en
Feedback
ኢትዮ መፅሀፍት እና ትረካ

ኢትዮ መፅሀፍት እና ትረካ

Open in Telegram
776
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+4430 days
Posts Archive
የፍቅር በፍቅር ••እንዲህም አይነት አፍቃሪ አለ•• #ፍቅር_ለዘላለም_ይኖራል ለባለቤቱ በየቀኑ ሮዝ አበባ የሚሰጥ ባል ነበረ፡፡ በስራ ጉዳይ ከከተማ ራቅ ብሎም እንኳ አበባውን ይልክላት ነበር፡፡ አንድ ቀን በደረሰበት አደጋ ሕይወቱ አለፈ፤ሆኖም ግን አበባው አለመቋረጡ ያስደነገጣት ሚስቱ ለመልክተኛው "ይህ እንዴት ሊሆን እንደቻለ ?" ስትል ጠየቀችው፡፡ መልእክተኛውም በእድሜ ዘመኗ ሁሉ አበባው እንዳይቋረጥ የረጅም አመት ቅድመ ክፍያ ባሏ ከመሞቱ በፊት እንደከፈለ ነገራት። ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጣቹ ለ አፍቃርያን ሼር አድርጉላቸው 👉@ethioterkaa 👉@ethioterkaa 👉@ethioterkaa

ሊሊዬ እና ቲቲዬ ❤️❤️❤️ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━ ከ ቴዎድሮስ መብራቱ ትረካ በአንዷለም ተስፋዬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━

ይህ መፀሀፍ ያለው በ inbox ቢያወራኝ ደስ ይለኛል በገበያ ላይ ስላጣውት ነው @Abrishjano inbox 👍 @Abrishjano‼️‼️‼️‼️
ይህ መፀሀፍ ያለው በ inbox ቢያወራኝ ደስ ይለኛል በገበያ ላይ ስላጣውት ነው @Abrishjano inbox 👍 @Abrishjano‼️‼️‼️‼️

10 minutes to start your day right Motivational speach @ethioterkaa @ethioterkaa @ethioterkaa

........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioter
........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉@ethioterkaa

........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioter
........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉@ethioterkaa 🔉📢📢📢📢📢📢📢📢📢

........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioter
........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉@ethioterkaa

........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioter
........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉@ethioterkaa

🌿የሌለዉን እንዳለ ማስመሰል ይደክምሃል! ህይወት በነብርና በሚዳቆ መካከል እንዳለዉ እልህ አስጨራሽ ሩጫ ናት፡፡ ብዙ ጊዜ ሚዳቆ ሮጣ ታመልጣለች፡፡ ነብር ደርሶ የሚይዛት ከስንት አንዴ ነዉ.. ይሄ ለምን እንደሆነ ታዉቃለህ? ነብር የሚሮጠዉ ‘ለአንድ ምሳ!’ ሚዳቆ ግን ‘ለዉድ ህይወቷ’ ስለዚህ አላማ ከጊዜያዊ ፍላጎት እንደሚበልጥ ትረዳለህ፡፡ የሚዳቆ አላማ ሕይወቷን ማትረፍና ሌላ ቀንን ማየት ሲሆን የነብር ደግሞ ‘በልቶ መዘረር’ ነዉ፡፡ ከስንት አንዴ ከበላና ከጠገባ በኋላ ሚሊየን ሚዳቆ በአፍንጫዉ ስር ቢያልፉ ምን ገዶት! ለመኖር እልህ ሲይዝህ ለመብላት መኖር ታቆማለህ፣ ለሻይ መጠጫ ተራራ መፈንቀል፣ የሌለዉን እንዳለ ማስመሰል ይደክምሃል...ወደ እዉነተኛዉ መንገድ የዛኔ መመለስ ትጀምራለህ፡፡ ያም ለአላማ መኖር! 🕊 ነገ መልካም ይሆናል ! 🤝 @ethioterkaa 🤲 @ethioterkaa 👍 @ethioterkaa 👉 @ethioterkaa

