀት የፈሰሰባት ንጹዋ አዲስ አበባ በ1947/1948 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt photographs- Life Magazine Collection - Ethi
+2
የመላ ኢትዮጵያውያን ጉልበት፣ሀብትና እውቀት የፈሰሰባት ንጹዋ አዲስ አበባ በ1947/1948 ዓ.ም Alfred Eisenstaedt photographs- Life Magazine Collection - Ethiopia Essay '55 hosted by Google Images.google.com/hosted/life @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ 1935 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ 1965 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

አንዲት ሴት በቡርቃ በትልቅ ሚዛን ቡና እየመዘኑ በመሸጥ ላይ ናቸው - 1929/1930 ዓ.ም በዚያ ሩቅ ዘመን የ1 ኪሎ ቡና ዋጋ ምናልባትም ከ አምስት ሣንቲም የማይበልጥ ይሆናል፡፡ በ1981/1982
አንዲት ሴት በቡርቃ በትልቅ ሚዛን ቡና እየመዘኑ በመሸጥ ላይ ናቸው - 1929/1930 ዓ.ም በዚያ ሩቅ ዘመን የ1 ኪሎ ቡና ዋጋ ምናልባትም ከ አምስት ሣንቲም የማይበልጥ ይሆናል፡፡ በ1981/1982 ዓ.ም አካባቢ አንድ ኩንታል/100 ኪሎ ቡና በጂማ ከተማ ከ200 ብር ባልበለጠ ገንዘብ (ኪሎ በ2 ብር ሂሳብ) ይሸመት እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ A woman selling coffee at her scales in Burka back in 1937/1938 Deutsche Fotothek/German Photo Library/Schottenloher, Rudolf Photograph: https://www.deutschefotothek.de/documents/obj/71576020 ©Sisay Tefera Mekonnen @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech

የኢህዲሪ ፕሬዚደንትና የአብዮታዊው ሰራዊት ጠቅላይ የጦር አዛዥ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ግንቦት 13/1983 ዓ.ም ሀገር ጥለው ከመሠደዳቸው በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ከልዩ ጥበቃ ብርጌድ የግል ጠባቂዎቻ
የኢህዲሪ ፕሬዚደንትና የአብዮታዊው ሰራዊት ጠቅላይ የጦር አዛዥ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ግንቦት 13/1983 ዓ.ም ሀገር ጥለው ከመሠደዳቸው በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ከልዩ ጥበቃ ብርጌድ የግል ጠባቂዎቻቸው ጋር የተነሡት የማስታወሻ ፎቶግራፍ .. @Tarikawi_fotowech

ከ 110 ዓመት በፊት ከእቴጌ ጣይቱ ብጡል የተፃፈ ደብዳቤ ፤ የተላከ ከእቴጌ ጣይቱ ብርሃነ ዘኢትዮጵያ። ይድረስ ከማህበረ ዲር ሥልጣን ደብረገነት ኢየሩሳሌም። እንዴት ሰንብታችኋል እኔ እግዚአብሔር ይ
+1
ከ 110 ዓመት በፊት ከእቴጌ ጣይቱ ብጡል የተፃፈ ደብዳቤ ፤ የተላከ ከእቴጌ ጣይቱ ብርሃነ ዘኢትዮጵያ። ይድረስ ከማህበረ ዲር ሥልጣን ደብረገነት ኢየሩሳሌም። እንዴት ሰንብታችኋል እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና ነኝ። እናንተ ብትስማሙ እርስ በርሳችሁ ብትፋቀሩ አንድነታችሁን ብታጸኑ ይሻልል እንጂ ትግሬ የብቻው ነው ሸዋ የብቻው ነው ቢገምድር ጎጃም የብቻው ነው እያላችሁ ጎሣ እየለያችሁ ብትጣሉ ምን ትረባላችሁ። እኛስ በእየሩሳሌም ነገር ይህንን ያህል መድከማችን ያንን ያህል ብር ባንክ አግብተን የዚያን ወለድና ለቤቱ የሚወጣውን ክራይ መስጠታችን እንዳትቸገሩ የሰው ፊት እንዳታዩ ያንን እያሰባችሁ ለኛም የጌታችንን ፆም ከፈሰሰበት ላይ ዳዊት እንድትደግሙልን እንድታዝኑልን እና እናንተም ፩ ነታችሁ እንዲፀና ብለን ነው እንጂ ገንዘቡ ተርፎ ባገራችን በኢትዮጵያ የምንሰጠው ሰው አጥተን አይደለም። አሁን ስለ እግዚአብሔር ብላቹ እናንተ እርስ በራሳችሁ ተፋቀሩ ለኛም ዳዊት ድገሙልን እዘኑልኝ። ሳትቸገሩ እንዴት የድፍን አውሮፓ መሳለቂያ ትሆናላችሁ። አሁንም ይኸው እማሆይ ወለተ ተክሌ መቃብሬ ከእዚያ ይሁን ብላ መጥታለችና አደራችሁን በምኑም በምኑም ነገር እንዳተስቀይሟት እንግዲህ ሷ እንዲህ አደረጉኝ ብላ የላከችብኝ እንደሆነ እናንተን እጥላችኋለሁ እኔንም እንዳታስቀይሙኝ። ታህሳስ ፴ ቀን ፩፻፬ ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። https://www.ethiopiahistoryarchivewebsiteproject @Tarikawi_fotowech

