en
Feedback
Ibsa Abdi 👉 Official

Ibsa Abdi 👉 Official

Open in Telegram

Channel kana hordofuun waan haarawa salphatti arkattan 😊😊 Channel Youtube kiyya 👇 Ibsa Abdi Official https://www.youtube.com/channel/UCwyWvcF3Z58C83MLhJ87_mA

Show more
2 339
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-530 days
Posts Archive
Repost from Badrudin Ahmed
Watch "Niin Dandaya || 2022" on YouTube https://youtu.be/Y2aSu83MluE

Coming soon
Coming soon

Repost from Badrudin Ahmed
Watch "Dilaawe || By Badrudin Ahmed 2022" on YouTube https://youtu.be/C1-Bud5vzt8

Repost from Badrudin Ahmed
As wa wb ahbabi fillah albuma haraya mata duren isa #DILAWE ja'u qabadhe isinif dhiyadhen jira Guyya alahada #march 20-3-2022
As wa wb ahbabi fillah albuma haraya mata duren isa #DILAWE ja'u qabadhe isinif dhiyadhen jira Guyya alahada #march 20-3-2022 Iddon: BIFTU MALL WARREN tickets 🎟 barbaddan bilbila arman gaditti nu arkachu dandessan Wal arkan khenya guyya alhada ha tahu isin jaladha galatoma ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ By Badruddin Ahmed https://t.me/badrudin_ahmed

photo content

ኢድ ሙባረክ ምርጥ ነሺዳ ከ አሪፍ ቪዲዮ ክሊፕ ጋር https://youtu.be/VzaxGVmMn0o

አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ ሰሚራ ነኝ ዛሬ ክፍል ሁለትን ይዘንላቹ መተናል አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ነው? ወይስ አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው? ዶክተር ሼህ አቡበከር ሱለይማን ከ ኡስታዝ ኤልያስ አህመድ ጋር 👇👇 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ 🙏🙏 https://youtu.be/a-qUh9_e-ME

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? 😍 ሰሚራ ነኝ ...ዛሬ ልዩ የሆነ ቪድዬ ይዤላቹ መጥቻለው ብዙዎቻቹ ስጠይቁኝም ነበር ይኸው በጥያቂያቹ መሰረት ይዘንላቹ መተናል ሰሞኑንም በዚ እርእስ ዙርያ እንወያይ እየተባለም ነበር መጨረሻው ባይታወቅም... የዛሬው እርዕሳችን ስለ ጌታችን አላህ ይሆናል። #አላህ #ያለ #ቦታ #ያለ #ጌታ #ነው? ወይስ #አላህ #በአካሉም #ከአርሽ #በላይ #ነው? እስቲ ኡስታዞቻችንን ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘 ኡስታዝ #ኤልያስ አህመድ ከ ዶክተር ሼህ #አቡበከር ሱለይማን ጋር። ሊንኩ ከታች አለ ሼር ማድረጋችሁንም በፍፁም አትርሱ #SUBSCRIBE #LIKE https://youtu.be/Ar4U4BsLC-k

አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ😍 ሰሚራ ነኝ ይኸው ዛሬ ቃል በገባነው መሰረት አሪፍ ውይይት ይዘንላቹ መተናል። #ኒቃብ መልበስ በሴቶች ሱና ወይስ ግዴታ?? በዚህ ርእስ ዙርያ ሁለት የዲን መሪዎቻችን ይዘንላቹ ቀርበናል ዶክተር ሼህ #አቡበከር_ሱለይማን ከ አቡ አብደላህ (ኢብን ኸይር) ጋር ነው ሊንኩን ከታች ያገኙታል ። ዶክተር ሼህ #አቡበከር_ሱለይማን ኒቃብ #ሱና ነው ሲሉን አቡ አብደላህ (ኢብን ኸይር) ደሞ #ግዴታ ነው ይለናል ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘 https://youtu.be/Wua7Tv2Bwoc

አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰሚራ ነኝ ዛሬ #መንዙማ_ይፈቀዳል? ወይስ #አይፈቀድም? በሚል ርእስ ዙሪያ የተለቀቀ ቪድዬ አለ! ገብታቹ እዩት የዛሬው ወንድም #ሳዳት ከማል ከ ኡስታዝ #ሃቢብ ኑሪ ጋር ነው ሊንኩ ከታች ያገኙታል👇 https://youtu.be/KRvIbRXhFr8

አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰሚራ ነኝ ዛሬ #መንዙማ_ይፈቀዳል? ወይስ #አይፈቀድም? በሚል ርእስ ዙሪያ የተለቀቀ ቪድዬ አለ! ገብታቹ እዩት የዛሬው ወንድም #ሳዳት ከማል ከ ኡስታዝ #ሃቢብ ኑሪ ጋር ነው ሊንኩ ከታች ያገኙታል👇 https://youtu.be/KRvIbRXhFr8