እውነት Vs ውሸት..! "አንድ ቀን እውነት እና ውሸት ይገናኛሉ። ውሸት ለእውነት “ዛሬ አስደናቂ ቀን ነው” ትላታለች። እውነት ወደ ሰማይ ቀና ብላ ትመለከትና እውነትም ቀኑ እጅግ ውብ መሆኑን ታስተውላለች። ከዚያም ቀኑን ሙሉ አብረው ያሳልፉና በመጨረሻ በአንድ የውኃ ጉድጓድ አጠገብ ይደርሳሉ ። ውሸት እውነትን በድጋሚ “ውሃው በጣም ጥሩ ነው፤ አብረን እንታጠብ!” ትላታለች። እውነትም የጉድጓዱን ውሃ ባየች ጊዜ ጥሩ መሆኑን ተገነዘበች፡፡ በዚህም፣ እውነት የአብረን እንታጠብ ግብዣውን ተቀብላ ልብሳቸውን ከጉድጓዱ ዳር አስቀምጠው መታጠብ ይጀምራሉ። መታጠቢያ ጉድጓዱ ውስጥ እያሉ ውሸት ከውሃው በድንገት ትወጣለች፤ የእውነትንም ልብስ ትለብስና ትሸሻለች። በሁኔታው በጣም የከፋት እውነት ከጉድጓዱ ትወጣና ውሸትን ለማግኘት እና ልብሷን ለመቀበል በየቦታው ትሯሯጣለች። በየመንገዱ የምታገኛቸው ሰዎች እውነትን እርቃኗን በማየታቸው በንቀት እና በንዴት ይመለከቷታል። ውሸትን ሮጣ መያዝ ያልቻለችው ምስኪኗ እውነት ወደ ጉድጓዱ ተመልሳ የውሃው ጉድጓድ ውስጥ በመደበቅ ለዓለም ስትል እርቃኗን ለዘላለም ትሸፍናለች። እነሆ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ውሸት እንደ እውነት ለብሶ በዓለም ዙሪያ በመዘዋወር የኅብረተሰቡን ፍላጎቶች በማርካት ላይ ይገኛል፡፡ ዓለምም እውነትን የመፈለግ በጭራሽ ፍላጎት የለውምና የእውነት ለዘለዓለም በጉድጓዱ ውስጥ መቅረት አያስጨንቀውም። ዓለም፣ እውነት እርቃኗን ስትሆን የሚሸከምበት ሞራልም ስለሌለው በመደበቋ ደስተኛ ነው። ከውሸት የፀዳ፣ በእውነት ያሸበረቀ ቀን ተመኘሁ! መልካም ውሎ ........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 👉@ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉 @ethioterkaa 👉@ethioterkaa

አንድ ሴት መንገድ ላይ እየሄደች አንድ ልጅ ከኋላዋ እየሮጠ ስታይ ዞር አለች " ባንቺ ውስጥ ሴትነት ውበት አለ ወደድኩሽም " አላት ፈገግ ብላ " ከኔ በላይ ቆንጆ እና በሴትነቷም ከእኔ የተሻለች ጓደኛዬ ከኋላክ አለች " ስትለው ዞሮ ፈለገ ግን ምንም ሴት አላየም " የታለች? " አላት #እሷም_ፈገግ_ብላ " ወደኸኝ ቢሆን ኖሮ ሌላ ባልፈለክ ነበር " ብላ መንገዱዋን ቀጠለች። በአንድ ምክንያት የሚወድህ ሰው በሌላ ምክንያት ይለይሀል ለምን እንደሚወድህ የማያቀው ግን ሁሌም ቢሆን ይወድሀል.. . . ........መልካም ምሽት ....... ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን 🕶አንድ ሴት መንገድ ላይ እየሄደች አንድ ልጅ ከኋላዋ እየሮጠ ስታይ ዞር አለች " ባንቺ ውስጥ ሴትነት ውበት አለ ወደድኩሽም " አላት ፈገግ ብላ " ከኔ በላይ ቆንጆ እና በሴትነቷም ከእኔ የተሻለች ጓደኛዬ ከኋላክ አለች " ስትለው ዞሮ ፈለገ ግን ምንም ሴት አላየም " የታለች? " አላት #እሷም_ፈገግ_ብላ " ወደኸኝ ቢሆን ኖሮ ሌላ ባልፈለክ ነበር " ብላ መንገዱዋን ቀጠለች። በአንድ ምክንያት የሚወድህ ሰው በሌላ ምክንያት ይለይሀል ለምን እንደሚወድህ የማያቀው ግን ሁሌም ቢሆን ይወድሀል.. . . ........መልካም ምሽት ........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን 🕯@ethioterkaa 🕯@ethioterkaa 🕯@ethioterkaa

🧿✅እውነተኛ ታሪክ🧿✅ አንድ የቆሎ ተማሪ ነበር ይህ ተማሪ ከሌሎች እሱን መሰል ተማሪዎች የሚለየው ስለ ማርያም ስለ እመብርሃን ብሎ ከለመነ በኋላ ያገሬው ሰው ሲሰጡት " ✅ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ✅" ብሎ መርቆ ይሄዳል፡፡ እናም ይህ የቆሎ ተማሪ ትምህርቱን እየተማረ የተዘከሩትንም '✅ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ' ✅ እያለ ሲኖር ባንድወቅት ወደ አንዷ ሴትዮ ቤት ገብቶ "ስለ ማርያም ስለ ወላዲተ አምላክ ተዘከሩኝ" ብሎ ሲለምን የቤቱ ባለቤት ቁራሽ እንጀራ አውጥታ ተዘከረችው እሱም የለመደው ነውና ✅"ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ"✅ብሎ መርቆ ይሄዳል በዚህ ግዜ ሴትዮዋ "እንዴት ስዘከረው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ መመረቅ ሲገባው ✅ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ✅ ይለኛል" ብላ ትናደዳለች፡፡ "እንዲህ ከሆነማ ጥሩ ብላ ነገ ሲመጣ አሳየዋለሁ" ብላ ትፎክርበታለች በነገታውም ወደ አመሻሹ ለእራት የሚሆነውን ሊለምን ወደ መንደሮቹ እንደለመደው "ስለ ማርያም" እያለ ሲሄድ ሴትዮዋም በጎማ ጠላ አዘጋጅታ ጠላው ውስጥ መርዝ ጨምራ ጠበቀችው ተማሪውም እሷ ቤት እንደደረሰ ስለ ማርያም ስለ እመብርሃን ብሎ ደምፁን እንዳሰማት ወዲያውኑ ያዘጋጀችውን ጠላ የያዘውን ጎማ አውጥታ ሰጠችውና ከዛው ቁጭ ብሎ ከጠጣው መርዙ ሊገለው ስለሚችል "በል እዚህ ቁጭ ብለህ ከጠጣኸው ስለሚመሽብህ ከቤትህ ሄደህ አረፍ እንዳልክ ጠጣት፡፡ እንዴት ያለች ጠላ መሰለችህ" ብላ ትልከዋለች፡፡ "እሱም ✅ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ✅ ብሏት ይሄዳል "እስኪ ደግም ሆነ ክፋት ለራስ ከሆነ እናያለን" ብላ በውስጧ ሞቱን አስባ ተሳለቀችበት፡፡ እሱም የተዘከሩትን ምግብም ሆነ መጠጥ ይዞ ወደ ማደርያው ጉዞውን ጀመረ በመንገድ ላይ የሴትዮዋ ልጆች በረሃ ቆይተው በጣም ደከሟቸው ከተማሪው ጋር ተገናኙ ወደ ተማሪው ቀረብ ብለው "እባክህን በርሃ ቆይተን በጣም ደክሞን መግባታችን ነውና እቤት እስክንደርስ የውሃ ጥማችንን ቢያስታግስልን ከያዝከው መጠጥ ትንሽም ቢሆን አጠጣን" ብለው ሲለምኑት "እኔም ለምኜው ነው ደግነትም ለራስ ነው" ብሎ ከያዘት ጎማ እንዲጠጡ ፈቀደላቸው ሁለቱም ልጆች ከጎማዋ እንደጠጡ ወደያው ይሞታሉ ይህን ጊዜ እሪታው ቀልጦ የመንደሩ ሰው በሙሉ ይሰበሰቡና ግማሹ ዱላ ይዞ ደብድበን ካልገደልነው ገሚሱም በድንጋይ መወገር አለበት። የተቀሩት ደግሞ ለህግ መቅረብ አለበት ሲባባሉ ሴትዮዋ የመንደሩን ግርግር ሰምታ ስትመጣ ሁለቱም ልጆቿ ሞተው መርዝ ከጠላ ጋር ቀላቅላ የሰጠችውም ተማሪ ሰዎች እያመናጨቁ ይዘውት ወደ ህግ እናቅርበው ብለው ሲወስዱት ታያለች። ይሄኔ ነበር ✅ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ✅ የሚለው ነገሩ ትዝ ያላት ሴትዮዋም "በሉ የያዛችሁትን ተማሪ ልቀቁት የዚህ ሁሉ ችግር ምክንያት እኔው እራሴው ነኝ" በማለት የሆነውን ነገር ሁሉ ተናግራ "በገዛ ክፋቴ የገዛ ልጆቼን የገደልኩት እኔው እራሴው ነኝ እናም ይሄ ሰው ንፁህ ሰው ነው ልቀቁት" ብላ እራሷን ለህግ ሰጠች፡፡ እውነትም ደግም ሆነ ክፉ መሆን ለራስ ነው ክፉ መሆን በቅድሚያ የሚጎዳው እራስን ነውና ደግ እንሁን ከደግነት በላይ መልካም ነገር የለምና፡፡ አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ሼር)🙏 . . .........💐💐መልካም ምሽት 💐💐........ ቻናሉን ከወደዳችሁት like እና share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🔉@ethioterkaa 🔉@ethioterkaa 🔉@ethioterkaa 🔉@ethioterkaa

❤️ ሞናኒዛ❤️ ........... ሞናሊዛ ምን የተለየ ነገር ኖሯት ነው እንዲ የሚካበድላት? ብዙዎች የሚያነሱት ጥያቄ ስለሆነ ስለ ስእሉ አንዳንድ ነጥቦችን ላንሳ፦ ፨በመጀመሪያ ደረጃ ሞናሊዛ እድሜ ጠገብ የጥበብ ስራ ነች 500 አመታትን አስቆጥራለች ፨ሊዮናርዶ ዳቪንቺ ሞናሊዛን የሳለው በዘይት ቀለም ብሩሽን በመጠቀም ቢሆንም ስእሉ ላይ ግን ምንም አይነት የብሩሽ ምልክት እንዳይታይ አድርጎ ነው የሳላት❤️ ፨ሌላው አስደናቂ ነገር ስእሉን ከየትኛውም አቅጣጫ ብንመለከተው የሞናሊዛ አይን እኛን ፊት ለፊት በትኩረት የሚያየን ነው የሚመስለው ፨የሞናሊዛ ዋነኛ መታወቂያ የሆነው ሚስጥራዊ ፈገግታዋ ነው።ስእሉን የምናይበት አቅጣጫና አንግል በተቀያየረ ቁጥር ፈገግታዋ😘 ይቀያየራል።አይኗን በትኩረት በምንመለከትበት ወቅት ከንፈሯን የምናየው በperipheral vision ስለሆነ በከንፈሮቿ መሀል shadow ይፈጠራል ያ ደግሞ ፈገግ ያለች እንዲመስለን ያደርጋል ነገር ግን ፊት ለፊት ወደ ከናፍሮቿ ስንመለከት ፈገግ አላለችም😘 ፨የሞናሊዛን ስእል ከፍተኛ ጥራት ባለው አጉሊ መነፅር ስንመለከተው ሚስጥራዊ ኮዶችን እናገኛለን ምናልባትም ዳን ብራውን ዘዳቪንቺ ኮድን ለመፃፍ ያነሳሳው ስእሉ ላይ ያሉት ኮዶች እንቆቅልሽ ሊሆን ይችላል ፨ከስእሉ በስተጀርባ በቀኝ በኩል እየደበዘዘ የሚመጣው መልክአ ምድር ህልም መሰል ትእይንት እንዲፈጠርብን ያደርጋል በግራ በኩል ያለው ድልድይ ፔንቶጎቢ ተብሎ የሚጠራው ጥንታዊ ድልድይ እንደሆነ ይታመናል፤ ድልድዩ ላይ በአጉሊ መነፅር የሚታይ 72 ቁጥር አለ እንደተመራማሪዎች ገለፃ ከሆነ ዳቪንቺ ይህን ያደረገው በ1472 ድልድዩ የሚገኝበት አካባቢ ተከስቶ የነበረው ጎርፍ ባስከተለው ጉዳት ሰለባ የሆኑ ሰዎችን ለመዘከር የሰራው ስራ ነው ፨የከንፈሯ አቀማመጥና አተኩራ መመልከቷ ከስእል ይልቅ ነብስ ያላት ፍጥረት አስመስሏታል ይህን ተከትሎ በርካታ ሰዎች በእይታዋ ፍቅር ይዟቸው የፍቅር ደብዳቤ እስከመፃፍ የደረሱላት ብቸኛ የጥበብ ስራ ነች @ethioterkaa @ethioterkaa @ethioterkaa

ሞናሊዛ ምን የተለየ ነገር ኖሯት ነው እንዲ የሚካበድላት? ብዙዎች የሚያነሱት ጥያቄ ስለሆነ ስለ ስእሉ አንዳንድ ነጥቦችን ላንሳ፦ ፨በመጀመሪያ ደረጃ ሞናሊዛ እድሜ ጠገብ የጥበብ ስራ ነች 500 አመታትን አስቆጥራለች ፨ሊዮናርዶ ዳቪንቺ ሞናሊዛን የሳለው በዘይት ቀለም ብሩሽን በመጠቀም ቢሆንም ስእሉ ላይ ግን ምንም አይነት የብሩሽ ምልክት እንዳይታይ አድርጎ ነው የሳላት ፨ሌላው አስደናቂ ነገር ስእሉን ከየትኛውም አቅጣጫ ብንመለከተው የሞናሊዛ አይን እኛን ፊት ለፊት በትኩረት የሚያየን ነው የሚመስለው ፨የሞናሊዛ ዋነኛ መታወቂያ የሆነው ሚስጥራዊ ፈገግታዋ ነው።ስእሉን የምናይበት አቅጣጫና አንግል በተቀያየረ ቁጥር ፈገግታዋ ይቀያየራል።አይኗን በትኩረት በምንመለከትበት ወቅት ከንፈሯን የምናየው በperipheral vision ስለሆነ በከንፈሮቿ መሀል shadow ይፈጠራል ያ ደግሞ ፈገግ ያለች እንዲመስለን ያደርጋል ነገር ግን ፊት ለፊት ወደ ከናፍሮቿ ስንመለከት ፈገግ አላለችም ፨የሞናሊዛን ስእል ከፍተኛ ጥራት ባለው አጉሊ መነፅር ስንመለከተው ሚስጥራዊ ኮዶችን እናገኛለን ምናልባትም ዳን ብራውን ዘዳቪንቺ ኮድን ለመፃፍ ያነሳሳው ስእሉ ላይ ያሉት ኮዶች እንቆቅልሽ ሊሆን ይችላል ፨ከስእሉ በስተጀርባ በቀኝ በኩል እየደበዘዘ የሚመጣው መልክአ ምድር ህልም መሰል ትእይንት እንዲፈጠርብን ያደርጋል በግራ በኩል ያለው ድልድይ ፔንቶጎቢ ተብሎ የሚጠራው ጥንታዊ ድልድይ እንደሆነ ይታመናል፤ ድልድዩ ላይ በአጉሊ መነፅር የሚታይ 72 ቁጥር አለ እንደተመራማሪዎች ገለፃ ከሆነ ዳቪንቺ ይህን ያደረገው በ1472 ድልድዩ የሚገኝበት አካባቢ ተከስቶ የነበረው ጎርፍ ባስከተለው ጉዳት ሰለባ የሆኑ ሰዎችን ለመዘከር የሰራው ስራ ነው ፨የከንፈሯ አቀማመጥና አተኩራ መመልከቷ ከስእል ይልቅ ነብስ ያላት ፍጥረት አስመስሏታል ይህን ተከትሎ በርካታ ሰዎች በእይታዋ ፍቅር ይዟቸው የፍቅር ደብዳቤ እስከመፃፍ የደረሱላት ብቸኛ የጥበብ ስራ ነች @ethioterkaa @ethioterkaa @ethioterkaa

ጉዞው ድርሰት - በተለያዩ አንጋፋ ደራሲያን ይዘት - ልብ ወለድ ( አጫጭር ) የመጀመሪያ ዕትም - 1979 ዓ.ም የገፅ ብዛት - 314

ሀገሬ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔 @ethioterkaa @ethioterka
ሀገሬ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔 @ethioterkaa @ethioterka