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በልጅነታቸው - በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ተፈሪ ሁሉ ነገር ተሟልቶለት ራሱን የቻለ ጌታ ሆኗል፡፡ ተለይቶ ወደተዘጋጀለት ቤት ያልተፈቀደለት ሰው እንዳይገባ በዘበኞች ይጠበቃል፡
+1
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በልጅነታቸው - በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ተፈሪ ሁሉ ነገር ተሟልቶለት ራሱን የቻለ ጌታ ሆኗል፡፡ ተለይቶ ወደተዘጋጀለት ቤት ያልተፈቀደለት ሰው እንዳይገባ በዘበኞች ይጠበቃል፡፡ ራስ መኮንን ተፈሪን ለማየት ሲፈልጉ በጓሮ በኩል ወደተሰራው ትንሹ ቤት እያስመጡ እየሳሙ ያጫውቱታል፡፡ ከተፈሪ ሞግዚቶች መካከል አንዷ አዩ ናት፡፡ አዩ አማርኛ አትችልም፣ የምትናገረው በኦሮሚኛ ነው፣ ያ ተፈሪኮ ትላለች፡፡ ቀኛዝማች አባ ናዳ ሁሉንም በበላይነት ያዛሉ፡፡ ወደ ትንሹ ቤት እንድንገባ ከተፈቀደልን ጥቂት ሰዎች መካከል እኔ፣ ቶላ፣ ዩሱፍ፣ አምሳ ፈይሳ፣ አቶ ወልደ አማኑኤል፣ ፊታ/አባ ታቦርና ቀኛ/ኃይለ ሥላሴ እንገኛለን፡፡ ያን ጊዜ ተፈሪ 3 አመት አካባቢ ይሆነዋል፡፡ ተፈሪ በጣም የሚያምር ቆንጆ ልጅ ነው፣ ጸጉሩን አሳድገውለት ሹሩባ በማበጀት በቅቤ ይቀቡታል፡፡ ለሚያየው ሰው ሴት ይመስላል፡፡ ራስ መኮንን ተፈሪን በጣም ይወዱታል፡፡ ማንኛውም አባት እንደሳቸው ልጁን አጥብቆ የሚወድ አይመስልም፡፡ የሳቸው ፍቅር ብቻ የሚበቃው ስለማይመስላቸው፣ ሐረር ሸዋና ኢትዮጵያ በሙሉ ተፈሪን እንዲወድላቸው ይመኛሉ፡፡ ተፈሪ በባህሪው ገና ከሕጻንነቱ ጀምሮ እንደ ልጅ ሳይሆን፣ እንደ አዋቂ ሰው ነው፡፡ ጭምት አስተዋይና ዝምተኛ ልጅ ነው፡፡ መንከትከት፣ መቅበጥና መጮህ አይፈቅድም፡፡ ሁልጊዜ ከንፈሮቹን ፈልቀቅ ያደርጋል። አባቱ የልጃቸውን ባህሪ እየተመራመሩ "ይገርማል ምን ዓይነት ሰው ይወጣው ይሆን?" እያሉ ዘወትር ይናገሩ ነበር ። ባንዳች ምክንያት ያኮረፈ እንደሆነ፣ ከሰው ጋራ ሳይነጋገር፣ ምሳውን ሳይበላ ጦሙን ይውላል፡፡ ስለዚህ ተፈሪን ላለማስቀየም ራስ ይጠነቀቁ ነበር። የሕይወቴ ታሪክ፣ ፊታውራሪ ተክለሃዋሪያት ተክለማሪያም፤ገጽ 49-53 (ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም) @Tarikawi_fotowech

ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር ፤ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገ
+2
ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር ፤ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ ያሉ ሰዎች ሃገራችንን በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል። ©Daniel Engda ሙሉ ታሪኩን ከፈለጉ አስተያየት መስጫው ላይ ፍላጎትዎን ይግለፁልን @Tarikawi_fotowech

ጣና ሐይቅና የአባይ ወንዝ ባህር ዳር ኢትዮጵያ 1977 ዓ.ም United States National Museum of African Art/Smithsonian Online Virtual Archives/Maril
+2
ጣና ሐይቅና የአባይ ወንዝ ባህር ዳር ኢትዮጵያ 1977 ዓ.ም United States National Museum of African Art/Smithsonian Online Virtual Archives/Marilyn Heldman Photographs: https://sova.si.edu/details/EEPA.2013-013#ref375 @Tarikawi_fotowech

Color Pictures of Ethiopia possibly taken between the 1960s & 1980s G.C University of Pennsylvania- Africa Studies Center- Mu
+2
Color Pictures of Ethiopia possibly taken between the 1960s & 1980s G.C University of Pennsylvania- Africa Studies Center- Multimedia Archives https://www.africa.upenn-edu/Ethiopia_GIFS/menu_Ethio.html @Tarikawi_fotowech

የኢሬቻ በዓል ሲከበር 1951 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

ግሸን ማርያም ከ 100 አመት በፊት በ19ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ/በ20ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያ። ንጉሳዊ መጎናጸፊያ ያደረጉ የሀይማኖት አባቶች በግሸን፥ የግሸን ማርያም የመጨረሻ መግቢያ በር 1. Prie
+1
ግሸን ማርያም ከ 100 አመት በፊት በ19ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ/በ20ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያ። ንጉሳዊ መጎናጸፊያ ያደረጉ የሀይማኖት አባቶች በግሸን፥ የግሸን ማርያም የመጨረሻ መግቢያ በር 1. Priests from Gishen wearing Royal mantles of Menelik II & Empress Taitu 2. The last entry to Gishen Source widely puts the date of both photographs between 1894 & 1924 G.C Italian Geographical Society Photographic Archive/Alberto Pollera Collection: http://www.archiviofotografico.societageografica.it/index.php?it/152/archivio-fotogra fie&paginate_pageNum=1 http://www.archiviofotografico.societageografica.it/index.php?it/152/archivio-fotogra fie&paginate_pageNum=3 @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech